ንስሃ ግቡ! እምቢ ካላችሁ ቅጣቱ መጥቶላችኋል፡፡ "የሀብታም ዘመን አበቃ የድሃ ዘመን ደረስ" - አባ ብርሃኑ ከደ/ታቦር ኢየሱስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 02. 2022
  • #Ethiopia #ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን #ንስሃ_ግቡ
    ንስሃ ግቡ! እምቢ ካላችሁ ቅጣቱ መጥቶላችኋል፡፡ "የሀብታም ዘመን አበቃ የድሃ ዘመን ደረስ" - አባ ብርሃኑ ከደ/ታቦር ኢየሱስ
    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር።
    ኢትዮጵያ ር።ስተ ድንግል ማርያም ።
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን።
    ኢትዮጵያ የአለም ገዥ።
    ++++++++++++++++
    👉 bit.ly/RayYohanes20_Webpage
    ከዚህ ስር በተዘረዘሩት ሊንኮች (መስፈንጠሪያዎች) በመጠቀም ሙሉ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታትን በፅሁፍና በድምፅ ንባብ ማግኘት ይችላሉ።👇👇👇
    Click the links below to get all God's Messages titled "Ethiopia the Light of the World" with PDF and Voice Reading.👇👇👇
    Google Drive links 👇👇👇 የጉግል ድራይቭ መስፈንጠሪያዎች 👇👇👇
    Link 1 👉 drive.google.com/drive/folder...
    Link 2 👉 drive.google.com/drive/folder...
    Mega Cloud Storage Link 👇👇👇 ሜጋ መስፈንጠሪያዎች (ሊንክ) 👇👇👇
    mega.nz/folder/mpUSACJB#kDqfp...
    "Revelation of John 20" page links 👇
    ራዕይ ዮሐንስ 20 ገፅ ሊንኮች (መስፈንጠሪያዎች) 👇
    ራዕይ ዮሐንስ 20 የቴሌግራም ግሩፕ / telegram group 👇
    t.me/rayeyohanes20
    ራዕይ ዮሐንስ 20 የቴሌግራም ቻናል/ telegram channel 👇
    t.me/rayyohanes20
    ራዕይ ዮሐንስ 20 የቴሌግራም የንጽጽር ቻናል / telegram channel 👇
    t.me/ethiopialightoftheworld
    ራዕይ ዮሐንስ 20 የቴሌግራም መማማሪያ ግሩፕ / Learning telegram Page 👇
    t.me/ethiopiayealembrehan
    ራዕይ ዮሐንስ 20 የቴሌግራም ቦት/ telegram Bot 👇
    t.me/rayeyohanes20_bot
    ራዕይ ዮሐንስ 20 የፌስቡክ ግሩፕ / Facebook group 👇
    / 17156. .
    ሌሎች አማራጭ የቴሌግራም ሊንኮች👇 Another Optional Telegram links 👇
    👉 t.me/rayeyohanes20
    👉 t.me/Yetewahedoarbegnoch
    👉 t.me/ethioBirhan
    👉 t.me/ethiolightcontents
    👉 t.me/ethiopialightoftheworld
    👉 t.me/GodMessages_EthiopiaYale...
    አማራጭ የፌስቡክ ገፅ ሊንክ 👇 Optional Facebook Page link 👇
    / godmessages.. .
    በዩትዩብ ለምትፈልጉ 👇 for those who want CZcams link 👇
    👉 / @ethiopiayealembirhan
    👉 czcams.com/channels/vef.html...
    👉 czcams.com/channels/3Nv.html...

Komentáře • 38

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 Před rokem +1

    🙏🙏🙏💐💐💐🙌🙌🙌

  • @zeamanueladdisu1174
    @zeamanueladdisu1174 Před 2 lety +3

    እመብርሀን፡የአስራት፡አገርሽ፡የምትረከቢበት፡ሳሀት፡ደረሰ፡ተመስጌን፡አምላኬ፡የድንግል፡ልጅ።

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን የስማይ አባታችን የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን ትንስአየዋን ያሳየን

  • @kedest32
    @kedest32 Před 2 lety +2

    ያባታችን በረከታቸይደርብን

  • @bayushbayush6384
    @bayushbayush6384 Před rokem

    🤚🤚🤚🤚

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 Před 2 lety

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማረን ከሚተርፉት ጋር ያድርገን ይማረን ይቅር ይባለን የአባቶቻችን አምላክ። 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @zenazerfa5293
    @zenazerfa5293 Před 2 lety +1

    እቤቱ ማረን ይቅርበለን እደበደላችን ሳይሆን እደቸረነትህ ማረን

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj Před 2 lety +2

    አቤቱ ይቅር በለን ሁሉን ቻይ አምላክ😭😭😭😭😭

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 Před 2 lety

    አቤቱ ይቅር በለን እንደኛ ጥፋት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት አሜን 😭

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 2 lety +1

    ማረን እግዚ አብሄር ሆይ ሀጢያታችን በዝቷል እና

  • @fasilmulu6975
    @fasilmulu6975 Před 2 lety

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 Před 2 lety

    የተጠሩት ብዙዎች የተመረጡት ጥቂቶች ማለት ይህ ነው

  • @user-kq4fv8kk4q
    @user-kq4fv8kk4q Před 2 lety

    አቤቱ ማረን እደበደላችን ሣይሆን እደ ቸርነትህ ይቅር በለንን

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንንም አይነልቦናችንን ያብራልን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 2 lety

    አቤቱ እደቸርነትህ

  • @user-kq4fv8kk4q
    @user-kq4fv8kk4q Před 2 lety

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ገፀ ምህርቱን ያብራልን!!!

  • @selamkahsay9605
    @selamkahsay9605 Před 2 lety

    Abtachene egziabheir yerdane berkato ayelyane amen amen amen kala hiwat yasmalen

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Před 2 lety

    በርከትዎት ይደርብኝ አባቴ!!

  • @abulolakew2852
    @abulolakew2852 Před 2 lety

    Amen.

  • @genettube277
    @genettube277 Před 2 lety +1

    ሠው ቢገባውም ባይገባውም ማጨብጨብ ብቻ ምን ማለት ነው ብሎ አይመረምርም ሀብታም ደሀ ማለት ምን ማለት ነው ሁሉም የኛው ወገን አደሉዴ የሚያልቁት ለምን ከማጨብጨብ በፊት ምን ማለት ነው ብለን እንመርምር መርምሩ ዝም ብላችሁ አሜን አትበሉ ይላል መፅሀፉ

  • @seblejemberu2407
    @seblejemberu2407 Před 2 lety

    Egzabher yemsgen amen abtachene Egzabher yerdane berkato ayelyane

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 Před 2 lety

    እቤቱ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @davehu4264
    @davehu4264 Před 2 lety

    ማንን ልታስበላ? መሰናክል ከመሆን...........

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety

    ነብያችን 💚 እየሱስ 💚 ክርስቶስ 💚 ይጨፍሩ ነበር ይዘምሩ ነበር ይዘፍኑ ነበር ስእሎችን አምልኩ ይላል የሰውን እፈጥራለሁ
    ይሉ ነበር ሀብል ያጌጡ ነበር ይዘምሩ ነበር በፍፁም አታዘዙም

  • @heranmulugeta1614
    @heranmulugeta1614 Před 2 lety

    Lbona ysten

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu9816 Před 2 lety

    Ye aba birhanu emebete ye aba zewengeli emebete ye aba amha eyesus emebete silekidusanochu bileshi degu zemen asayigi

  • @user-bk4wo5ff3d
    @user-bk4wo5ff3d Před 2 lety

    አንድ ቅር ያለኝ ነገር አለ እህት ወንድሞቼ ከይቅርታ ጋር አስረዱኝ ለምን ማህተም መስቀል አላደረጉም አባታችን ??

  • @bayushbayush6384
    @bayushbayush6384 Před rokem

    ሌሌሌሌሌሌ

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat Před 2 lety

    እማምዬ ድንግልዬ ከሚተርፉት ጋ ደምሪኝ አደራ

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před 2 lety

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ነው እሚሉት ወይስ ንጉስ ቴዎድሮስ ?

  • @birkedumecho4072
    @birkedumecho4072 Před 2 lety +1

    የሀብታም፡ዘመን፡አበቃ።የቅናተኛ፡መፈክር፡ነው።ከአስርቱ፡ትእዛዛት፡አንዱ፡የጎረቤትህን፡ሀብት፡አትመልከት፡ነው

    • @svetlanakhanukaeva7070
      @svetlanakhanukaeva7070 Před 2 lety +4

      እምነት ለሌለው ሰው እንደፈለጉ መናገር ቀላል ነው የቅናትም ሆነ ይምቀኝነት ጊዜው እሩቅ አይደለም መጭውን መመልከት አይሻልም ሀብታም እኮ ሰርቶ አይደለም ሀብት የኖረው ምንጩ ሀጢያት በመስራት እንጅ ስራ በመስራት ይብዙሀን ሀብት ይሄ ምኑ ያስቀናል ያሳዝናል እንጅ!

    • @ethiosister2332
      @ethiosister2332 Před 2 lety

      ያሳዝናል የታላዩ መብዛት

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 2 lety

    ወሬ ነዉ ያስጠላኝ ገዳም ገብተህ አትፀልይም ከእኛ ጋር ከተማ ከመጨፈር።