ወንድሜ ኘሮግራምህ ደሰ ይላል የ to pis አለባበሰህ ይመቻል የ ባህላችን ልብሰ አለባበሰህ በጣም ያምራል So ከ ይቅርታ ጋር ከ ጫማህ በታች መታየት አለበት ካልሲህ ካጠፋው ይቅርታ ወገኜ So በተረፈ ተመችቾኞል Your program like like like beyalew በቂዬ ካጠፋው ይቅርታ
ወንድሜ ኘሮግራምህ ደሰ ይላል የ to pis አለባበሰህ ይመቻል የ ባህላችን ልብሰ አለባበሰህ በጣም ያምራል So ከ ይቅርታ ጋር ከ ጫማህ በታች መታየት አለበት ካልሲህ ካጠፋው ይቅርታ ወገኜ So በተረፈ ተመችቾኞል Your program like like like beyalew
የፕሮግራሙ አዘጋጅ እጅግ እጅግ እጅግ ደባሪ ነው።
1. ቃላት ያጥረዋል
2. ለዛ የለውም
3. ለስራ ሳይሆን ለመታየት ይጨነቃል
ነገር ግን ማሜ ፕሮግራሙን ህይወት ዘራበት።
boring doesn't express him he lacks both charisma and competence. God so repulsive to watch
exactly that is what I noticed, he is just trying to too much with a suit on and too much advert oh himself!
Betttaaaam tikikil bro. U have observed him well. I don like the way he do his job!!!
He is so annoying. What’s up with his picture every 30 seconds
የፕሮግራሙ አዘጋጅ እጅግ እጅግ እጅግ ደባሪ ነው።
1. ቃላት ያጥረዋል
2. ለዛ የለውም
3. ለስራ ሳይሆን ለመታየት ይጨነቃል
ነገር ግን ማሜ ህይወት ዘራበት።
ምንድን ነው በየ 20 ሰከንዱ የራስህን ፎቶ የምታሳየን በጣም ያስጠላል ኤዲቲንጉም፣ጭብጨባውም ጭምር
ማሜ ግን በጣም ነው የምወድህ አድናቂክ ነኝ ♥
thank you
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በርታ ሰለችቶን ነበር ያሉት ኮሜዲዎች በእንደዚህ አይነት አዳዲስ ሰዎች መተካት አለባቸው
ስማኝማ ሸበላው ጭብጨባውን ትንሽ ቀነስ አድርጉልን የቀረውን እኛ ከዚህ ቁጭ ብለን እናጨበጭብላቸዋለን እሽ
ኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅ አታስቀኝ
ደግሞ የሚያጨበጭብ በሌለበት ኤዲቲንግ ነዉ እኮ 😂😂
ምንድን ነዉ እኛ ፎቶ ምን ያድርግልናል አታሳልቹን
ማይት ትቼ ኮሜንት ልጽፍ መጣሁ ምንድን ነው ሆስት እሚያደርገው ልጅ ፎቶ አዛ ነው አቦ ቁራሌው ነበር እንዴ በፊት
This comedian is amazing he's very intellectual I never seen this kind of comedian in Ethiopia art history.
Welcome mame to ethiopian comedy.. Keep it up man
ዎው ማሜ በጣም ጎበዝ!
So annoying host pictures every single seconds is so board
የአዘጋጁን ፎቶ በማየትና ጭብጨባውን በመስማት ዛግን እኮ ይሄን የመሰለ ልጅ ደበቀብን
Ye host photo mndnew miyazgen
Mame anbesa 👊👊
Thank you walta for the credit🙌
He is so talented
በጣም ጎበዝ ነው
አሁን ይሄም ከፍልፍሉ እኩል ኮሜዲ ይባላል በጣም ጂኒየስ ነው የምር
ማሜ እና የደብረዘይቱ ያሲረድ የቀጣይ ምርጥ ኮሞድያን እንደሚሆኑ ተስፋ አደርጋለው
ተስፋዬ ካሳ ካለፈ በሀላ ነፍስ ያለው ኮሜድያን አላየሁም በበኩሌ
What the heck the presenter is doing, popping his picture every 10 seconds, is he promoting him self?? Woy gize, sew sitefa,..
Mame 1 ga🔥🔥🔥 the future comedian of Ethiopia
ማሜ ይቺላል ብቻ አይገልፀውም በርታ ❤
በጣም ጎበዝ ነህ ኮሜድያን ማሜ
ሷሂሊ ነዉ ያለዉ የየት ሀገር ቋንቌ ነዉ ስለማላቅ ነዉ እስፖኒሹ 😂😂😂መዳሜን መሰለኝ አረብኛዉ 😂😂😂😂😂ማሜ
He so creative .....I watched his videos
abate Comedian Mamae techelalek abo yemechek confidence demo 100% new
ማሜን የመሰለ ሰው የማቅረብ ብቃት የለውም አዘጋጁ እጅግ አሰልቺ ነው
ትችላለህ ማሜ ይመችህ 👏
ማሜ ትችላለህ 😂😂😂😂funny, አዘጋጁ በፎቶ አዛገን ይደብራል ጋዜጠኛው የልጁን ብቃት ሸፈነው
በጣም የሚየሰለች ነገር የልጅን ፎቶ ማየት ነው.. ልጁ ደግሞ ሃይለኛ አድቃቂ ነው!
ሥለ ማድቀቁን ትተሽ ችሎታጸውን ብታደንቂ ልጁ ግን የሚገርም ተሰጦ ያለው ልጅ ነወ
ወሬ
ፎቶው ምንነው ያለ ዛሬ አልታየም እንዴ ስልችት ያደርጋል እሺ ኡፍ…………….!!!!
ማሜ ያራዳ ልጅ❤❤
ማሜኮ የተንቢ የኔ አንደኛ❤
ያዘጋጁ ፎቶ ዘሎ ድንቅር የሚለው ነገር ያሰለቻል
Beye mehalu kine walta yemilew mastawekya selechegn
ትክክለኛ ተፈጥሯዊ ብቃት ነው ያለው።
ማሜ ትችላለክ እኮ
masha allah
ባእድ አምልኮ ተመችቶኛል
best comedian ever
ክክክክክክ ለፍልፍሉ እንግሊዝኛ አላርጅኩነው
ባዕድ አምልኮ ነወይ😂😂😂
እንደዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ለራሱ ለመታየት የሚጋጋጥ የለም።
what about finch? French?
Hahahaha your french accent is way better than mine🤣🤣
mindnew kine walta logo beza eko aselchi nek ante fara
Mame gin respect
ጎበዝ ነው ።
ጭብጨባ በዛው (ጩኸት በዝቷል) ስቱዲዮው ያስተጋባል……
መሜ የሚመቸኝ ከኮሜዲው በተጨማሪ ያለው እውቀትና ሎጂኮቹ በጣም ይመቹኛል
ፍልፍሉ በፈለከው ጥራኝ አላለም😂😁😂😁
❤❤❤mamy
ወንድሜ ኘሮግራምህ ደሰ ይላል የ to pis አለባበሰህ ይመቻል የ ባህላችን ልብሰ አለባበሰህ በጣም ያምራል So ከ ይቅርታ ጋር ከ ጫማህ በታች መታየት አለበት ካልሲህ ካጠፋው ይቅርታ ወገኜ So በተረፈ ተመችቾኞል Your program like like like beyalew በቂዬ ካጠፋው ይቅርታ
Wow best pm meles zenawi
ትችላለህ አባባ ማሜ😂
Kiswahili and arabic tekekel yimesaselam lemen benel Swahili mibalu gosawoch tekurena areb mix nachewu....
4 Comedian mame program arrange argulet stund up yazegajln...
ማሜ ❤❤❤
ወንድሜ ኘሮግራምህ ደሰ ይላል የ to pis አለባበሰህ ይመቻል የ ባህላችን ልብሰ አለባበሰህ በጣም ያምራል So ከ ይቅርታ ጋር ከ ጫማህ በታች መታየት አለበት ካልሲህ ካጠፋው ይቅርታ ወገኜ So በተረፈ ተመችቾኞል Your program like like like beyalew
ዋው ትችላላክ✌👌
Yane wede temcglhe batame😍😍😘😍😍😘😘ማሜ
Rebash!!! I love mame😂😂😂
መጨረሻ ላይ በጣም አስቆኛል
ማሜ ትችላለክ ይመችክ 😅😅😅😅😅
ጭብጨባው መቼም ከሌላ ጊዜ ዝግጅት ላይ የተወሰደ መሆን አለበት ሰው ስለ አጨበጨበ አጨብጭቡ ነው ስለ ሳቀ ሳቁ ነው 🙀ለማንኛውም ይመቻችሁ 🤷
Ahun gena Potential YALEW Comedian Meta yemechek Techelalek
fan
በእግዛብሄር Mail አርግልኝ Video ህን እኔ
Edit ላርግልህ ነብስ ልዘራበት ፕሮገራምህ
ላይ ማሜ ሰላለ ይተወሰነ አይቼዋለሁ እየደበረኝ
👏👏👏 አያስፈልግም 10 ግዜ
አይነፋም
Ambesa mame
program azegaju betama betam nw yemeyastelawe
የኔነህ ከበድ ሚገርም ሰዉ
ማሜ ትችላለህ!!
just wow 😳
ምንድነው ጭብጨባ እና ፎቶ በጣም ይደብራል
የመጀመሪያዉ ቀዥቃዣ የቲቪ እንግዳ ክክክክክክ
Endezy gazetegna miyastelegn yelem derek
Deme manes
gobezi lje new
ይሄ አሁን ያስቃል
Yihe lij tesfa yalew lij new mame best 🤙🤙🤙
Gazetegnaw serat yelwim enji leju gobez nw chewataw
ዮ ኣቫዬ ማሜ ትችላለህ😂😃😂😂👍
mame ye jimmaw betam andegna new
Mame mrtyew 😊😍
ጀልባ የሆነ አዘጋጅ ነው ለቀልድም የማይመች
በየት ልጨርሰው የልጁ ፎቶ
Too much photos Betam yidbiral
Ehe comedian adelem tik tok lay 1 dekika video bisera yishalihal
Ye backgroundu chebecheba effect betam new miyasetelaw beza lay asere new ye programu masetawekiya yemimetaw yaselechal
mame liyu new
Kashim camera man
ስንቴ እዳየሁት በስማም
Liji tesfa alew gn ይንቀዠቀዣል
ማሜ ግን ይመችህ መልስ ወገብ ቆራጭ ና ቅልብጭ ያለች ናት ።
ምን አይነት ሽልጥልጥ ጠያቂ ነዉ የአንተን ፎቶ ማየት ምን ይጠቅመናል
Denk chelota katelbat. Mamay
mama mert sew
ምንድነው የጅብሰም ፎቶ ግርግር!!
Tik tok yaferalen mirt comedian
Azegaju be zemed yeteketere ymeslal
ግን ደሥ አላለንም
ይችላል ይኬ ልጅ
Erasin mewded ke lik siyalif yastelal 50 gize photo