የሪፐብሊካን ጋርዶች መሳሪያ ገቢ ሆነ የጎንደሩ ጀግና ከነ ጦሩ ገባ የጎጃሙ ከባድ የደፈጣ ጥቃት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024

Komentáře • 29

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 20 dny +3

    ገና ብዙ ድንቅ ተአምር እናያለን እንሰማለን እግዚአብሔር ይመስገን ። ሐይል የእግዚአብሔር ነው ።

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před 19 dny

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před 19 dny

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 20 dny +2

    ሀለሎያ ገና ኢትዮጵያ እንደ ኢትዮጵያ መቀጠ ል ካለባት ሁሉም ወደ ፋኖኖኖ❤ ዘረኞች እንደ ቅርጫት ስጋ ሳይከፋፈሏት ።ድል ለ ጀግኖቻች ን ፋኖ ድል ለ ኢትዮጵያ ህዝብ

  • @HabtamuGebeyehu-wr3pn
    @HabtamuGebeyehu-wr3pn Před 20 dny +2

    ድል ለፍኖ

  • @AbebeFsehaw
    @AbebeFsehaw Před dnem

    እውነት ነው ያገር ህፃናት ናቸው ተጭነው ሲሄዱ አይቻለው

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 Před 19 dny +1

    Dl le Amhara fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před 19 dny

    Good job FANO ❤❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 19 dny +1

    ብልፅግና ሠራዊቱን በአማራ ክልል ከቆየ የመበታተን አደጋ ያጋልጠዋል። ፋኖ በደፈጣ ጥቃት፤ ትጥቁን እየተቀበለ ሙትና ምርኮኞ ያደርገዋል። ሁኔታዎች ባሉበት ከቆዩ፤ ሰራዊቱ በሞራል እየተዳከመ ስለሚሄድም ለአማራ ትግል የበለጠ ጠቃሚ ይሆናል።

  • @melesekassa1055
    @melesekassa1055 Před 20 dny +1

    ቀኑን ጻፊ፣

  • @TibletsKirby
    @TibletsKirby Před 19 dny

    Fano is hero 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-yu4gr3hg1r
    @user-yu4gr3hg1r Před 20 dny +1

    ቅጥፈት ሳይሆን ህዝብን በመናቅ ነዉ

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před 19 dny

    fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Před 19 dny

    አማራ ያሸንፋል

  • @bezaadaneminiwiye
    @bezaadaneminiwiye Před 19 dny

    ወንድሜ የአማራ ፋኖ በወሎ በጎጃም በጎንደር በሽዋ የሚለውን መመሪያ አትዘንጋ

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 Před 20 dny +2

    አታድርስ ፡ ይላል ፡ ያገሬ ሰው ፤ ወንበዴ ፤ ርካሽ ፡ መርጠን ፤ ከተማዋን ፡ የማጂራት ፡ መቺዮች ፡ ዳንኪራ ፡ መምቻ ፡ መድረክ ፡ አደረግናት ። ጠ/ም (🤣) ??? ።

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc Před 20 dny

      አለም የሚውቀው የአማራን የዘር እየጨፈጨፋ ማን እዲስማው ነው😢

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q Před 19 dny

    ለምን ይለቀቸዋል እራሡ ነዉ ያገታቸዉ የአማራ ዘር ማጥፋት ነዉ አለማዉ ዘረኛዉ እረሞ እኔ የገረመኚ አማራ ሆኖ ለፀረ አማራዉ ብልፅግና መተባበራቸዉ ነዉ። ሆዳሞቹ መከላከያ አትበሉ🐄🐄👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 Před 19 dny

    እነ ሽመልስ አብዲሳ አስገድደውም ሆነ ሰልጣኙ በራሳሱ ፈቃድ ታጣቂው ወደ አማራ ክልል ፋኖ ሄዶ አንቆሰቀስም እንዳሉት ሁሉ ሌሎቻችሁ ሁሉ ወደ ፋኖ ጦርነት አትቆስቀስ በሉ ።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 19 dny

    የሚገርመውና የሚደንቀው ኦሮሙማው እየፈጸመ ያለውን ግፍና ወራዳ ስራ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ነኝ የምትለው አሜሪካና ቡችሎቿ በዝምታ መዋጣቸው ነው፤ ተላላኪዎቿ እንደሆነ እንደቅጠል እየረገፉና ዋናዎቹም ሞታቸዎን እየጠበቁ እንደሆነ ይታወቃል፣

  • @user-pc4je9cy9e
    @user-pc4je9cy9e Před 20 dny +1

    ገናሁሉምሰራዊትፍኖን
    ይቀላቀላል

  • @belaywolde4766
    @belaywolde4766 Před 20 dny +2

    eskahun subsribe saladerg yiqrta