Ethiopian Orthodox Mezmur - በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Ethiopia | Addis Ababa | Amharic Mezmur | Religious Song | Zemari G/ Yohannes G/Tsadik | Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Medanialem | መድኃኒዓለም | ኦርቶዶክስ መዝሙር
    Original Audio
    በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል
    ክብርህም በምድር ይነገራል
    ዘመን የሚዋጅ አለን ምስጋና
    መድኃኒዓለም ስምህ ገናና ፪
    💚💛❤
    እልፍ አእላፍ መላእክት ቢቆሙ ካንተ ፊት
    አያርፉም ይተጋሉ ስሉስ ቅዱስ እያሉ
    ያለና የሚኖር /2/ አንተነህ እግዚአብሄር
    //..........አዝ........//
    ሊቃናት ይጮሃሉ በጉድል ነሳህ እያሉ
    የወርቅ ጽና የያዙ ምስጋናህን አበዙ
    ያለና የሚኖር /2/ አንተነህ እግዚአብሄር
    //..........አዝ........//
    በደምህ የታተሙ ሃይልህን ተሸከሙ
    የቅኔ ውደት ሆነ ክብርህ በአለም ገነነ
    ያለና የሚኖር /2/ አንተነህ እግዚአብሄር
    //..........አዝ........//
    በዙፋኑ ስር ካሉት ከ ሰባቱ መናፍስት
    ከታመነው ምስክር አዲስ ወዳሴ መዝሙር
    ያለና የሚኖር /2/ አንተነህ እግዚአብሄር
    //..........አዝ........//

Komentáře • 26