"እየተገደላቹ አሜን አትበሉ" || The Temple Of Righteousness || Prophetess Selam Mesele

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2024
  • Peace like subscribe share may channal
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይሄንን ይጫኑ • Ethiopian christian /p...
    • Ethiopian christian /p...
    • Video
    • Video
    እኝን መልእክት ይስመሐ
    • Ethiopian Protestant s...
    • Ethiopian /christian /...
    • Ethiopian christian /P...
    • Video
    • Video
    / cmht40jdnac
    pCMhT40jDn...
    pCMhTbnPHJ...
    / muse.suifu
    / salam.msele
    • Video
    • Video

Komentáře • 28

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 9 dny

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 Před 2 měsíci

    Amen. Amen. Amen👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 5 měsíci +3

    I love your messages. Please continue to preach the truth. ❤❤❤

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤ተባረኬ በቡዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን እውነት አሜን❤❤❤❤ አሜንንንንንንንን 😊

  • @user-dk5vd3js2b
    @user-dk5vd3js2b Před 5 měsíci

    እህቴ ተባረኪ

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 Před 5 měsíci +1

    ኦኦኦኦኦኦ መናገር እስኪያቅተኝ በመንፈስስ ሰቀጣጠል በሀይል ፀጋ ስካፈል ይሰማኛል እንዲህ ለቃሉ እውነት የሚቆም ኦኦኦ ምን ልበልሽ በብዙ ብዠልን ተባረኪ

  • @wardewarde8863
    @wardewarde8863 Před 13 dny

    Ameeeen Ameeeen ❤❤❤

  • @user-mo7il4lo2f
    @user-mo7il4lo2f Před 5 měsíci +1

    Goftaan koo ammalee dabalee dabalee sii haa eebisuu darbii deemii hoomtuu siin dhabiin tajajilaa dangaa hin qabnee tajajilii

  • @yeteakalu2766
    @yeteakalu2766 Před 5 měsíci

    ፀልዬልኝ እባክሽ ከእስራት እንድወጣ።❤ የምሄድበት ቸርችል የለም:

  • @user-bl2oy3xn9r
    @user-bl2oy3xn9r Před 5 měsíci

    Amen ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rs5lp6on2m
    @user-rs5lp6on2m Před 5 měsíci

    Very good true ida

  • @NatanWonde
    @NatanWonde Před 5 měsíci

    የሞትኩት ጴንጤ የሆንኩ ቀን ነዉ 😢 የትም ቸርች አሌድም ናዝሬት ብትመጡ መልካም ነበረ እናንተ ቸርች ገባ ነዉ

    • @dagimdagi5054
      @dagimdagi5054 Před 5 měsíci

      ጌታ ነው የተከተልሽው. ውይስ ሰው ነው በጌታ በናዝሬቱ በኢየሱስ. ስም ክምንሽ ምን አስጨነቀሽ ደሞ እግዚአብሔር ቀብቶ ያስነሳውን ነብይ መቃወም ጥሩ አይደለም እስው እንድዝ አለች ማለት ነቢይ የለም ማለት አይደለም ምጽፈ ቅዱስ ሲናገር ነብያትን የሚቃወም እግዚአብሔርን ይቃወማል ይላልና ስለዚህ እህቴ አንቺ እግዚአብሄርን አምነሽ የዘላለም ህይወት ያለሽ የተከበርሽ ታላቅ ሰው እንዲሆንሽ አትርሺ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያለው ሰው የዘላለም ህይወት እንዳለው በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ ተጠቅሷልና ተረጋግጠሽ ጌታን አምልኬ ጴንጤ ሚባለው ስም ክርስትና ሊሆን ይችላል እኛ ግን ያመነው የዘላለምን ህይወት አግኝተናል በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና ኢየሱስ የዘላለም ጌታነህ በጌታ ጴንጤ እንደዚህ ይገባ እንዲሆን የሚባለው ነገር እኛን አይመለከትም እየሱስ ጌታ ነው

  • @user-rb9su6hv6o
    @user-rb9su6hv6o Před 5 měsíci

    😮ምን አደረገቻችሁ ዘይት አይሽጥም ነው የምትሉት ምንም ለሌለው እንኳን አታዝኑም ለፀሎት እንኳን ስንት ሺህ እንደምታስከፍሉ እረሳችሁት ምንም ለሌለው በነፃ ላገኛችሁት ትፀልያላችው ፈጣሪ ግን ያለውንም የሌለውንም በእኩልአይኑ ነው የሚያየሁ ፈጣሪን ያወቀ ገን ቢሰደብም አይሳደብም ሁሉን የሚችል አምላክ ነውና

  • @dagimdagi5054
    @dagimdagi5054 Před 5 měsíci +1

    ዝይት ዝይት. ጋስታ እይልሽ በስዉ ለይ እየፍርድሽ ለራስሽ ገድል አትግብ ከአባታቸው ፋብሪካ በነጻ አምጥቶ መሰለሽ እንድ ስለዚህ አንቺ ራሱ የዘለልሽ ነው ወንጌል ስታስተምሪ ወንጌል ስታስተምሪ ተረጋጊ ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር መጀመሪያ በራስ አይን ውስጥ ያለውን ጉዳፍ አውጣ ከዛም በወንድም ያለውን ታዎጧል እናቴ ዝም ብለሽ ወንጌል አስተምሪ እና ተረጋጊ

    • @NatanWonde
      @NatanWonde Před 5 měsíci

      መገሰጽ ልክ ነዉ እንጂ እየፈረደች አይደለም ጌታ ነዉ ያስተማረን ግልጽ እነት

    • @dagimdagi5054
      @dagimdagi5054 Před 5 měsíci

      @@NatanWonde ወንድሙን ዘይት ሻጭ እያለች በህዝብ ፊት መዋረድ ልክ ነው ክርስትናን ማሳደቢ ጥሩ አይደለም ሰው የእግዚ ቃል እንዴት ይስማ የ እግዚአብሔር ቃል ሲሰበኬ ብስድቂና እና በእውነት ነው

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n Před měsícem

    ማቴዎስ 7 አንቺ ብቻ አውቅ አትሁን ምክንያት ይዎንጌል አምንችን እይስድብሽ ነው ትክክልህን ዎንጌል አስትምር
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
    ³ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
    ⁴ ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
    ⁵ አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 Před 5 měsíci +1

    አንቺ ቆሻሻ በክት የአልጋይን ስም በውሸት እያጠፋሽ አንቺ ተቀባይነት ለማግኘት በጌታ በኢየሱስ ስም አይሳካልሽም አንቺ የሰው ባል ሰርቀሽ አይደለ ያገባሽል ማፈሪያ አንቺ ለኩሽናም አትሆኝም

    • @aregaayalew215
      @aregaayalew215 Před 5 měsíci

      ታውቃታለህ ነው ስብከቷ አልተመቸህም በእውነት ለፅድቅ የማይመቸህ ከሆነ

    • @derejeassamnow8010
      @derejeassamnow8010 Před 5 měsíci

      እረ እግዚአብሔርን ፍሩ ስድብ አትሳደቡም ማን ይሁን ማን እግዚአብሔር ፈራጅ ነው።

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma Před 5 měsíci

    እዩኝ እዩኝ እያልሽ ነው፣ ከነርሱ በምን ተሻልሽ? ያው ነሽ

  • @dagimdagi5054
    @dagimdagi5054 Před 5 měsíci +1

    አንች ልጅ ግን ተርጋግይ ናብያትን ብቻ ነው ምትሰብክዩ ምለት ነው አራዓ ዋንጌል ስብክ ጌታ ይቅር ይበልሽ 🙄🙄 ትርጋግተሽ አስትምር ከችልሽ

    • @NatanWonde
      @NatanWonde Před 5 měsíci +1

      ወንጌል የሚሰብኩ ብዙ አሉ መቼ ሠማቹ እሷ ጥሪዋ ነዉ ለቅን ሰዉ ምጥምቁ ይዋንስ ነች እናንተ የፍኙት ልጁችስለ አጢያታቹ ግሳጼን ትጠላላቹ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 5 měsíci +1

    አንችም ያው ነሽ ምን አይነቷ ጋጠ ወጥ ነሽ ሰው በመስደብ ነብይ ብለሽ እራስሽን የሾምሽ ፃድቅ ይወድቃን ይነሳል ገጠር ዘርፍሽ ቆርቆሮ ሳይቀር ሽጠሽ የመጣሽው ፡

  • @user-mo7il4lo2f
    @user-mo7il4lo2f Před 5 měsíci

    Goftaan koo ammalee dabalee dabalee sii haa eebisuu darbii deemii hoomtuu siin dhabiin tajajilaa dangaa hin qabnee tajajilii