EMS የፋኖ ልዩ ኦፕሬሽን August 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Komentáře • 186

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 26 dny +9

    እግዝአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ ፋኖፍኖፋኖ

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki Před 26 dny +11

    አላህ ይጠብቃቹሁ የኔ ጀግናወች ድል ለሞለው አማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @AbGa-h5v
    @AbGa-h5v Před 27 dny +38

    ፋኖ ማለት የአላህ ስራዊት ነው አላህ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር አላህ ነው ፋኖም የፈጣሪ ተዋጊ ነው ::

  • @Oromara689
    @Oromara689 Před 26 dny +7

    ጠያቂውም ተጠያቂውም ለነገዋ ኢትዮጵያ ትልቅ የተስፋ ብርሃን ናቸው👌👌👌👌👏👏👏

  • @user-mp8bw7ou2l
    @user-mp8bw7ou2l Před 26 dny +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před 26 dny +26

    ፋኖ እስረስ ማረግ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግናችን በርታ የማንም ወሬ ቁጭ ብሎ የሚፈተፍት የማይበግራችሁ ጀግኖቻችን የአማራ ሕዝብ ከጎናችሁ ነው ወደፌት
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 27 dny +18

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zolahome376
    @zolahome376 Před 26 dny +8

    ድል ለአማራ ፋኖ!

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w Před 26 dny +4

    ደልላአማራፋኖዬ ❤❤💚💛❤️💪💪💪💪🦁🦁🦁ደልላአማራፋኖዬ ❤️💛💚💪💪💪💪

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 27 dny +11

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

    • @sanwoo2708
      @sanwoo2708 Před 27 dny +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉

  • @DemlieAyalew-yl5cp
    @DemlieAyalew-yl5cp Před 27 dny +8

    ወሳኝ እና ወቅታዊ ጥያቄወች በጣም ደሥ የሚል ሃገራዊ የሆነ ቃለ ምልሰሥ ፋሲል የኔዓለም እናመሠግናለን

  • @user-tp3dl3me4q
    @user-tp3dl3me4q Před 26 dny +4

    ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤❤

  • @abeldaniel7656
    @abeldaniel7656 Před 27 dny +11

    We all one .One Ethiopia

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 Před 26 dny +3

    ጀግናው ፋኖ አሰረስ

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Před 27 dny +8

    ጠያቂ እና ተጠያቂ ዛሬ በደንብ ተገናኝታዋል። ፋኖ አስረስም ጋዜጠኛ ፋሲሎም በርቱ። ህዝብን ያሸነፈ አነባ ገነን መንግስት በአለም ላይ የለም። በመከላከያ ሀይልም የሚፀና ስልጣን የለም። ዋናው መፅናት ነው። የፀና ደሞ ያሸንፋል።

  • @FirewHizikel
    @FirewHizikel Před 26 dny +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia Před 26 dny +3

    አሰረስ ማረ ዳምጤ የዘመኑ ብስለት እዉቀት ፍልስፍና ጀግንነት ዋዉ በመርህ እምታምን አንቂ ጀግና ነህ በጣም ትለያለህ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 26 dny +4

    God bless you all, Fanos. Be unifying force for all Ethiopians.

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 Před 27 dny +7

    በግፈኞች ምክንያት አማራ አማራ ነኝ ባለ በአንድ አመት ትግል ታሪክ ሰርቷል 50 አመት የተደራጁ ትግሬና ኦሮሞ ከሰሩት አንፃር አማራ አንበሳ ነው እውነትን ይዘው ስለሆነ አቃፊም ስለሆኑ ፈጣሪ ከነሱ ጋር ነው 1000001% ድሉ የአማራ መሆኑ አይቀሬ ነው!!!

  • @neza6422
    @neza6422 Před 26 dny +1

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤

  • @LigabawBeyene
    @LigabawBeyene Před 26 dny +1

    ድል ለፋኖ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Před 26 dny +2

    አሁን በዚህ ወቅት አማራ ከተዘናጋና ቸል የሚል ከሆነ አለቀልን አማራ በሚገባ ከቅልፉ መንቃት አለበት

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 26 dny +2

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 26 dny +3

    God bless you Fano Asres you are right.

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 26 dny +5

    እኔ ጎጃሜ አይደለሁም: ነገር ግን ለትምህርት ባህር ዳር ፖሊ ነበርኩ። እናም ጎሐፅዮንን ካለፈኩ ጀምሮ የጎጃምን ለምለምና የአለም ፖለቲካን አይን የመሳብ ሀይል ያለውን አባይን የታደለች ጎጃምን አየኋት። ነገር ግን ባህር ዳር ስኖር: የጎጃሜዎችን አክባሪነትንና ፍቅራቸውን ስመገብ ኖሪያለሁ። ከእዙህም የተነሳ እስከ አሁን ድረስ: ዩሀገራችን ፖለቲካ ቢረጋጋ ቀሪው ዘመኔን በባሕርዳር ኡሳልግ ነብር❤

  • @AlmazAlmaz-ei2ef
    @AlmazAlmaz-ei2ef Před 26 dny +2

    ፋሲል ጠንከር ያለ ጥያቄ መጠይቅ ትክክል ነው!
    ፋኖ አስረስ ማረ የመለሰበት መንገድ እጅግ በጣም ጥሩ ነው!

  • @zemenbante
    @zemenbante Před 26 dny +3

    እግዚአብሔር ለትክክለኛ ታጋዮች እንደሚሆን ይታወቃል።
    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 26 dny +3

    እውነት እነጋገር እሥክድር ለአማራ ህዝብ አድ ቀን ያረገው መሥዋአት የለም አዲ ባልደራሥ ብሉ ላዲሳበባ ይላል እሱ ጠፍ የባልደራሥ ተወካዩች በሙሉ እሥርቤት ገብ ኢትዩጺያ ሲል ነው የኑረው እነዘመነ እነአሥረሥ እነምሪ እነአስግድ ሌሉችም ሥለአማራ ህዝብ ነፃነት እሚታገሉት እውነት ተናግሩ በመሽበት ማደር ነው

  • @tigistuderese664
    @tigistuderese664 Před 27 dny +10

    ግሩም የሆነ ተጨባጭና ግልጽ መግፀጫ ነው!! በማንኛውም የትግል መስክ ችግሮች ሳይፈጠሩ የተኪያሄደና ለድል የበቃ የለም! ትልቁ ነገር የሚያጋጥሙ ችግሮችን ሰከን ባለና ቁርጠኝነት ባለው መንገድ እየፈቱ በስርአትና በጠንካራ ዲሲፕሊን ማንቀሳስ. መቻል ነው።

  • @TheAmharaFano
    @TheAmharaFano Před 27 dny +14

    ፋኖ!💪💪💪

  • @mekonnenadgo9647
    @mekonnenadgo9647 Před 27 dny +8

    Victory for Fano

  • @godana
    @godana Před 27 dny +4

    ትግላችን የህልውና ስለሆነ የአላማ አንድነት አለን! ህልውናችን አስከብረን ለቀጣዩ ጊዜው ሲደርስ እንወያይበታለን።

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Před 26 dny +2

    Asres great analysis

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 26 dny +2

    ትክክል እሥክድር ፓሪቲ እየመስረተ የሚበትን ነው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 26 dny +1

    Thank you so much Fasil and Fano Asres. God bless you both. Fano yashenifal

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m Před 27 dny +3

    ነግረውው ለፋሲል ጅግናውው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 26 dny +2

    Thank you so much Fano Asres you are right you are not ideological party. Fanos are the whole Amhara movement.

  • @user-wy4lw1ki7z
    @user-wy4lw1ki7z Před 27 dny +3

    ደል ለአማራ ሕዝብ

  • @misrakalemayehu2745
    @misrakalemayehu2745 Před 26 dny +1

    He explained it very well

  • @fentahunabebed7843
    @fentahunabebed7843 Před 26 dny +1

    Amazing

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 26 dny +2

    Welcome Jegnachn Fasil

  • @AntenhYitayal
    @AntenhYitayal Před 26 dny +1

    ምን አይነት ጀግንነት ነው አስረስ ጀግናችን❤

  • @user-lh8xn2bw7n
    @user-lh8xn2bw7n Před 26 dny +1

    አስረስ ❤❤❤❤❤

  • @kirubelshiferaw7113
    @kirubelshiferaw7113 Před 27 dny +1

    great discussion and response
    by asres

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 Před 27 dny +3

    ድንቅ እይታ ነው።

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Před 26 dny +1

    Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmatsehay860
    @girmatsehay860 Před 26 dny +1

    ፋሲል የኔ አለም አንተ የአብይ ተላላኪ ነህ በፋኖ መካከል ልዩነት የለም

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m Před 27 dny +2

    ተክክል የውጣል ታዲያ ይህ ቡሉ መስዋተነተ እየተከፍል ጠረት ብሉ መሒድ አለበት ቢዘኀይም ጅግኖችች

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 Před 27 dny +3

    በህልውና ትግል ውስጥ የሚታገልን ታጣቂ በዲሞክራሲ መንገድ ተደራጁ ማለት አላዋቂነት ነው

  • @etava4296
    @etava4296 Před 26 dny +1

    ትችላለህ አቦ! ምርጥ የሆንክ ልጅ።

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 Před 26 dny +1

    ከአሥረስ ተማር ምርጥ ትንታኔ ነው ጥያቄሕ በመሉ የሚያመዝነው እስክንድርና መሠሎቹ ተነኩብኝ የሚል ነው

  • @ዘጊዮን
    @ዘጊዮን Před 26 dny +1

    አስረስ አንደበተ ርዕቱ

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 Před 26 dny +1

    Peace for Amhara! !

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 Před 26 dny +2

    Hi Fano Asres , our hero!!!

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm Před 26 dny +1

    የዘመኑ የታሪክ ሰዎች

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 Před 26 dny +1

    ፉሲሎ አደኛ ነክ። በተለይ የመጀመሪዎቹ ጥያቄዎች በጣም ምርጥ ነበሩ። 👏አዉን አዎን ፉኖም እልም ያለ ዘረኛ ኦኖ እዳይመጣ እየፈራው ነው። በዘር መደራጀት መጨረሻው እሱ ስለዎን። ኢትዮጵያ የረሷት ነው የሚመስሉት። በጊዜ ኢደት እናያለን።

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 Před 26 dny +1

    Great discussion. Victory to Amhara Fano! Amhara shall win. Fano shall WIN!!! Abiy better leave power before it's too late for him to escape.

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 Před 26 dny +1

    Well done.

  • @user-jf1lj5hs8n
    @user-jf1lj5hs8n Před 27 dny +3

    ደልለፋኖ

  • @shalomethiopia3745
    @shalomethiopia3745 Před 27 dny +2

    This guy is brilliant

  • @kidusesubalew
    @kidusesubalew Před 26 dny +2

    የጎጃም ፍኖ የብአዴን አስመላሽ ኮሚቴ ሁናል፡፡

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 Před 26 dny

      የብልፅግናው ፋኖ የራሱን ተግባር ሌላውን ሲከስ 😂። ሌባ ፖሊስ ሲያባርረው ሌባ ሌባ እያለ ይሮጣል እሱን እንዳይጠረጥሩት 😳

    • @zemenutadele6339
      @zemenutadele6339 Před 26 dny

      ስትል?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 26 dny +1

    Thank you Fano Asres you are right. Please focus on defeating this satan you Fanos are the bright light of Ethiopia. Work for the unity ignore the propaganda.

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 Před 26 dny +1

    ፋሲል እባክህ እራስህን በደንብ መርምር ምን መጠየቅ እንዳለብህ እወቅ ለብልፅግና ቅስቀሳ ያረክ ያስመስልብሃል

  • @solomontasew1649
    @solomontasew1649 Před 26 dny +1

    What a brilliant guy is he !!!

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g Před 26 dny

    የፋኖም አካሀድም ለሚሚሚንቲሪየም ስልጣንም ለመቀበልም የምንተሪ ሀይልም ለመቆጣጠርንም ተቆጣጥሮንም የበላይነትም የሀገርንም ጥበቃም ለማስከበርም የሀገርም ስልጣንም ይዞም ፋኖም በእኩልነትም በዲሞክራሲም ሀገርም መምራትም ነዉ አላችንም እንዳማራም ህዝባችንም በሰላም ለመምራትም ሀገርም በእኩልነትም በህግንም ሚመራም ሀገርም ማድረግም ነዉ በዉትድርናም ጦርንም ሀላፊነትም ስልጣንም ይዝዎንም ሀላፊነትም ሁልዉም ኢትዮያዊንም ናሽናልም በእክልነትም መስጠትም በህግንም አርቅቀህንም የበላይነትም ይዘህም መጠበ ህግንም እኩልነትም አመራርም ህግንም ተከተልም ማሰማራትም ነዉ የፋኖም ትግልም ።

  • @solomonyenesu8778
    @solomonyenesu8778 Před 26 dny +1

    ይቅርታ።ጋዚጠኛው፡ከመግሰት፡የተላከ፡ነወ፡የአማራ።ፈኖ፡እባከችው፡እመትናገሩት፡እውቁ፡በዙዉቹ፡ከመግሰትጋ፡የሚሰሩ፡በጣም፡በሰተዋል፡ተጠንቀቁ፡አደራችወን፡እራሳችውን፡ጠቦቁ፡ከዋላ፡ያለውን፡ተጠንቀቅ፡

  • @AbGa-h5v
    @AbGa-h5v Před 27 dny +2

    እናሸንፋለን

  • @zolahome376
    @zolahome376 Před 26 dny +1

    Wow!!!

  • @danialedani
    @danialedani Před 27 dny +2

    እነ ፋሲል እና መሠል አማራ ሆናችሁ ነገር ግን አሁንም ሁለት ልብ የሆናቹ ግራ የገባቹ ባሥቸዃይ የአማራን ብሔርተኝነት በይፋ ተቀላቀሉ!አትሽኮርመሙ!አሁን ሐገር የለምና!

  • @yihunietsehay6403
    @yihunietsehay6403 Před 26 dny +1

    ፋሲል የኔዓለም በሙያህ የተከበርህ ነህ። የጠየቅሀቸው ጥያቄዎችም ጥሩ ናቸው። ነገር ግን ምነው ልዩነት ላይ በረታህ? አርበኛው የሚሰጥህን መልስ አስደመጥኸን እናመሠግናለን። ነገር ግን "ችግር አለባችሁ" በሚል አቋምህ ቀጠልህበት በሰላም ነው? ሌላ ተልዕኮ አለህ? የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ከተመለሱ "በትክክል አልመለስህልኝም" ማለት ተገቢ ነው? በዛ ብየ ነው። ለማንኛውም ፋኖ/አማራ/ያሸንፋል❗️

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před 26 dny +1

    በፋኖ ሆኖ ብልጽግናን የሚቃወም፥ የምዋጋ እንዲሁም የህዝቦችን መብት የሚያከብር ባንዳ ተብሎ መጠራት አይገባውም። ይህ "ባንዳ" ብሎ በሃሳብ የተለየን ነገርግን ለአማራ ሆነ ለቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ መብት የቋመንና የሚታገልን ስው ለማሽማቀቅ መፈለግ በሚሊዪኖች የሚቆጠረውን ህዝብ መናቅና ከአሁኑ ራስን ለአምባገነንነት ማዘጋጄት ነው። የህዝብ ጥያቄ ግዥ መለወጥ አይደለም።

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 26 dny +2

    የዚ ምሥለኔ ሁዳም አበባው የአብይ ውሻ ምሥል አታሳየን እኔ እሚያሳዝነኝ የአማራ ህዝብ በትግራይ ጡርነት ይህ ምሥለኔ ለሁድ ያደረ ወሪው ሲጠፍ መላው የአማራ ህዝብ አበባው የት ጠፋ ብለው የተጨነቁት ያሳዝነኛል ይህንን ህዝብ በሁድ ለወጣቸው

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 Před 27 dny +1

    ፋሲል ጠ/ሚ አብይ ለአገር ደህንነትና ሰላም ካሰበ ፋኖን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ቢያደርግ ይሻላል።

  • @bestofethiopia6978
    @bestofethiopia6978 Před 26 dny

    Good job

  • @natnaelkassa392
    @natnaelkassa392 Před 27 dny +1

    Viva #Fano ,,,,,Zeme,Asres, Marshet ,,,❤❤❤❤❤❤

  • @ZeyinebYibrahim
    @ZeyinebYibrahim Před 27 dny +2

    ከጎጥ የዘለለ አስተሳሰብ የላችሁም መወያየት እንኳን አትችሉም ፋኖ እኔ ሙቼ ትውልድ በነፃ ይኖራል ሳይሆን እኔ ቆሜ በምኞት ስልጣን ልያዝ የሚል ሥብሥብ ነው ያለው የትም አትደረሡም ዝምብላችሁ ለመከላከያ እጃችሁን ስጡ ቢያምርም ቢከፋም ይሻላል

  • @etava4296
    @etava4296 Před 26 dny +1

    ከ አስረስ በላይ አሰላሳይስ ላሳር ነው!

  • @akliltasfaye3171
    @akliltasfaye3171 Před 27 dny +1

    Like

  • @SamuelAlesew
    @SamuelAlesew Před 27 dny +2

    አንድነት ሳይኖር ምንም ለውጥ አይመጣል

  • @user-ob4kq6he3c
    @user-ob4kq6he3c Před 26 dny +1

    ትግሉ የህዝብ ነው ብለው የሚያላዝኑ. መጀመሪያ ህዝብን ሲያነቃ ዘመነ. አሁን የሚተቹ ሰዎች ከብልፅግና ጋር ሆነው ሲጨፈጭፋ የነበሩ ናቸው

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 Před 26 dny +1

    dele la fanoooooooo

  • @KassahunHailu-lv5ff
    @KassahunHailu-lv5ff Před 26 dny +1

    ፋሲል ምላሽ ሰጪው ጥሩ ተናጋሪ ነው ግን ከእውነቱ የሚሸሽ ሆኖ ነው የሚታየው አማራን መነገጃ ከማድረግ ይልቅ በህይወት በአካል የተከፈለውንና እየተከፈለ ያለውን መስወዕትነት ከፈርሀ እግዚሃብሄር መነሻነት መንደርተኝነትንና ከእኛ በላይ የአማራ ወኪል ከማለት ባለፈ እስክንድርም እሰከ ዛሬ ከከፈለው መስዋትነት አይበልጥምና የትግሉ ግብ በከፊል ተሳክቶ ህዝብ የመወሰን ደረጃ እሰኪደርስ ለዘመነ ካሴ የፈለገውን ስልጣን ቢለቅለት አንድነቱን ያፋጥነዋል አለበለዚያ በሁለቱ ቡድኖች ግትርነት ትግሉ መፈረካከሱ ግልጽ ነው።

  • @zemenutadele6339
    @zemenutadele6339 Před 26 dny +1

    ፋሲል ጥያቄህ ትንሽ ግትርነት ወይም ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ የመውሰድ ፍላጎት አለበት

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 27 dny +4

    ፋሲል ከአገዛዙ ጋር ነው የሚሰራው አዳሜ ትዝረከረካለህ ከማሸነፍ አንዱ አላማ ጠላትን ማወቅ ነው 😡

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 27 dny +1

      ሁልግዜም ፋሲል የፋኖን ትግል ማጣጣል ይፈልጋል

  • @FasilYitbarek-qb2hd
    @FasilYitbarek-qb2hd Před 26 dny +1

    I hope እስክንድርንም በዚህ ሚዲያ ሃሳቡን እንዲገልፅ ዕድል ትሰጡታላችሁ፤ for the sake of fairness.

  • @amme1724
    @amme1724 Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamem3030
    @mamem3030 Před 27 dny +1

    እደው እምጠይቀውን ነገር ብታውቅ ምናለ እውነት ፋሲልና ።ምናላቸው የምትባሉ ሰዎች ለቃለመጠየቅ ባትደውሉ ጥሩነው

  • @Mesfin5
    @Mesfin5 Před 27 dny +4

    ከ 7 ወደ 2 ቡድን ምጣት ምኑ ነው መከፉፈል ማለት የሚስችለው

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn Před 26 dny

    ነይ ልዘልሽ ልጄ ፡ ትረፊልኝ ለዘር ፣
    ሰዉ የሚያሴፈልጋት ፡ አለችኝና አገር የትውልዲ ሠፈሬ አማራ ነው ደሜ ኑ ብሉ ኑ ጠጡ ከሚለው ወገኔ❤❤❤❤

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Před 26 dny +1

    አንድ ካልሆንክ የትም አትደርስም አከተመ ... አንድ ሁኑ አንድ ሁኑ ብለናል ካልሆነ እዛው ባለህበት እርገጥ ትግል ይዘህ ህዝብ አታስጨርስ

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 Před 27 dny +1

    አውነት ነው ሕዝብን ለሕውሀት ተገዥ ሆነው ሲያሰቃዩ የነበሩ በተፈጠረላቸው አጋጣሚ ውጭ ወጥተው ያሉ ግለሠቦች ባአቋራጭ ስልጣን ለመያዝ በሚያደርጉ ሻጥረኛ አካሄድ ነው ።እበጠበጠ ያለው። ይህን ሁሉም ፋኖ አውቆ ቢንቀሳቀስ ጥሩ መሠለኝ።

  • @Mysterious20208
    @Mysterious20208 Před 27 dny +4

    ሃሳቡን አስጨርሰው ለምን ጣልቃ እየገባህ ሀሳቡን እንዳይገልፅ ታደናቅፈዋለህ? መደዴ የልምድ አዋላጅ ጋዜጠኛ

  • @demituselale
    @demituselale Před 26 dny +1

    ፋሲል ጎጃም አስረስ ጎጃም
    ሞረቴ 😂😂😂

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Před 26 dny +1

    Confused politician.Without clear visions.

  • @user-ik5xk7jf1m
    @user-ik5xk7jf1m Před 27 dny

    ❤️❤️🙏🙏

  • @HamsitMedya
    @HamsitMedya Před 27 dny +6

    ESMS በርቱ ጎበዞች ናችሁ ያ ሀብታሙ የሚባሉትን ለቃቃሚዎች ግን መሀላችሁ እንዳታስገባ አደራችሁን የሞተች አይጥ ታቅፎ እንደመተኛት ነው ሚሆንባችሁ 🤙ድል ለፋኖ ሞት ለብልጽግና አማራዬዬ

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw Před 27 dny

      ከፋፋይ ወሬኛ የአምሐራ ጠላት ነህ ሐብታሙን ጠልተህ የአምሐራ ትግል ደጋፊ መሆን አትችልም

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m Před 27 dny +1

    በቃ ጀግና ነህህህ ነግረው

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b Před 26 dny

    መለኛው ጎጃም

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 Před 27 dny +3

    Fasil you are the EBC & FANA reporter working for PP. Not professional & PP sided interview.

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Před 27 dny +1

    ፋሲል እውነት ነዉ የአካሄድ ልዩነት ብቻ ሣይሆን የሥልጣን ሽኩቻ በትክክል አለ።
    አሁን ላይ እየታየ ያለው አካባቢያዊ የጎጥና የሰፈር ሽኩቻ እንዳለ በግልፅ የሚያሳይ መሆኑን አንዱ በአንዱ ላይ መሣሪያ እያነሳ ለመገዳደል እየሮጡ ነው ።ይኸው መሣሪያ አንስተን እኛን የማይከተሉትን እናስገብራለን እያለ ነው ።ይህ ትክክል አይደለም ትግሉንም ዋጋ የሚያስከፍልና ሕዝቡንም ለበለጠ መከራ የሚዳርግ ነው ።ባጠቃላይ ከውጪና ከውስጥ በሰፈርና በጎጥ ተከፋፍሎ የአማራን ሕዝብ ጥያቄ ማሰመለስ አይቻልም ።በሥልጣን ምክንያት መጓተት በከፍተኛ ሁኔታ ይታያል ።

    • @abebebela3143
      @abebebela3143 Před 27 dny

      They have already kidnapped journalists, Doctors and engineers. As long as dream of king Zemene is there, the mess will remain the same.

    • @ewunetualemayehu1826
      @ewunetualemayehu1826 Před 26 dny

      Tebeda Yante Ethiopia ezaw Onege ena Shene GA huneh felig lante yemimot Amhara yelem period