መጎጥ ስትይ ቅመምየ ምን ትዝ አለኝ መሰለሽ ትምር ተምሬ ወደቤት ስህዲ ምግብ ካልቀረበ ካላየሁ እናቴን 😂😂😂አኮርፍት ነበርና ትቻት ትኝት ስል እረ እቺ መጎጥ ትለኝነበር የኔዉዲ እናት እደት እደናፈቀቺኝ አላህ በሰላም ያገናእሽ በሉኝ❤❤❤❤❤
ዉድየ ወለየዋ ጥሩ አጀንዳ ይኑርሸ አሉባልታ ምን ያረግልናል እኛ።
አይ ሀበሻ ኮሜቶች ደህና መናገር ያማችኋል አይ ሀበሻ ቀናተኞች ነንኮ ከቻላችሁ ጡሩ ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝብ በሉ ዝምታ ወርቅ ነው
አብሺሪ❤❤❤
🎉🎉🎉
يا اختاه اذا كان الرجل التقي من اهل السلف الصالح ما يفعل غير الشريعة
እኔግን ደክሞኛል መዳሜጋ አልተቻቻልንም 😢😢😢😢😢 ልህዲ ሰራተኛፈልጊ ስላት ልጂ የለኝ ምንየለኝ አቺ እደልጀነሽ ትለኛለቺ እሶጋ ስቀመጥ ጨጎራየን ታጨሰዋለቺ ይዣለሁ መፈር ነገን ብየ ኢሻአላህ ያልፍል አደል ቅመምየ ጥሩ ለማግኝት መራራን መዉጣት አለብን አደል ቅመምየ ደክሞኛል የሰዉቤት በነፃነት በናቴ ቤት መዝለል ነዉ ያማረኝ😢😢😢
😂😂😂 አይዞሺ ያማር ትዳር ያረግልሺ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
🎉🎉🎉ላይክ
ጠክሬ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😊
ኡህቲአላህንፍሪይኼእምታወሪዉበአችላወቸልይሆንብሻል
ስታወሪእዳትነው የሚያረግሽ ሱበሀንአላህ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ምን ችግር አለው ቢሆንስ አላህ የፈቀደው እኮነው ውዴ
መግቢያ ላይነሽዳነው ያረግሺዉድምፅ
😂😂😂😂 ❤❤❤
እረትክክልነሺእዉነትሺነዉ
ወየ ኮሜት😂😂😂😂
ሁሉም የራሱ መክነያት አልው ጦዩ አች በቻ አደልሸም
መገን ኮመንታሮች😂😂
ኢጂ አይንሽን አትጎል ጉይ ለዉ ሠማህቲ እኹታዩ
ምንታድርገው ማሻአላህ ተፈጥሮዋነው. እራቀታቸውን የሚሄዱ እኮ አሉ እሷ ግን በሻለችው ጎበዝ ናት ከምንችለው በላይ አላዘዘንም አላህ ጠንክሪ እህታችን ስወድሽ ❤
ሲጀመር ሲጨርስ ማን ሚድያ ላይ አምጭ አለሽ ጠርጥሩኝ መነጠሩኝ ከምት አሁንም በዚሁ ይብቃ የሰፈር ውሬ አታምጭብን ወይ ዩቱብሽን አላሰደግሽ ወይ አልተሰተርሽ የሰፈር ውሬ በትዳር ጉዳያ ያልተመርዋን የለም ግን ተግባሩ ላይ የለም
ወአሊኩም ሰላም እደት ነሽ እህቴ ልቃምሽ ለውጭ አይሆንም ንፋሽ ይገልበዋል ቅድብ ያሳያል እየወደድኩት ልተወው ነው እስኪ ንገሪኝ ይገለጣል እደ
ጥሩነገርስሪላይክሰብስክራይብእንድታገኜ
አንች አንቱ ብለሽ ጀምሪልንማ አንገትዋ😂😂 እኛ እንከተላለን ተንከባካቢ ዝምበያቸው ሆ🤣🤣🤣 ግንኮ አንች ደከመኝ ቆረጠመኝ ሰትይነው የምሰማው 🙄🙄ጎረቤትሽ ነች የምሰራልሽ እንዴትነው መንከባከብ እ ጠንከር በይ ተፍ ተፍ ተፍ በይ የኔ እኳ የሠው ምግብ እበላለሁ ቢል 🤣🤣🤣🤣🤣😌😌😌😌 አጥባችሁ አስጡኝ አሉ የራሴን ሀሳብነው የሠጠሁት ዋ!
ቲክቶኩም በዚው ተቀውጧል ምናድርጉ ነው የምትይን እኔ ሚድያላይ ለሚያወራ አላዝንም መሸቀያ አታድርጉን😂😂😂
هؤلاء ليس من اهل السنة
አዳዲደካሞችአሚሠሩትአትመልከቱ
አንቻስ ራስሽ ችለሽ አይደል የገበሽዉ ለዛዉም በራስሽ ቤት ምን ወሬ ተወራየለሽ በራሱ ቤት የገበሽ ማሰላሽ እንዴ 😅😅😅
ኑሮ ኮሚታሮች መቸም ልብ ይስጣችሁ ምን ችግር አለው ከተስማሙ መለስ ስትሞት ግድግዳውን ይዛው አኬድ እስካለች ድረስ አግብታ ወልዳ ከባሎጋ ልጆቾን ካላሳድገችበት ምን ፋኢዳ አለው ቢገተር እሱም ባለው ነገር ይስራራል ዋናው መስማማት መተዛዘን ነው ከሱስ ቤት ብትሄድ ካላሳቃት ያኔ ፍቅር ብለው ምን ይሰራል መሰለሽ አይ አስተሳሰብ ይች ዱንያ መሸካገሪያ ድልድይ ላት ላወቀው
انتبه على كلامك فريق بين اهل السنه )
واهل البدعة مثل الإخواني والصوفية واهل التكفرية كثير اهل بدعة
ደምሩኚ አብረን እንደግ
ደህና ነገር አቅርቢ የሰፈር ወሬ ምኑን ላይክ ሸር እናድርገዉ አሉባልታ ወሬ
👍👍
አረ አይባልም ባለኮመቷ
በምን ተሰራ ቪድዎ አይዳ ይላሌኮ
ክክክክ✅✅✅