🛑ድንበር ያለፈው አርቲስት መጨረሻ..እና የወጣው የሰላም ተሰፋየ ሃይማኖት ቅየራ..?Teddy afro

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • 🛑 እዚህም አለው
    ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu on ebs,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ethiopian movie,ebstv,tiktoker,🛑 በመጨረሻም አርቲስቶቹ እና ፖምስ ተፋጠጡ የኔ ቢጫ ወባ ብሶበት ተመልስዋል,
    Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,🔴 ብዙዎችን ያነጋገረው የኪኒኔ የEBSTV LIVE ፕሮግራም እና ብዙዎችን ያስቆጣው የቲክቶከሯ ቅሌት እና የት/ቤቶች ጉድ ፍዮና | በስንቱ | Abrelo HD,Wond Lij Korete ,teddy yo yileyal,TEDDY AFRO - ቤዛ (ኅብረ ዝማሬ) | BEZA

Komentáře • 182

  • @bura20
    @bura20 Před 5 měsíci +16

    4:53 my Christian brother ! I'm so proud watching you telling that the only way to salvation is by believing in Christ Jesus only! With out the good works and works of the law ! Thank you ! Beka Christian Christian nw yetem betesdew yetem betagegnew!!!❤

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 5 měsíci +2

      What makes you think your salvation is higher than the other faiths followers, Only God can make the judgement on this matter.

    • @bura20
      @bura20 Před 5 měsíci

      @@Black-lioness Hi, It's because I'm happy to hear him speak the gospel ! And as a Christian I don't think that a place should be chosen to speak about Jesus! And For my part, I believe that the Bible is completely clear and laid out so that we can understand it. For those who have read the Bible "by rightly dividing the word of truth", God has made it clear even about this judgement things!

    • @user-ny1zq6or7c
      @user-ny1zq6or7c Před 5 měsíci

      አሀ pro nesh endy በእምነት ብቻ? አላለም😂

    • @user-bq9ru3qo5r
      @user-bq9ru3qo5r Před 5 měsíci

      ክርስቶስን በማመን ስትል? ምን ብለህ በማመን? ማን ብለህ በማመን?

    • @bura20
      @bura20 Před 5 měsíci

      @@user-bq9ru3qo5r “ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤”- ሮሜ 10፥9

  • @user-zl6mz2gf6f
    @user-zl6mz2gf6f Před 5 měsíci +38

    brother ተርቤ አብልታችሁኛል ተጠምቸስ አጠጥታቹህኛል ለሚለው እስኪ መልስ ስጠኝ።

    • @bura20
      @bura20 Před 5 měsíci

      Ok,eshi wendeme, esu bota lay(Mathew 25) Geta yetenagerew be tsega amno selemiden or ahun be be tsega zemn selemiden Christian adelem be tsega amno ye midenew ema "ke mot wede hiwot teshagere enji wede fird aymetam" teblo tetsefual eko! Eza bota lay Geta yeminegren Christianoch keteneteku ke 7 amet bohala Geta eyesus be Kiber wede mider simeta selemihon fird, which is ye shiwen amet mengest lemewres be hiwot Yalu sewoch lay selemihon fird nw! If you want me to explain it well, ask again and I will answer

    • @user-zl6mz2gf6f
      @user-zl6mz2gf6f Před 5 měsíci

      @@bura20 እሽ ታስረዳኛለህ ብዙ ጥያቄ አለኝ። መነጠቅ በየትኛው መፅሃፍ ላይ እንዳለ ጠቁመኝ። 66 or 81 ስለሚባሉት መፅሐፍ ልዩነት አስረዳኝ። 66 ማነው የቀነነው?

    • @lejleulaleul
      @lejleulaleul Před 5 měsíci

      @@bura20 መንፈስ ግን በግልጥ በሁዋለኞቹ ዘመኖች በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንት ትምህርት እየተከተሉ ሀይማኖትን ይክዳሉ የሚለው ትንቢት ብዙ የሱስ ያላችሁ ጴንጤዎች ላይ እየተፈፀመ ነው!

  • @Beautifulnature2119
    @Beautifulnature2119 Před 5 měsíci +5

    ናቲሾ መፅዋትኮ መስጠት ለነብስህ በጣም አስፈላጊ እንደሆነ ክርስቶስ በአንደበቱ አስተምሯል ❤

  • @Aza12371
    @Aza12371 Před 5 měsíci +9

    "ለድሃ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል" "ስራብ አብልታችሁኛል ስጠማ አጠጥታችሁኛል ስታረዝ አልብሳችሁኛል" ሚሉት አስተምሮቱ ምን ማለት ነው ታዲያ?

  • @user-hj1gq7mb9d
    @user-hj1gq7mb9d Před 5 měsíci +45

    በማመን ብቻማ አይደለም ስራም ያሰፈልጋል

    • @zoedemise1842
      @zoedemise1842 Před 5 měsíci +1

      Wendime lemedan mamen becha nw sera fire nw ydane sew meadergachew enji lemedan yetengawum sera ayadinikim
      ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።
      ሐዋርያት ሥራ 4:12

    • @OkoOko-eg4bz
      @OkoOko-eg4bz Před 5 měsíci

      አው ያስፈልጋል ግን በክርስቶስ ካመንን በዋላ ነው ስራ የሚመጣው ምክንያቱም ክርስቶስን ስታም እንደቃሉ ትኖራለህ ስራክ ሁሉ በእርሱ የተወደደ እና መልካም ይሆናል እንጂ በምድር ላይ እግዚአብሔር የለም የሚሉ እምነት የሌላቸው ስንት መልካም ነገር ያደርጋሉ ሰውን ይረዳሉ ታድያ እነሱ መንግስተሰማይን ይወርሳሉ? መጀመሪያ በክርስቶስ ማመን ነው

    • @lejleulaleul
      @lejleulaleul Před 5 měsíci

      @@zoedemise1842 ጥቅስ ይዘህ አትሩጥ ዝም ብለህ ባንተ ጭንቅላት ቅዱስ ቃሉን አትመዝን ማንም ለራሱ ፈቃድ ሊተረጉም አይችልም!

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 Před 5 měsíci +17

    ባለፈው አንድ ቪድዬ ላይ በሰራህው ሀሳብ ሰጥቼ ነበር....ዛሬ መልሱን አገኘው:: እምነት ያለ ስራ ምግባር አያድንም …..በትምህርትሽ ያዝኩሽ አሁንማ🙄🙄🙄

  • @Hela259
    @Hela259 Před 5 měsíci +66

    ታላቋ ማህደር ተብየው እምነት በክርስቶስ ማመን ነው እንጂ ለደሀ በመስጠት አይደለም ላልከው ተርቤ አብልታችሁኛል ወይ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛል ወይ የሚለውን መፀሀፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈውን አላነበብክም።

    • @user-lg2ke8mp1b
      @user-lg2ke8mp1b Před 5 měsíci +1

      Kedmiya lemalet felgo meselng malete b
      Meseretu be kirstose mamn nw lemalet felgo nw(my insight )

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 5 měsíci +3

      ጎሽ ንገሪልኝ

    • @teshomedaba8161
      @teshomedaba8161 Před 5 měsíci

      Ahunim bihon liju lik new ante yelkaw ka mengista samiyi ger iygenagnim ok yetrabutin mabilet melkam new isu gin la heaven magibya wastena iydelm ok if you Cristian study your Bible and learn more yele minim ewket izbin Gira yemiagebu endina izi iyinet tinesh ewket yizo new

    • @user-cs4oo2bu7q
      @user-cs4oo2bu7q Před 5 měsíci +3

      መናፍቅ ነዉኮ ለዛ ነዉ

    • @sulamith8910
      @sulamith8910 Před 5 měsíci +5

      እንድንጸድቅ ሳይሆን ስለጸደቅን ነው ለተራቡት የምናበላው፡ ለመጽደቅ በክርስቶስ ስራ ማመን በቂ ነው።

  • @Maya957
    @Maya957 Před 5 měsíci +27

    ማቴ 7፤21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
    ወንድሜ መፅሀፉን በደንብ አንብበው ከመናገርህ በፊት:ሰው አታሳስት please

    • @bura20
      @bura20 Před 5 měsíci +1

      What was besemaye yalew ye eyesus abat fikad ? Fikadu mn nbr ? Brother

    • @Maya957
      @Maya957 Před 5 měsíci +3

      በክርስቶስ ማመን እና ክርስቶስን መስሎ መኖር፣ ህግን ልሽር አልመጣሁም ብሏል እና ህግ እና ትእዛዛትን ማክበር

    • @bura20
      @bura20 Před 5 měsíci +1

      @@Maya957 Awo, gn eko ezaw gar getachen eyesus hegen lesher almetahum kale bohala lefetsem nw enji belwal eko. “እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።”- ማቴዎስ 5፥17 selezi keza antsar heg fetsamen selagegne pawlos demo endi belonal “የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።”- ሮሜ 10፥4 keza demo be mamen yetsdekenewen demo endezi alen “ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።” - ሮሜ 6፥14 kezam demo ya heg selemesharu ke Adis kidan gar siyawedaderew paulos be geltse endezi belo abraralen
      2ኛ ቆሮ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁸ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም?
      ⁹ የኵነኔ አገልግሎት ክብር ከሆነ፥ ይልቅ የጽድቅ አገልግሎት በክብር አብዝቶ ይበልጣልና።
      ¹⁰ ያ የከበረ እንኳ እጅግ በሚበልጠው ክብር ምክንያት በዚህ ነገር ክብሩን አጥቶአልና።
      ¹¹ ያ ይሻር የነበረው በክብር ከሆነ፥ ጸንቶ የሚኖረውማ እጅግ ይልቅ በክብር ሆኖአልና።
      Kezam sel heg askefinet demo endezi alen
      ገላትያ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁰ ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፤ በሕግ መጽሐፍ በተጻፉት ሁሉ ጸንቶ የማይኖር የማያደርግም ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና።
      ¹¹ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።
      Yehen anbebachu kecheresachu demo esti "wede Rome sewochen" anbebu bedenb tiru adrego sele heg ena sele tsega begetse yabraralenal !

    • @bura20
      @bura20 Před 5 měsíci

      @@Maya957 selezi ye getachen abat fikad mn endehon eyesus demo singeren “ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።”- ዮሐንስ 6፥40
      Belo getachen eyesus Kerstos negronal ! Kezam bedegami endezi demo ezaw miraf lay kuter 28 lay endi belonal “ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው አላቸው።”
      - ዮሐንስ 6፥29

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 Před 5 měsíci +5

    እቤት እውቀት ማመን ብቻ አይደለም እንደገና አንብብ ብዙ ይቀርሀል
    የሉቃስ ወንጌል 14-12-14
    ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጠይቅ

    • @NARDOSBIRHANU-wm1ed
      @NARDOSBIRHANU-wm1ed Před 5 měsíci +2

      አትፍረድበት ጀማሪ መናፍቅ(ፔንጤነው )

  • @user-bq9ru3qo5r
    @user-bq9ru3qo5r Před 5 měsíci +7

    ለማመንማ ሰይጣንም ያምናል ወንድም ናቲ። ለደሀ የሚሰጥ( ቸርነት)የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበደራል የሚለውን ጥቅስ ምን ይደረግ? በክርስቶስ ማመን ስትል፣ ምን እና ማን ብለህ ስታምን?

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 5 měsíci

      መሰጠት በጎ ሥራ እንጂ ፅድቅ አይደለም

  • @tadiyeureal2122
    @tadiyeureal2122 Před 5 měsíci +11

    pastor lmen atonem koy channel eko fuuny new sbket arkew eko nati protestant koynkem lersek new

  • @Etsegi7
    @Etsegi7 Před 5 měsíci +9

    አንተ ጨዋ በእግዚአብሔር ማመን ብቻውን መንግስቱን አያስወርስም ፤ እግዚአብሔር ለፍርድ ሲመጣ ስራብ አበልታችሁኛል ፣ስጠማ አጥታኝውቻል እንዲሁም ስታረዝ አልብሳችውኛል ይላል እነርሱም ጌታሆይ መች ተርበህ አየንህ ፣ መቸስ ተጠምተህ እንዲሁም ታረዘህ አገኘንህ ይሉታል እሱም ለወንድሞቻችሁ ና ለእህቶቻችሁ ያደረጋችሁት ለእኔ እንዳረጋችሁልኝ ነው ይላቸዋል.....

    • @bura20
      @bura20 Před 5 měsíci

      Not le wendemochachhu read it again! It's le wendemochee le Geta wendemoch not yours brothers or ours

    • @Etsegi7
      @Etsegi7 Před 5 měsíci +1

      @@bura20 I don’t remember word by word. I will read and corect.

  • @birhantadesse7225
    @birhantadesse7225 Před 5 měsíci +26

    According to Protestantism not Christianity as a whole

    • @ergoyeyeshiwas5984
      @ergoyeyeshiwas5984 Před 5 měsíci

      According to Bible

    • @birhantadesse7225
      @birhantadesse7225 Před 5 měsíci

      Faith and work always go together since faith that is not manifested in good works is not a true faith also as Christian there are commands and wills of God that we should do & follow in our lifetime which is a work and faith that we are saved by the Lord's blood

  • @sheshayitwoldegebriel6177
    @sheshayitwoldegebriel6177 Před 5 měsíci +13

    "በእምነት ብቻ ድነናል" የምትሉ ሰዎች ግን፡ እና ኃጢያት ምንድን ነው?

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 Před 5 měsíci

      Event betegebar nw milew Hatoyama yeleshem mane alesh gine sele metewat atetedekem

  • @ElizabethGirma-db3lt
    @ElizabethGirma-db3lt Před 5 měsíci +3

    ብለህ ብለህ የምንፍቅና አስተምህሮ ጀመርክ ወንድሜ ለማንኛውም ሪአክሽንህን ቪዲዮህን ስራ እሱ ነው የሚያምርብህ። አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አለ ያገሬ ሰው። በምን እንደምንፀድቅ እኛ የተዋህዶ ልጆች እናውቃለን። ወይ የመናፍቃን የስብከት ቻናል ነው በለን። ብዙ አታውራ

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 5 měsíci +5

    ሃይማኖት ከምግባር ጋር ካልተያዘ ፅድቅ የለም በጎ ምግባር አያፀድቅም ስትል ገርሞኛል ፕሮቴስታንት እንደሆንክ ያስታውቃል እና መፅሐፍ ቅዱሱን ማንበብ ጀምር ስለ ሰላም ሃይማኖት መጨረስ ነበረብህ ኮተት ይሄኔ ካደች ከኦርቶዶክስ ወጣች ቢባል እሚቀድምህ አልነበረም ለማንኛውም ቻው እስከወዲያኛው

    • @Aza12371
      @Aza12371 Před 5 měsíci

      አንተ እራሱ ሳትክ ሀይማኖት አልክ ሀይማኖት ያድናል እንዴ ???ያድናል ካልክብታብራራውና ብንረዳ መልካም ነው

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Před 5 měsíci

    የዳናችሁት በእግዚአብሔር ፀጋ ነው እንጅ በስራ አይደለም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ማንም እዳይመካ። ኤፌሶን 2:8:9

  • @user-bq9ru3qo5r
    @user-bq9ru3qo5r Před 5 měsíci +2

    ለድሀ የሚሰጥ( ቸርነት) የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበደርል፣የሚለው ጥቅስስ? በክርስቶስ ማመን፣ ስትል ምን እና ማን ብለን?

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Před 5 měsíci

    በትክክል ፅድቅ በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ተባረክ

  • @YonasWenta
    @YonasWenta Před 5 měsíci +1

    የዛሬው ብዙ ደስ አይልም

  • @AdmiringFullMoon-hm7po
    @AdmiringFullMoon-hm7po Před 5 měsíci +2

    ok ያንተ ቤተሰብ ለመሆን የግድ መናፍቅ መሆን አለብን ማለት ነው🤔
    ደህና ክረም

  • @joshuaking8586
    @joshuaking8586 Před 5 měsíci +1

    ክርስቶስ የሚያወራው ሰለመንፈሳዊ ምግብ ነው
    ሰው ለሰው ምፅዋት በመስጠት አይፀድቅም
    እንደዛ ከሆነማ ማብላት፣ማጠጣት ፣ማልበስ የማይችለው 90% የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሲኦል ሊገባ ነው ማለት ነው። አንድ ጠቅስ አውቃቹ በዛ ጥቅስ አትደበቁ“ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።”
    - ዮሐንስ 6፥35

  • @habtoshman4293
    @habtoshman4293 Před 5 měsíci +2

    bro pro nesh ende

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 5 měsíci +2

    👍👍👍👍አረ በጌታ ተፍቷት በቃ ስንት አለ በሚሊየን ለፋኖ ብላችሑ የናንተን ማን ያውጣው ትፈራላችሑ ምድረ ሰገጤ ተፍቷት ልጅትዋን💔💔

  • @kinfezewdu5457
    @kinfezewdu5457 Před 5 měsíci +5

    why don't you just keep your faith to your self ... we here just to relax not to get preached ... plus its not professionalism. you need to respect boundaries.

    • @bettylv518
      @bettylv518 Před 5 měsíci

      N how about you keep your attitude away 🤨 it's his channel if you don't like it gerrarehere😊

  • @user-nc3bq3ex1s
    @user-nc3bq3ex1s Před 5 měsíci +4

    Great Mah... ante rasih metsihaf kidusn melseh anbew christos rasu sle mestetina melkam sra slalew

  • @mekgeb9018
    @mekgeb9018 Před 5 měsíci +1

    ክርስትና እንደዚህ ቀላል መሰለህ ስታስበው፣ ሰማእታቱ ሃዋሪያቱ ስለክርስቶስ የታረዱት፣ቆዳቸው የተገፈፈው በመከራውም ደስ ያላቸው ክርስቶስ ማን እንደነበር ሲለሚያውቁ እኮ ነው። መች እንደዚህ አለምን እና ነገሯን እያጣጣሙ ክርስቶስን መምሰል የለ። የሉተር እና ሉተርራዊያን ክርስቶስ ግን የተለየና በፍጹም ሃዋሪያት የሰበኩት አለምን በመዳፉ የያዘ አምላክ፣የእግዚያብሄር ልጅ እግዚያብሄር ከሆነው ክርስቶስ ጋ ህብረት የለውም በፍጹም በፍጹም ነው እምልህ። ክርስቶስ እኮ ማለት አለምን የፈጠረ ነው፣የሰይጣንም የፈጣረው እሱ ነው፣ሰይጣንን እኮ የፈረደበት አምልክ እኮ ነው ክርስቶስ፣አዳምን እኮ እሚያስፈልገውን የሰጠው እና በክርስቶስ ላይ ሲያምጽ እኮ የፈረደበት አምላክ እኮ ነው ክርስቶስ፣እረጎበዝ ክርስቶስ እኮ ማለት ከምድር እስከ የብሱ ያለውን ፍጥረት እኮ መግቦ እሚያድር ነው(i.e. ከሻርክ እስከ አሳ፣ ከዝሆን እስከ ትንኝ) ይሄ አምላክ እኮ ነው ስለሰዎች ፍቅር በመስቀል ላይ የዋለው ታአምር እኮ ነው። ይሄን ስለሚያውቁ ቅዱሳኑ አለምን እና ክብሩን ናቁት ያን ሊታሰብ እንኳን እሚከብደውን ዋጋ የከፈለላቸውን ክርስቶስን እያመሰገኑ ከመላእክቱ ጋ መኖር ናፈቁ። ጎበዝ ባንተብት እና ሰይጣንን ባንመስል ጥሩነው አዳማውይ ጥህትና(i.e. ሁልግዜ ስለበደልነው ነገር ማሰብ) ቢኖረን ጥሩ ነው። ልብ ማለት ያለብን ነገር ለአዳም ከዚህ እጸበለስ እንዳትበላ በሎ ያለ አምለክ በተመሳሳይ በማይሻር ቃሉ ይህንን ብሏል "ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ዋጋ ያገኛል፣ያመነ የተጠመቀም ይድናል፣ዝምብሎ ጌታዬ ጌታዬ ያለኝን አላውቀውም፣ የመንፈስን ፍሬ ያላፈራውን ከኔ እቆርጠዋለሁ፣ስለጻድቅ ሰው ብሎ ውሃ እንኳን የሰጠ ዋጋው አይጠፋበትም፣ስለጽድቅ ብሎ እሚቸገር ብጹ ነው፣..........." እንግዲህ ቃሉ ሳይሻር አዳም ላይ ከፈረደበት አሁንም እሱን ካልሰማን የክርስቶስን የመስቀል ላይ የተከፈለውን ድህነት አናገኘውም ማለት ነው ይሄን ያለው ባለቤቱ ክርስቶስ ነው። ቤተ ክርስቲያን እንደዚህ ብላ ስታስተምር በስራቹህ ይከፈላቹሃል(exchangeable) ማለት ሳይሆን ጸጋውን ለማግኘት ክርስቶስን መስማት ስላለብን ነው(ልክ አንድ ነጻ ደስግስ ላይ በመገኝት ሰሃን አንስቶ ወጥ እንጀራ አድርጎ እንደመብላት ነው)። ቅዱሳን አባቶቻችን ሲያስተምሩ እኛ በዚህ እምንኖረው ኑሮ እንደ ውሃ ጠብታ ነው ዘላለማዊይ ህይወት ግን እንደ ውቂያኖስ ነው ይሉና የዘላለማዊይ ህይወትን ግን እሚወስነው እዚህ አለም እምንሰራው ስራ ነው ይላሉ(i.e. በክርስቶስ ማመን፣መታመን ፣መጠመቅ፣ስጋውና ደሙን መቀበል፣እና የመንፈስ ፍሬዎችን አፍርቶ ክርስቶስን እንደ ሃዋሪያቱ መምሰል)። እንግዲህ ሃዋሪያቱ እና የሃዋሪያቱ ደቀመዝሙር የሆኑት አባቶች(apostolical fathers) የነገሩን ይሄንን ነው ፣ የሉተር እና ሉተርራዊያን እሚያወሩት ክርስቶስ ግን በፍጹም ከዚህ አማናዊይ ክርስቶስ የተለየ ነው። የሆነ ሁኖ የቅዱሳን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ለላ ምን ይባላል።

  • @nassersaed4993
    @nassersaed4993 Před 5 měsíci +6

    So, there is no reward for good deeds in your religion?
    Well, not in my religion, Islam, we give charity because we are obliged to, and yes, because we believe rewarded, and hope ultimately contributes to our salivation. You are entitled to your belief, but always be mindful that your belief isn't univesaly shared.

  • @Ruben_bel
    @Ruben_bel Před 5 měsíci +2

    😂😂 you're my best youtuber natty and i am a big fan of you forever.

  • @elegancy3958
    @elegancy3958 Před 5 měsíci

    እውነት ነው ኪኒኔ ድምፁ ፀዴ ነው ግን ምንዋጋለው

  • @user-fv2mk3qj8g
    @user-fv2mk3qj8g Před 5 měsíci +4

    Pls Natty Benatk Motane React Atargew Please

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Před 5 měsíci +2

    💕Jesus Christ is the only way, Truth and Life 💕💕💕💕 💎 💎 💎 Acts chapter 4:12 💎 💎 💕💕💕💕

  • @hopolapos
    @hopolapos Před 5 měsíci

    ማሀደረ ቆለጥ

  • @loveisgood
    @loveisgood Před 5 měsíci +2

    5:32 እረፈ አትቀባጥር ናትናኤል 😒☹️

  • @wome8375
    @wome8375 Před 5 měsíci

    ትክክል ፅድቅ በኢየሱስ ነው እውነትና እውነት

  • @yo22205
    @yo22205 Před 5 měsíci

    The first guy is so funny 🤣 I can’t. It’s just the way he talk and zefen

  • @tenawabebe360
    @tenawabebe360 Před 5 měsíci +2

    ok channelu ye protestant new ende?

  • @user-pq4uk2vt1n
    @user-pq4uk2vt1n Před 5 měsíci

    Sowuye wongelin anibibi kedimek ex... ያዕቆብ መልእክት 2:14_26

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před 5 měsíci

    እምነት ብቻዉን አያድንም።

  • @sarasisay5487
    @sarasisay5487 Před 5 měsíci +4

    ተርቤ አብልታችሁኛልን??

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros954 Před 5 měsíci +4

    05፡00 አሜን!!! ስለ ፀደቅን እንጂ ለመፅደቅ የምንኖረው ሕይወት የለም፡፡

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes Před 5 měsíci +1

      endeza blachu nw yetegmamachut

    • @Fev-gs5gl
      @Fev-gs5gl Před 5 měsíci

      አይ ፔንጤ ለወሬ ምክንያት አገኘህ😂😂😂

    • @mihrete-abpetros954
      @mihrete-abpetros954 Před 5 měsíci

      @@Tadewosyohanes እውነትህን ነው እንገማሃለን
      2 ቆሮንቶስ 2:16 NASV
      ለሚጠፉት ወደ ሞት የሚወስድ የሞት ሽታ፣ ለሚድኑት ግን ወደ ሕይወት የሚወስድ የሕይወት ሽታ ነን፤ ታዲያ፣ ለዚህ ብቁ የሚሆን ማን ነው?

    • @mihrete-abpetros954
      @mihrete-abpetros954 Před 5 měsíci

      @@Fev-gs5gl ወሬ አይደለም ህይወት ነው፡፡

  • @binaburtukan9006
    @binaburtukan9006 Před 5 měsíci +1

    ቢጫ ወባ የመጣዉ free cheken new 😂😂😂😂

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 5 měsíci

    Almost 20k

  • @enkuworkalemahu6543
    @enkuworkalemahu6543 Před 5 měsíci +4

    Zare satk natty...fetari blohal eko...le fird sitikerb sirab abiltehegnal wey sitema atetitehegnal wey nw mitibalew.2 yalew 1dun yist bilo yastemarew eko christ nw.gnnnnn....sitiset bedibik yihun milew yasmamanal.enkuan sew kegn ejih yesetewn giraw ayiy yilal.bayhon esu yasmamanal

  • @beki7717
    @beki7717 Před 5 měsíci +2

    Brother ናቲ ገነት ለመግባት በእየሱስ ክርስቶስ ማመን ብቻ በቂ ነው ብሎ የሚያስተምረው i think protestanism ብቻ መሰለኝ ከchristan sect ውስጥ catholicsm or orthdox ያ ብቻ በቂ ነው ብለው አያስተምሩም

  • @samiboy-te3zg
    @samiboy-te3zg Před 5 měsíci

    Pretty good video. I know that it's hard to find content but I think it would help if u tried to have fun with it. Also maybe bring back "Fugera news". I am a loyal fan and will watch anything so long as your having fun.

  • @TheAskuna
    @TheAskuna Před 5 měsíci +1

    ናቲ በማታውቀው ስለሐይማኖት አትዘባርቅ። አረፈህ እንዳማረብህ ዩቲዩብህን ስራ።

  • @user-hv1wl1pl7c
    @user-hv1wl1pl7c Před 5 měsíci +1

    4:55 ላይ ለተናገርከው ይቅርታ ወንድም ግን ሃይማኖት ያለ ስራ ወጋ የለውም ''ተርቤ አብልታቹኝል ተጠምቼ አጠጥታቹኝል" ተብሎ መጠየቅህ አይቀርም

  • @makiass2554
    @makiass2554 Před 5 měsíci +1

    ስማ ምን ማለት ነው መስጠት አያድንም ማለት ክርስቶስ እራሱ እኮ ነው ስለመስጠት ያስተማረን ስጡ ይሰጣችዋል ብሎ ያስተማረን ነብሴ ትመችኝ ነበር ግን ስለማታውቀው ነገር አትዘላብድ ማመን ብቻ ሚያጸድቅ ከሆነ ሴይጣንም በጌትነቱ ያምናል🙄🙄

    • @bura20
      @bura20 Před 5 měsíci

      Yestachuhal malet eko tadya ye zelalem hiwot nw ende ? anchi ahun endalshew kehon rasu hasabu yeteyayaz eko nw situ 💰 yesetachewal 💰

  • @Etho19pia
    @Etho19pia Před 5 měsíci +1

    ጴንጤ ለደሀ በመስጠት አያምንም ገን በመስጠት ዙርያ መፀሀፊ ቅድስ ምን ይላል????

  • @tedawa22
    @tedawa22 Před 5 měsíci

    the 1st like and comment

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 5 měsíci

    ሰላም ናቲሻ ❤ግን ይቺ ቀልድ ብላ ምታቀርበው ልጅ ፊቷ ሚቀያየርብኝ እኔ ብቻ ነኝ ሆ 😌😌😌

  • @ermyasgashaw3262
    @ermyasgashaw3262 Před 5 měsíci +3

    Did you start preaching gospel? If you start do the right way When Jesus come back for judgment the question he ask is did you feed me when I am hungry? So which bible you read that ask your thoughts? Stay in your lane

  • @arontube1818
    @arontube1818 Před 5 měsíci

    ይህንን comment የምታነቡ ሁላችሁም ገብታችሁ ስራዎቼን አይታችሁ አበረታቱኝ ወንድማችሁ ነኝ ኢትዮጽያውያን 🩸🙏🙏🙏!!! ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውራቹ ❣

  • @Eyosiyas38
    @Eyosiyas38 Před 5 měsíci +1

    Yes the 2nd comment pls like😮

  • @son-no4pt
    @son-no4pt Před 5 měsíci

    የግል እይታህን ከእምነት ጋር አታያይዝ እምነት ያለ ስራ ምንድነው ወይም ቻናልህን የስብከት ቻናል አድርገው ሰበካ ካማረህ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Před 5 měsíci

    አይ ቢጫ ወቦ ጭራሽ ጨለሌ ብሎ መጣ ግን ደሞ ያሳዝናል ሞኝ ነገር ነው

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 Před 5 měsíci +1

    Hallo betam negative sew eyehonk new Natti መተቸት እንጂ ማበረታታት አትችልም

  • @makekonjo1253
    @makekonjo1253 Před 5 měsíci

    አረ ብርጂሰቶን ሂጀበት 😂😂

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Natiya sewdhe eko 💋🥰

  • @user-wq3im5sz7o
    @user-wq3im5sz7o Před 5 měsíci

    አይዞሽ ገለቴ, አላነበብክም ባክህ ይፎግራል እንዴ

  • @oliyadshure8126
    @oliyadshure8126 Před 5 měsíci

    ከአሽቃበጭነት የፀዳው youtuber 😍😍

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 5 měsíci

    ኧረ ልጅትዋን ተዋት ሁለት ጊዜ ተሳሳትኩኝ ይቅርታ ጠየቀች ትንሽ ልጅ ናት ልትሳሳት ቻለች በቃ ከይቅርታ በላይ ምን አለ ይህን ያህል መቦጨቅ ኤጭ

  • @selimami-bp3gl
    @selimami-bp3gl Před 5 měsíci +1

    ይሔነገር አሌ ቲዩብ ነው እንዴ??

  • @Selamkeno
    @Selamkeno Před 5 měsíci +3

    ልክ ነው ጽድቅ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ነው እና እንደ ፍቃዱ በመኖር ነው

    • @user-lp4fz9ys4k
      @user-lp4fz9ys4k Před 5 měsíci

      በኢየሱስ አምኖ ፍሬ የማያፈራ እንደሚቆረጥስ አላነበብክም??ታዲያ ጌታችን ራሱ ለምን ይህ ነገር እንደሚያስፈርድብን ነገረን??
      ማቴዎስ 25
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³¹ የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤
      ³² አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥
      ³³ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።
      ³⁴ ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።
      ³⁵ ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥
      ³⁶ ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።
      ³⁷ ጻድቃንም መልሰው ይሉታል፦ ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ? ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ?
      ³⁸ እንግዳ ሆነህስ አይተን መቼ ተቀበልንህ? ወይስ ታርዘህ አይተን መቼ አለበስንህ?
      ³⁹ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?
      ⁴⁰ ንጉሡም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል።
      ⁴¹ በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦ እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ።
      ⁴² ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥
      ⁴³ ታርዤ አላለበሳችሁኝምና፥ ታምሜ ታስሬም አልጠየቃችሁኝምና።
      ⁴⁴ እነርሱ ደግሞ ይመልሱና፦ ጌታ ሆይ፥ ተርበህ ወይስ ተጠምተህ ወይስ እንግዳ ሆነህ ወይስ ታርዘህ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ መቼ አይተን አላገለገልንህም? ይሉታል።
      ⁴⁵ ያን ጊዜ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ለአንዱ ስላላደረጋችሁት ለእኔ ደግሞ አላደረጋችሁትም ብሎ ይመልስላቸዋል።
      ⁴⁶ እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።
      አንዳንዴ መተግበር ስለማትፈልጉ ብቻ ማሰናከያ አትሁኑ በጌታ ሆነን ፍሬ ካላፈራን ተቆርጠን እንጣላለን
      ማቴዎስ 7
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁸ መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።
      ¹⁹ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
      ²⁰ ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።
      ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
      ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
      ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
      በኢየሱስ ፀድቀንም ፍሬ ማፍራት የሰጠንን ትእዛዛት በምድር ሳለ ያደረገውን ሁሉ ማድረግ አለብን እሱን እንድንመስል ስለተጠራን...so,መበሻሸቅ እየመሰላችሁ ማሰናከያ አትሁኑ የወፍጮ ድንጋይ በአንገት አስሮ ወደ ገደል መወርወር ይቀላልና

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Před 5 měsíci +1

    ይሄን ቻናል የሚያየው ሰው ብዙ ነው ሰብስክራይብ እና ላይክ ሳታደርጉ ዝም ብሎ ማየት ግን አይደብርም አረ ሰብስክራይብ እና ላይክ እያደረግን ቻናሉን እናሳድግለት እርሱ እኮ ግዜውን እና ጉልበቱን ሰውቶ ነው እኛን የሚያዝናናን!

  • @biniyamabera8356
    @biniyamabera8356 Před 5 měsíci +1

    Ewnet nw tsidk yemigegnew be kirstos sra lay bemamen nw, yetsedeke degmo melkam ngr mesratu yemayker nw.

  • @Seraph-21_
    @Seraph-21_ Před 5 měsíci

    bemar yetelewese merz.............................menafk

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij Před 5 měsíci

    እቺ ትንሿን ልጅ ግን የምትደንሰዉ አሳዘነችኝ😢 ብትችሉ አግዟት ምን አረገች

  • @Mellow559
    @Mellow559 Před 5 měsíci

    እኔም እሱ እኮ ነዉ የገረመኝ እኔ ''ትግራዋይቲ '' ነኝ ምን እና ምንድነዉ አገናኝተሽ ምታወሪዉ ዘንድሮ ማንሰማዉ ጉድ የለም ምንስ ብትሆኚ እኛ ምን አገባን ወይስ ሌላ አላማ አለሽ ከዉርደት ሌላ ዉርደት

  • @user-gs4kh2we1c
    @user-gs4kh2we1c Před 5 měsíci +2

    Please nati stop Acting like Abey and Mota be yourself pleas pleas😢😢😢

  • @tizitahailu7298
    @tizitahailu7298 Před 5 měsíci +1

    Awo jegnoch abatochachen segachewen qoresew atentachewen kesekesew nw yechi hager yakoyewat be hager guday mud teyezaleh enda😏

  • @BahruuRahel-xb2iw
    @BahruuRahel-xb2iw Před 5 měsíci +1

    እኛ አዳች ለሌላው መልካም መሆን ጥሩ ነው።እግዚአብሔር አንድያ ልጅን በመሰጠት እድሁ በ ፀጋው አፀደቀን

  • @world6284
    @world6284 Před 5 měsíci

    Akerarebeh betam yastelal...astekakel

  • @PlRATE
    @PlRATE Před 5 měsíci

    በልግስና ገነት ትገባለህ የሚል ትምህርት የለም ማለት ያላመነም ሰው ለጋስ ሊሆን ይችላል። ስላመንክም ገነት አትገባም! አጋንንትም የኢየሱስን ጌታነት ያምናሉ ግን መልካም ስራ አይሰሩም። የጽድቅ ስራ ደሞ ያመነ ሰው ምልክት ነው ማመን መታመን ጸድቅ ነው ቀጥተኛ ትርጉሙም እውነት ማለት ነው። 🤷‍♂️

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 5 měsíci

    Eh Nati aman new❤

  • @binaburtukan9006
    @binaburtukan9006 Před 5 měsíci +3

    አንዳንድ ሰዉ ገና ርጥብ ነዉ አያነብም 1 ብሊየን ብትሰጥ አፀድቅም የሚያፀድቀዉ በክርስቶስ በማመን ብቻ ነዉ

    • @TamruZinash
      @TamruZinash Před 5 měsíci

      ማመን ብቻ እንዴት ነው የሚያፀድቀው ያለተግባር እኔ በጌታ አምናለው ብቻ ያለተግባር መቼም አያስፀድቅም

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 Před 5 měsíci

    The double standard in this comment section is real, if he had said smt that your religion accepts you would have praised him...😢😢😢😢

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 Před 5 měsíci

    አብረሀምም አመነ ፅድቅም ሆኖ ተቆጠረለት ይላል ቃሉ ሲጀመር ፅድቅ በመስቀሉ ላይ በተሰራልን ስራ ማመንን ነዉ ። በልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ ኩነኔ የለባቸዉም ነዉ ቃሉ ። መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ !!!

  • @bebebekele6202
    @bebebekele6202 Před 5 měsíci

    በአስተሳሰብ ካንተ ሳይሻል አይቀርም ትንሽ የመበላጠጥ ባህሪህን አስተካክል በተረፈ ምንም አትልም

  • @hdmoviesethiopia9402
    @hdmoviesethiopia9402 Před 5 měsíci

    Fire 🔥 + ale

  • @hajitibe2640
    @hajitibe2640 Před 5 měsíci +2

    ለመሆኑ አንተ ሰው ትረዳለህ!!

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 Před 5 měsíci

    ድምጡን አስተካከልከው? ቆንዦ ነው

  • @natiab53
    @natiab53 Před 5 měsíci

    Alexis Alex
    Newaaa

  • @ameanmesfin6810
    @ameanmesfin6810 Před 5 měsíci

    ብሮ ትንሽ ዘላበድክ መመፅወት ከሀይማኖት ትእዛዞች አንዱ ነው

  • @TekaDG
    @TekaDG Před 5 měsíci

    😍😍❣❣

  • @Educationers12
    @Educationers12 Před 5 měsíci

    1:50 JILA JIL🤣🤣🤣

  • @user-mi3nm9ml7j
    @user-mi3nm9ml7j Před 5 měsíci

    ተሳስተሃልእምነትያለመስጠትዋጋየሌለውነውግንስትስጥእስጣጡድብቆየስጠዋጋነው

  • @brookalsina
    @brookalsina Před 5 měsíci

    Fourth 😊

  • @niguswendm
    @niguswendm Před 5 měsíci +9

    እምነት አያድንም አባቴ መርዝህን እዛው estopped መሀይም ወራዳነትሽ እየበዛ ነው

    • @AmanAman-wn6ip
      @AmanAman-wn6ip Před 5 měsíci

      መሳደብ ምን አመጣው አሰተምረው

    • @Aza12371
      @Aza12371 Před 5 měsíci +1

      እምነት ካላዳነ ምን ሊያድንህ ነው ? እስቲ ንገረን "አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሻል"

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před 5 měsíci +1

      እና ይህ ስድብ ነው የሚያድነው

    • @mannasirak2183
      @mannasirak2183 Před 5 měsíci

      ስትደብር 😏

  • @ethiokonjo2222
    @ethiokonjo2222 Před 5 měsíci

    ባረብ አገር እህቶቻችን አትቀልጂ ተሳከልኝ ብለሽ ቀሽም ዝንባም አለ ክበብ

  • @user-wy5jd1uz6s
    @user-wy5jd1uz6s Před 5 měsíci +1

    Ye geta sewe tewe engie sebeket ezie

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu2256 Před 5 měsíci

    Yemota clip ansual

  • @akberetfoto3360
    @akberetfoto3360 Před 5 měsíci

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇷

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Před 5 měsíci +2

    ናቲዬ ተባረክ የሚያድን ኢየሱስን በማመን በመስቀሉ ስራ ነው በጉቦ የእግዚአብሔር መንግስት አይወረስም ነገር ግን በኢየሱስ ስራ የዳነ ሰው መልካም ነገርን ያደርጋል ለመዳን ሳይሆን ስለዳንን።

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před 5 měsíci

    Mota 🤣🤣🤣🔥👍

  • @abrahamdessie4301
    @abrahamdessie4301 Před 5 měsíci

    አለማወቅ ደጉ ዝም ብለህ reaction ስራ ስለ ክርስትና ማወቅ ከፈለክ ሂድና ኦርቶዶክስ ቤት ተማር ( የሉተር ልጅ)

  • @user-nm1ng6tr9w
    @user-nm1ng6tr9w Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @kk-fe5ur
    @kk-fe5ur Před 5 měsíci

    አንተ ናቲ ተርቤ አብልታቹኛል ወይ ብዪ ጠይቃችኋለሁ ያለው እኮ የቃሉ ባለቤት መድሀኒአለም ነው።

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 Před 5 měsíci

    እውነት ነው ጽድቅ በእየሱስ በማመን ነው እንጂ በመስጠት አይደለም