"ይቅራ ይቅር" በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው ያሉት// ምንድነው ያጡት ይህ የእናንተ መልዕክት //Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 01. 2022
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 342

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 Před 2 lety +3

    ከኢትዮጲያ እስከ አሜሪካ ትምህርቶችህ አፅናንተውኛልና በብዙ አመሰግንሀለሁ
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድምአለም

  • @hulumyalifal-jq1zz
    @hulumyalifal-jq1zz Před 2 lety +19

    ይህ መልክት ለኔ ነው በልብ መሰበር ምክንያት ከአምላከ ርቀ በአጥያት መንገድ ሄጃለው ለምን ብዬ አለቂሳለሁ ዛሬ ግን ለቂሶዬን አቆማከሁ ወደ አምላኬ እመልሳለሁ 😭🙏አዜነን እግዚአብሔር ከኔ ያንሳ 🙏🙏አምላኬ ይቅርታ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭ወደ ጉያክ እመለሳለሁ አንተን በልቤ እሾማለው 😭😭😭😭😭ማረኝ አጥያት ይቅር በለኝ አባቴ ሆይ 😭😭🙏🙏

    • @user-tg6co1qq2g
      @user-tg6co1qq2g Před 2 lety +1

      ተመልሰ &ተመልሺ በእሱ ቤተ መፅናት ነው የሚያዋጣው

    • @hulumyalifal-jq1zz
      @hulumyalifal-jq1zz Před 2 lety +2

      ትክክል 🙏ተመልሻለው እግዝአብሔር ይመስገን 🙏🙏

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 Před 2 lety +2

      OUR GOD IS AN AWESOME GOD ❤️ትንቢተ ኢሳይያስ 43
      25፤ መተላለፍህን፦ ስለ እኔ ስል የምደመስስ እኔ ነኝ፤ ኃጢአትህንም አላስብም።

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před 2 lety +21

    😰😰ይህ መልክት ለእኔ ነው ተባረክ ዮነቴ😍🙏

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety +1

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Před 2 lety +10

    ይቅራ ይቅር ኢየሱሴ አንተ የሌላህበት እኔ አልኑር የኔ አንደኛ ዮኒዬ ጸጋ የበዛልክ የአባቴ ብሩክ

  • @emuyedebebe2099
    @emuyedebebe2099 Před 2 lety +4

    ሁሉም ነገር ባስጠላኝና ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዐት ይህን የተስፋ ቃል ሰማው በሰማሁበትም ቅፅበት አንዳች ነገር ወረረኝ ውስጤ በሀሴት ተሞላ ምክንያቱም መልዕክቱ ለኔ ነበር የኔ ጌታ ልዩ ነህ ኢየሱሴ ተመሰገን::ዮኒዬ ምን እንደምልህ አላውቅም በቃ ለምልምልን ፀጋው ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adiseabera8118
    @adiseabera8118 Před 2 lety +19

    እሄ ትምህርት ለማንም አይደለም ለእኔ ነው 🙏🙏🙏I'm so blessed 😇😇😇😇

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Před 4 měsíci +1

    አሜን ካንተ ሚበልጥብኝ የለም የተበላሸው ነገር ካንተ አይለየኝም ተመስገን ስለሁሉም❤❤❤❤

  • @tsegafikre7725
    @tsegafikre7725 Před 2 lety +33

    ላጣነውም ላገኘነውም ትምርት እንጂ እየሱስን መመዘኛ አይደለም ጌታ ሆይ ተባረክ ዮኒ ጌታ ይባርክህ

    • @almazyimam8426
      @almazyimam8426 Před 2 lety +1

      Yemigerm sebeket new
      Tebark

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @ghionkichen1719
    @ghionkichen1719 Před 2 lety +2

    የሚበልጥ ተስፋዬ ክርስቶስ ጌታዬ አንተ በቂዬ ነህ ትኩረቴን የወሰድከው ተባረክ ዬኒ

  • @sarahjohn3760
    @sarahjohn3760 Před 2 lety +2

    Amen name yesus tabarak yone tabarak Mar Love

  • @semira911
    @semira911 Před 2 lety +15

    ጌታ ስሙ ይባረክ!!!
    ለኔ በጣም አስፈላጊና በአስፈለገኝ ሰዓት የመጣ ትልቅ ትምህርት ነው።
    ልጄ ጠፍቶብኝ /ባሌ ጠፍቶብኝ ሳይሆን:ዕድሜየ ተበላብኝ ነው።
    የተስፋ ኣምላክ በዚህ ትምህርት ልቤን ኣጽናናው:
    ዮኒ ጌታ በብዙ ይባርክህ።

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @idriskolsawala4291
    @idriskolsawala4291 Před 2 lety +17

    በቃ ወንጌል እንዲህ ነው !አለምን ስጋን ትቶ እየሱስን ማየት በፈተና ሁሉ ደሞ እግዚአብሔር ፀጋን ያበዛልናል የሚመጣውን ሳይሆን በየእሱስ ይተሰጠንን አፅንተን በመያፅ ፂዬን መድረስ አሜን ተባረክክክ

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @chinichina178
    @chinichina178 Před 2 lety +2

    ስንት ግዜ አንብቤዋለዉ ነገር ግን ልብ ብያት አላቅም ምን አይነት እይታ ነዉ?አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @tegestalamo49
    @tegestalamo49 Před 2 lety +2

    አሜን ዮን ግታ ፃጋ ያብዘልህ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ክብር ለእርሱ ይሁን ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ ዮኒ

  • @abebechethiopian7850
    @abebechethiopian7850 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን. ተባረክ

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety +9

    አሜን አሜን 🙏🏽 እየሱሴ አንተ ከሁሉ አብልጠህ ትበልጣለህ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን፡ ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 3 měsíci

    ❤አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ❤☝🙏

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 Před 2 lety +1

    ዮንዬ ምነም ማለት አልችልም አንተን የምገልጥበት ቃላት የለኝምና አንተን ለዚህ ዘመን ብቻ ሳይሆን ለሚመጡት ዘመናት ቅሬታ የሚሆን መልእክትን የሚሰጥህ አምላክ ይባረክ ።

  • @narditadesse3238
    @narditadesse3238 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን-------ይቅራ ይቅር
    ያገኛችሁት ነገር ባለ ታሪክ አደርግም፤ ያጣችሁትም ከታሪክ አያወጣችሁም።
    ቀሪው የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ !!

  • @amarechdana1783
    @amarechdana1783 Před 2 lety +3

    Amen Amen tebareki

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ካለ እየሱሰ እኔ ሙሉ ነኝ ካለ ለእኔ በቂ ነዉ አሜን አሜን

  • @sabadegu8000
    @sabadegu8000 Před 2 lety +2

    TEBAREK YONE MEGELET YEBEZALHE

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf5185 Před 2 lety +3

    ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ ፋፅእሞ ይባረክ ዘማንክ ሁሉ የላምልም ፀጋ ይጫማሪልክ ዮንዬ እልፍ ባልልን ቡሩክ ናክ 💓💓💞💞❤️❤️

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 Před 2 lety +4

    ወዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እዳዚ አይንት ትምህርት በጣም ይመቸኛል እኛ ክረስቲያን ለአለም ተቃራኒ ኑሮ መንረ ነወ እጂ ከእግዚአብሔር ጋር የሌለው ነገር መመዘን የለም ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ 😘😘😘🍇🍇🍇🍇🤲🤲🤲🥰🥰🥰💐💐💐🕊🕊🕊🔥🔥🔥💥💥💥💔

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +4

    ሁሉ ነገር በጣም አስጠልቶኝ ነበር ጌታን ግን ጌታ በቃል ደረሰልኝ ስሙ ይባረክ

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    አሜን አሜን አሜን ስለመጣው ህያው የሆነው ቃል ባርያውን የጌታ መንፈስ ቅዱስ እየገፋ እንዲናገር ስላደረከውና ነፍስን ስጋን የሚረሰርስ በእዱሜ ዘመን ሁሉ ብርታት ይኑረው አሜንንን ይንን ልታደርግ ስለመጣ አስቀድሜ እግዚያብኤየቃሉን ባለቤት አመሰግናለው ሃሌሉያ ሃሌሉያ

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 2 lety +8

    አሜንንንንን ክብክ ለኢየሱስ ይሁን የኔ ጌታ በምንም አይላከም አጣንም አገኘንም ይህ የዚህ አለም ነዉ የኢየሱስ የዘላለም ነዉ ድንቅ ትምህርት ነዉ ዮኒ ዘመን ይለምልም🙏🙏

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @kassaa.d8650
    @kassaa.d8650 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😭😭😭🙏🙏🙏🙏ጌታሆ እምናት ጨምረኝ ካአነቴ እንደርቅ

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Před rokem +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ስሙ የባረክ 👏👏👏ዮኒዬ ተባረክ🙌🙌🙌

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před 2 lety +4

    ለኔ ነው መልህክቱ እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ተመስገን መበርቻዬ እየሱስ አመሰግንሃለሁ ወድሐለው አምላኬ ተመስገን ዬኒ እድሜ ይስጥ 🙏😍

  • @freshtsedeke9030
    @freshtsedeke9030 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ዮኒዬ እኛን እንዳሳረፍከን የሚያሳርፍ እልፍ ይስጥህ!!!

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @tsehaygtsadik8427
    @tsehaygtsadik8427 Před rokem

    የእዉነት እንደኔ ይህንን ትምህርት ያልሰማ አለ የብዙዎች ይድረስ ዮና ተባረክ ዛሬ ጌታ በአንተ በኩል ተናግሮኛል ተባረክ እወድሀለዉ

  • @user-dq5eq6vv8b
    @user-dq5eq6vv8b Před 2 lety +1

    Amen amen amen tebarek bbzu!!!!

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን ዮኒ ተባረክ

  • @user-he7sr1de9m
    @user-he7sr1de9m Před měsícem

    አሜንንን 🙏ልልልልል 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️እግዚአብሔር 😭ይመስገን 🙏🙏አሜንንን 🙏🙏ይመስገን 😪😪

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 Před 9 měsíci

    ጌታ ነገሩ ሁሉ ቅርብ ነው ክብርና ምስጋና ለርሱ ብቻ ይሁን።አሜን አሜን አሜን

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před 2 lety +4

    በስምህም ድቅ ትምህርት ነው ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዬኒ ተባረክ ወድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @user-hh5bn2lf4u
    @user-hh5bn2lf4u Před 2 lety +5

    አሜንንን በ እየሱስ ሁሌም ደስ ይለኛል አሜንንን 🙏 ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ ሁሌም የጌታ መንፈስ ባንተ አድሮ ሁሌም እኔን ይናገረኛል እውነት ነው መፅናናት ሆነልኝ እየሱስ ከኔ ጋር ነው 🙏 ተባረክ ዮንዬ ❤❤❤

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @birtukanmengeshaeshete5032
    @birtukanmengeshaeshete5032 Před 5 měsíci

    ዬወንዬ ጌታ ይባርክህ። ይሄ ትምህርት ብማው ብሰማው የማልጠግበው ትምህርት ነው።❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 2 lety +1

    AMEN yoniye tebarklni

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ተስፋ የሰጠን ጌታ የታመነ ነው

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @bekelkeibru3698
    @bekelkeibru3698 Před 2 lety

    አሜንንንን አሜንንንን
    አሜን አሜን አሜንንን
    የልዑል እግ/ር ይባርክ ዮን

  • @yadenijirana5261
    @yadenijirana5261 Před 2 lety +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 Před 2 lety +1

    እዉነት ነዉ ዮወኒ እግዚአብሔር ይርዳን በመኖራችን ብቻ እግዚአብሔር 👏ማመስገን አለብን አሜን ተባረኽልኝ

  • @KokobYasus
    @KokobYasus Před 2 lety

    Amen Amen hlelujha praise God Yoni buruk eka

  • @mesfenalem6058
    @mesfenalem6058 Před 2 lety +7

    Thank you HOLY SPIRIT. This is for me. Stay blessed Yoniye !!

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      ጌታ ይባርክህ ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 Před 2 lety +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    Tebarechu AMLAK YMESGEN

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 2 lety +1

    Amen amen amen yegzabher sewe yoniya Egzabher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @mabezashajm4937
    @mabezashajm4937 Před 2 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ ዮኒዬ

  • @taduhoyeso4647
    @taduhoyeso4647 Před 2 lety +1

    Amen 🙏 🙏 tebarekilgn yoni

  • @saroneyegetalij9170
    @saroneyegetalij9170 Před 2 lety +1

    Ameen tabareki yoniye🥺😭❤🤲

  • @saron6
    @saron6 Před 2 lety +3

    አመን ቴባሬክ ዩኒ እግ/ር ዘመንህን ይባርክ ቴባሬክ የምር የአንቴንም ትምህርት ባዶመጥኩ ቁጡር እጺናናለዉ

  • @mahayegeta3920
    @mahayegeta3920 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ኦ መንፈስ ቅዱስ ምን ልበልህ ተመስገን!

  • @samuelmommhed4207
    @samuelmommhed4207 Před 2 lety +2

    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    ጌታ ፃገውን ያቢዛልይ ያንዬ

  • @denabera4876
    @denabera4876 Před 2 lety +2

    My GOD BLESS YOU and protect you and your family

  • @comcell4306
    @comcell4306 Před 2 lety +1

    Amen amen amen 🙏❤️👏

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 Před 2 lety +1

    yoni you are blessed we love you ameeen amazing message

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Před 2 lety +1

    ዮኒዬ ያደከመኝንና ያዘንኩበትን ነገር ነው ጌታ የነገረኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @Heaven4603
    @Heaven4603 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካህ ዮኒ🙏

  • @genetmarkose8904
    @genetmarkose8904 Před 2 lety

    አሜን ከጌታ ፍቅር የምበልጥ ፍቅር የሌም

  • @user-dt9tb3mz1r
    @user-dt9tb3mz1r Před 28 dny

    ይቅራ ይቅር የለ እየሱስ ኑሮ ቲበቀኝሌህ አንቴ ብቻ ታባርክ ዮኒዬ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Zara-gi4qf
    @Zara-gi4qf Před 2 lety +1

    Amen Amen

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 Před 2 lety +1

    Tebrek yoniye

  • @emushefelekeemu8679
    @emushefelekeemu8679 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏በትክክል ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም 🙏

  • @genetmarkose8904
    @genetmarkose8904 Před 2 lety

    አሜን እሱ አይወዳደርም ከማንም ከምንም ይበልጣል ጌታ

  • @yordanosetsegaye2800
    @yordanosetsegaye2800 Před 2 lety +1

    አሜን ለ ዚህ ጊዜ የሚያስፈልግ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ !!!

  • @mohammedkhirfan4579
    @mohammedkhirfan4579 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Před 2 lety

    Amen Amen geta eyesus yibark yoni

  • @saraalemu33
    @saraalemu33 Před 2 lety +1

    Amen Amen God bless you man of God

  • @user-hc8iz2jh2v
    @user-hc8iz2jh2v Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜንንንተባረክልኝ#ለእኔ ነው

  • @user-vz2hy5ky7s
    @user-vz2hy5ky7s Před 2 lety

    Amene amene amene amene amene 🙏🙏🙏🙏🙏tebareki 🙏🙏🙏

  • @meragetachwe4396
    @meragetachwe4396 Před 2 lety +1

    Amen.🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před 3 měsíci

    Amen amen tebarekilegne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @workneshtube7913
    @workneshtube7913 Před 2 lety

    Amen Amen Yiqiriiii👍👍👐👐👐👐

  • @user-ce8gk9zz3r
    @user-ce8gk9zz3r Před 7 měsíci

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ጌታ ይባርክ ዮኔ ተባርክ

  • @deme6227
    @deme6227 Před 2 lety

    Amen amen God bless you

  • @takeleyoseph6681
    @takeleyoseph6681 Před 2 lety +1

    ያየልን ክብር በርግጥ እንዎርሳለን !! ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን ዮን እንዎዳለን!!!!!

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 Před 2 lety

    Amen 🙏 geta yebark , yoni tebahrk 🙏

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 Před 2 lety +2

    ተባረክ ዮንዬ ለብዙ ወጣቶች መልካም ምሳሌ ስለሆንክ።

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @electrotechnology3638
    @electrotechnology3638 Před 2 lety +1

    ዮን ጌታ የመንፈስን ይህን ጥብብ የገለጨለህ ይመሰገን😍😍😍

  • @belaynesh6665
    @belaynesh6665 Před 2 lety +1

    Amen amen blessing u

  • @kibinashetube8773
    @kibinashetube8773 Před 2 lety

    AMN.AMEN.

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 Před 2 lety

    አሜንንንን ጌታ ይባርክህ

  • @chaltuethiopia88
    @chaltuethiopia88 Před 2 lety

    Ameen Ameen kani ini jedha ha ta'u ka ebbifami yoniye 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarontumisido460
    @sarontumisido460 Před 2 lety +1

    አሜንንንንንን ታባርክህ

  • @malutamiru6163
    @malutamiru6163 Před 2 lety +1

    amen amennnn ka hulu ybaltal amlakechn🙌🙌❤️❤️❤️ teberak

  • @charumoh4589
    @charumoh4589 Před 2 lety +1

    አሜንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን
    ክብር ለጌታ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት
    በኋዜኔ ፈንተ ደስተ ሰጣ ጌታ ኢየሱስ ውድ//ወንድማችን አገልጋይ ዮንዬ ልዑል እግዚአብሔር ፈጽሞ ይበርክ ጸጋ ይጨምርልክ 👏👏🙏

    • @user-ry9cr3mf2u
      @user-ry9cr3mf2u Před 2 lety

      እህታችን ጌታ ይባርክሽ ይህን ተመልከች czcams.com/video/0x2aHG_J-pU/video.html

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Před 2 lety

    Ameeen ameeen ameeen ameeen
    Yoni Egziabher Tsegaw Yicemrilh Tebarekiiiiiiiii 😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @meski9722
    @meski9722 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @testphone9278
    @testphone9278 Před 2 lety

    ታበራክልኝ ዮንዪዪዪዪ💞💞💞💞💞😥😥😥😥🙏🙏አሜን አሜን📖💌💌💌💞🙏

  • @amanuelgebremariam4470
    @amanuelgebremariam4470 Před 2 lety +1

    Wonderful message God bless you

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnnnnn haleluyaaaaa geta kene gar new 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masarateshetu8836
    @masarateshetu8836 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen haleeluuyaa😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen bless name of Lord

  • @hananhaniykenzy7677
    @hananhaniykenzy7677 Před 2 lety +1

    yoniye geta eysusiy b midiriy hulu yasifilh amenn🙏🙏🙏💚💛💓💓💓💓💋💋💋💋