Video není dostupné.
Omlouváme se.
#ለተነሱብኝ_ጥያቄዎች_ሁሉ_መልስ___
Vložit
- čas přidán 12. 08. 2022
- #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
gofund.me/9ce742f2
www.tehadesointernationalchur...
t.me/pastorkassahunlemmaminis...
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
°Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
°To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
°Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
ጊዲ የምታስረዳበት መንገድ በጣም ግልፅነት ያለው ነው በተለይ ስለ ዘፈን የተናገርከው እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
Wow tebareku 👍🙏📖
ብዙ ብዙ ብዙ ተምረናል፡ ፓስተር ካሳሁን፡ ኣይዞክ በርታ፡ ለጌዲ ተረድተህለታል፡ ኣይዞክ ግድ ኣይሁንህ፡ ለጌዲ ምን ይሉታል ብለክ ኣትሳቀቅ፡ ጌዲ ለሰይጣን ማሳቀቂያ ሊሆን ነው ብህይወት ያለው፡ ክብር ለህያው ኣምላክ!!!!!!!!
እዚውስጥ የተረዳሁትና የተማርኩት ፓስተር በጣም ትሁትና ኣዳማጭ ነህ። ሲቀጥል ጌዲ የሚገርም የእግዚአብሔር ቅባት ያለው ዘማሪ ነው ለህግዚኣብሐር ቤት ያለው ቅናት ውስጡ ላይ እንደ እሳት የነደደ ነው ብሩክነህ ጌዲ እንወድሀለን በርታ
Wondime sew yemakirale bila dagimagna endat tabike 🙏🙏
ግዲዬ ምርጥ ዘማሪ እዳተ ትትን አርገው የሚያስ ረዳ በጣም አይምሮክ ፅድት ያለ መፃፍ ቁዱስ የገባክ ወድሜ ሠው ብዙው ይላል በርታ አተ ማንንም አትስማ ፈጣሪ ካተጋር ነው የምወድክ እኤምዲያም እወደዋለው 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏
amen getahoye
ድንቅ መላክት ነው ተባረኩ❤
tebareku
yes
Eebbifami Geedi
ጌዲየ ኣሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይገኝልህ፡ በጣም እንወድሃለን፡ ቀጥልበት ሰይጣን ቅጥል ይበል!!!!!!!!
ስጦታው ከላይ ነው ፈጣሪ የሠጠክ በውነት 👏👏👏🙏🙏😭
ጌዲዮን ምርጥ ቀጥተኛ ሰው ይመስላል ።
ፓ.ካሳሁን ኣስመሳይ ይመስላል
የእግዚአብሔር የሆነ ነገር ለሰው መስጠት አትችልም 👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️ተባረክ
ተባረኩው 👏👏👏👏👏👏
geta yebarkhe
Keep it up bro ewdehalhu
My God you are beloved child of God and put your self what God thinks about you forget your surrounding attach with your father God who given your life to you.
እንኳን ሰማሁህ! መድረክ ላይ ማበድ ስለበዛ ወደ የት ልንሄድ ነው ብለው ከሚሉት ነኝ::ጌታ በእውነት ነክቶህ ከሆነ እንደነካህ ሁን መንፈሱ ወደእኛም ያልፋል:: አንተን ባላውቅህም ሌሎችን ስመለከት ግን ህይወት እና ኑሮ ሌላ የመድረክ ላይ ደግሞ ቲያትረኞች ስለበዙብን ነው!
waw geta yebarkhe
Amen!
Giedion be blessed I apprietioted I loved your voice from the being song is for God period.
ፓስተር በጣም በጣም እወድአለሁ ልጁንም እንደዚያዉ ነዉ
Be Eyesus Geta sem tebareku
ጌድ ተባረክ ፈጣርን እንጂ -ve ሰው አትስማ።
Chare engid Simawu
ዘመንኩም ይባረኽ
እንዲሁም እወድሀለሁ የባሰ ዛሬ ደግሞ ወደድኩህ ተባረክ አንተ ዝም ብለህ አምልክ ይሄ መንገዱነው ጌታ በቅርቡ ቤቱን ያጠራል እንዲሁ አይቀጥልም ልዩነት ይሆናል🤲🙏🏾
ዋው በጣም ድንቅ መረዳት ድንቅ መልክት ነው ጌዲዬ አንተ እግርህን ወደ ላይ ሰውቅለህ ስትዘምር ብቻ ነው ቅር የሚታሰኘኝ ያን ግዜ እንድነቅፍብህ ታደርገኛለህ ጥበብና ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ።
Godblase you❤
ለጊዲዬ እግዛብኤር ለራሡ ፈጤሮታል።። ዘጋይብዛልክ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ነው ፓስተር ካስሽ ጌታ ይባርክህ ዘማሪ ጌዲም በጣም በሳል ሰው ነው አንተም ተባረክ በርታ እውነትን ማውራትህን ሁሌም ቀጥል u are blessed
Amen we the temple Holly God. We praises God by song by dancing in different language culture for only our God in a mame of Jesus Amen.
በትክክል።
This it spirit touch no need any human limitation .
Just focus on your God . Don't listen others just worship God.
Tebarekkkk😢😢😢❤❤❤unetinawuu😢😢😢
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ግድዮን ። በአንተ ፀጋ ተባርኬ አለሁ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ ግድዮን ።
ጨዋ ዘፋኝ ጨዋ ዘፋኝ ሆኖ ይሞታል!
ለክርስቶስ የኖረ ዘለአለም ይኖራል!
I understand you Gedy you are right go hade by sprit of God
አየ የኢትዮጵያ ሳው ዞሮ ዞሮ አተጋ ማጡ
መልካም ሳው ኝህ
ጌታ የባርክህህ ተባርክልኝ ተባርክልኝ
ልዑል አግዚአብሔር ፀጋ ያበዛልህህህ
በጣም በጣም አንውድሃለው 🥰🥰🥰
ፓስተር ካሳሁን እባክህ ሉሁሉም ትክክል ኣትበል!!!! እውነት ኣንዲት ናት፡ ጌዲ የተናገረው እውነት ነው ብለህ ካመንክ ለነዚህ የጌዲን ንግግር ያልተቀበሉት ፡ በኮሜንታቸው like ኣትጻፍ፡ ከቻልክ እውነቱን እንዲ ቀበሉ ጻፍላቸው፡ ምክንያቱም ኣንተም ለእውነት ብቻ የቆምክ ሰው ስለሆንክ ብየ ነው፡
ትህትና የመንፈሳዊ ሰው መለኪያ ነው። ወደ ቆላስይስ 3
12፤ እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ፥ ምሕረትን፥ ርኅራኄን፥ ቸርነትን፥ ትህትናን፥ የዋህነትን፥ ትዕግሥትን ልበሱ።
ዘፈን ሀጢያት ነው። ማጭበርበርስ መቅደስ እንደናንተ ማስመሰልስ
ጌድዬ ያብዛልክ ተባረክ
ተባረክ ወንድማችን ጌዲ፣ቀጥል ፣በርታ
ጌዲ ተባረክ ድንቅ ነህ
ጌዲዬ በጣም እንወድሀለን በጥቂት ክርስትና ባልገባቸው ሰዎች ልብ አይውረድ አንተ የኢየሱስ ምርጥ ነህ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏽
ጌታ ብርክ ያድርግ ሞክሼ አሳስታኝ ነበር በተወሰነ ደረጃ ሃሳባ ወስዶኝ ነበር ግ ን ምን አለበት ዝም ብትል!!!
Endet desyilal tebarek fatar abzito yebark
Ewnt arnt yweta tebark yalfkbetn ewnt seltngerk👏👏keber lmgebaw keber yestwa get yekber!!!!"bezwchnyemystu endzertu yalu selalu ulte eger selaln ulte zaf lay aywetam enstwe!!!!yemntchn jemariy yehonwen kerstsen enktel 🙏🏼
ጌድዬ ጌታ ይባርክህ
ዋው አይወሰድብህ ዘመንህን ለ እግዚአብሔር ብቻ እንድትዘምር ፀጋውን ያብዛልህ ወደዘፈን እንሄዳለን እያሉ ለምአስፈራሩት ትምህርት ይሁናቸው ቤተክርስትንያም አገልጋዮችን እንደሚገባ በግልፅ በመነጋገር ትደግፍ ቅዱሳንም ከመፍረድ ይልቅ በችግር ውስጥ የምአልፉትን ካወቁ መደገፍ ክርስቲአናውይ ግዴታ ነው . ዘማርያን ግን ይህን ፀጋ መወዳደርያና የገንዘብ ምንጭ ከማድረግ ይመለሱ ሰውን ማታለል ይቻላል ግን የፀጋውን ባለበት ግን አይቻልም ለከበረ ነገር ተጠርተው ለተዋረደው ገንዘብና ዝና አረ ተመለሱ ወደ ቀደመው ፈቅራችሁ ተመለሱ
ተባረክ ትክክል ነው የተናገርከው ጌዲ መናገርህ ጥሩ ነው ምክንያቱም ስለፍቅር ስለማሳደግ እደቤተክርስትያን መስራች ወይም ባለራይ በአሁን ጊዜ የሱን ተርች ባዶ እዳይሆን ነው የሚፈልጉት እንጂ ነገ እኔን የሚተካነው እና ላሳድገው የለም ሁሉም ለራሱ ፐርፐዝ ነው የሚፈልጉት ተባረክ ለገባው ማንቂያ ደውል ነው
Wow kasish ; keepit up the good performance with you,its very interesting & blessings !!!
ተባረኩ ❤❤🙏🙏🙏
Please የምታገለግሉት ህዝብ የአማሪኛ ተናጋሪ ነው
እንግሊዝኛው ቢቀር ,ደግሞም የብስለትና የአዋቂነት ምልክት ነው ,እንዳትጎዱብኝ ከዚህ በላይ አልልም
የጌታ ልጆች ናችሁና አከብራችጏለሁ።
Mucaa kana baay’een jaalladha. Jiraadhu Gedisha!
በጣም ተአምረ አለው ሰእለ እነቴ እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር አብ ስቶ ይባርከቹ
Gedi and Paster kas Tebareku.......ewunet new kefekr wuchi hulum kentu new...
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER GEDION ASCHALEW.
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER GEDION ASCHALEW::
What a deep understanding? Amazing! Blessings Bro!
God with you brother bless you both
Zemen yibareki wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amazing 🙏🙏🙏
God bless you ❤️ sweetheart ❤️ 😘
Thank you both god bless stay safe
YEAH::
Wow Amazing GOD bless you all the brothers
WOW GEDI AHUN BETAM WEDEDKUH MY HERO
ይህ ልጅ በጣም ያሳዝነኛል blind mind ነው ጸሎት ያስፈልገዋል ምስኪን
MY GOODNESS::
I like what you said work is this and that singing secular is not job at all true. Singing for God is job true
እሰይ!!!!!!! ደግ አረገች!!!!!!!!!
Pastor Kaseye, l attended your service in Mekle in 1993 E.C . That was wonderful time. Still you are cool. You are well mannered. May God bless you too.
Gedi, be your self and enjoy that life. Give priority for Holly Spirit. Respect human beings.But don't give unnecessary attention for unhealthy comments!!!
Jesus is our CORNER STONE!!!
Please work to save the generation!!!
God bless you both of you your are blessed
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER GEDION ASCHALEW::
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA::
GBU
Abo taberki babizu taga 🙏🙏🙏
Temarekuu❤❤❤
God bless you brothers
God bless you Brother !!!🙌
MY GOD OH::
Work is what we do with our hands like that
ኦኦኦኦኦ ዘፈኑንም ግጥም ከነ ዜማዉ ጌዲ ረጋ ብትልስ ምን ኣለበት😊
ጌዲ በጣም እምወድህ በዝማሬህ የተባረኩኝ ሰው ነኝ ያብዛልህ ያልከው ሁላ ገብቶኛል ግን ባለፈ ሄኖክ ጋር በልሳን ብለህ የዘመርከው ቢቱ ሱዳን ሆኖ የዛር ይመስላል ሌላው በቅርብ አዲስ ክሊፕ የለቀቅከው የሙስሊም ልብስ ለብስህ ቢቱም ሆነ ክሊፑ ልክ አደለም ካንተ የበለጠ ባላውቅም ብዙዋች ቲክቶክ ላይ መቀለጃ መሳለቂያ ሆንዋል እና እምናደርገውን ነገር ቆም ብለን ብናስብ አንተ የተባረክ ወንድማችን ነህ ጌታ እሚገርም ፀጋ ሰቶሀል ከዚ በተሻለ መሰራት አቅም አለህ በርታ ሰዋች ሲተቹህ ተቀበል እሳት በሌለበት ጪስ የለምና ለምን ተተቸው ከማለት ሰህተቴ የቱጋር ነው ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል አብዝቶ ይባርክህ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ጌድ ።
ፓስተር ካሳሁን ተባረክ አዲሱ የጀመርከው ጭብጫቦ በጣም ዲስተርብ ያደርጋል እና ቢቆም ባይ ነኝ ተይሙን ጠብቆ ሰለማይገባ ይረብሻል በርታ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
Wowowi tabarakuuu❤❤❤❤🙏
DEFINITELY::
ውይ ጌዲዬ ጌታ ብርክክክክ ያድርግልህ ግን በጌታ ቤት ሆነው ይህንን የዘሪቱን ሀሳብ የደገፋትን አፈርኩላቸው ሂወታቸው ሊፈተሽ ይገባል አንተግን በርታ🙏🏾
Tebabun lamin itrevu atragem paster .?
AYZOH GEDI
👏👏👏👏👍👍👍👍
ጊዲ❤
Zemeta manen gedele
በትክክል በቃ ሃሳብህን እንዳቀይር ዘፍን ሃጢያት ነው ዳዊት ለ እግዚያብሄር ዘፈነ ጨፈር ዘፈን ለ እግዚያብሄር ብች ነው
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY, ENCOUNTER, INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
Full of adjectives 😁,God bless you brother
አን ልጅ መዝሙርክ ምንም የማይወጣለት ቤሆንም እኳን ከቅርብ ጊዜ በዋላ ያመጣከው የመድረክ ላይ ኸረካት የሜያሸማቅቅ የሜያሳፍር ነወ በደኸናክ ነው ግን እና አገልግሎትክ ለሰው አእምሮ የሜመች ቤሆን ጥሮ ነው በጣም ለመስከን ሞክር ጌታን በጣጣጣም ስታቅ በጣም የረጋክ ሰው ነው የምትሆነው እጄ እሳት ላይ እደተጣደ ሽሮ ግፍል ግፍል አያረግም🤔