እሙ ያረገዘችዉ ከሌላ ነው ቪዲዮ ላይ እያለን አስደንጋጭ ስልክ ተደወለ😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 116

  • @halimaseid5226
    @halimaseid5226 Před rokem +14

    በል የሚያስደነግጥ ነገር አትስራ ያውም ገና ናት ሽሉ ጠከር እንኳን አላለም

    • @Iyerusalem5433
      @Iyerusalem5433 Před rokem

      😂😂😂ሽል የሚባለው ለእንስሳ ነው። ለሰው ፅንስ ነው የሚባለው ከተሳሳትኩ ንገሩኝ።

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +5

    ለዛሬ አልተሳካም 😂😂😂😂በጣም ነው ምወዳችሁ ግን ከዚህ ቡሀላ ስለፅንስ ምንም አታውሩ ጡሩ አይደለም እናቶቻችን ሆዳቸው ብቻ ሲገፋ ነው ሚታወቀው ሽፍን አዲርጉት አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እንወዳችሆለን

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Před rokem +4

    ሳሚ ፕራክ በቃህ እሷ ብቻ ታድርግህ እርጉዝ ፕራንክ አይደረግም

  • @KebenKebe
    @KebenKebe Před rokem +11

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቼ ፍትህ በተረፍ ደስ ትላላችሁ ግን እባካችሁ ማህተብ እሰሩ ለምን ማህተብ የላችሁም ??

  • @user-nq8rd6qc6j
    @user-nq8rd6qc6j Před rokem +2

    ሳሚ ለአሁን ፕራክ አቁም ወድም ለምን ከዚበፊት በሌላ ኬዝ ያማትም ስለነበረም ገና ፅሱ ስላልጠነከረ እስክትወልድ እባክክ አእምሮአን የሚያስጨንቅ ነገር አትናገራት ፕራክም በዚልክ አታርጋት በልጁ ጉዳይ ባታወሩ ጥሩነው ዝም ብትሉ ባይነኝ ከቤተሰባችን በጭቀት 3ወርዶባታል ስለዚ ከማዘን ቪድዮ ቢቀር እላለው

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před rokem +1

    ሳሚ ግን ችግር. አለብህ በዚህ ስአት የሚያስደነግጥ ነገር ማናገር የለብህም ትንሽ ይጠክር

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před rokem +9

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ምርጥባል🌸ምርጥ አባት🌸ምርጥ አሥተማሪ🌸ምርጥ አለ አዛኝ ናፍቂ🌸ምርጥ ነብይ🌸ሙሀመድ🌸ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም🌸ፕሮፍይሌን 🌸ቀመጫን ኑኑኑኑኑ ወደ ቤቴ🌹🌹ብቅ በሉ

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +6

    🙆🙆🙆🙆አቤት ገና ፅንሱ ሳይረጋጋ ፕራንክ ጀመራቹ 😢😢

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Před rokem +1

    እንዲህ ያለ ፕራንክ ሲያስጠላ እምወዳችሁን ያሀል እንዳልጠላችሁ ስንት የሚሰራ እያለ ኤጭ

  • @sossai4197
    @sossai4197 Před rokem +3

    ትንሽ ሳይጠነክር ወይም ሳይገፋ እንዲህ አይነት ነገር ባታደርጉ ጥሩ ነዉ በተረፈ በርቱ❤❤

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p Před rokem +9

    እኔኮ የሙን ሳቅ እዴት እደት እደምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq Před rokem +1

    የሰውልጅ ግን ይገርመኛል ወላሂ እረ እፍሩው ለቀልድምቢሆን እደዚህ አይባልም በሰተለቅሶው የመጣልጅ ማመሰገን ሲገባቹሁ ሌላማውራት ምንይባላል

  • @user-tv5wx6or4i
    @user-tv5wx6or4i Před rokem +3

    ሌላሰውደውሎ ባዋረደህ😃😃😃😃😃 ለማንኛውም አታናዳት ምክንያቱም እርግዝና በራሱ ስሜት ይቀያይራል ስለዚህ ጠንከርያለ ፕራንኪ አታድርጋት 💚💛❤

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +9

    እረተው ልጁሲወለድ ይታዘባቹሃል ቢዶውንሲያየው ገናሁለትወርሳይሞላ😂😂😂

    • @zuzu5980
      @zuzu5980 Před rokem

      ነገር አበዙበት

  • @HalimaHalima-ow1vr
    @HalimaHalima-ow1vr Před rokem +5

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን እንኳን ደህና መጣችሁ ደብር ብሎኝ ነበር እናንተን በማየቴ ዘና አርጋችሁኝ ማሻአላህ ደም በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንወዳችሇለን ባይ❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @ARITi01
    @ARITi01 Před rokem +1

    እሙየ የኔ ፍልቅልቅ አላህ በሰላም ይገላገልሽ የኔ ሴት ቲቸር ሳሜ ብል እርግዝናዋ አትመጣ በሌላ ፕራክ አድርጋት ግን ደግሞ እርጉዝ ሴት ፕራክ አትደረግም ወንድሜ

  • @user-io5mo4uc6o
    @user-io5mo4uc6o Před rokem +1

    የነቶሎቶሎ ባት ግድግዳው ሰምበለጥ ጭራሽ ምስጥር ቀረ ለመሆን የስንት ወር እርግዛ ነው😂😂😂 ኣልጋ ላይ ወጥታቹ ለማየት ጓጉቻለው 😂😂😂እሱ ነው የቀራቹ 😂😂😂😂

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e Před rokem +2

    መምህር ሳሚና እሙዬ የሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ሀገራችንንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏

  • @user-pe6tr6dm1x
    @user-pe6tr6dm1x Před rokem +2

    አረ በስላሴ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁለሌላ ሰው የሚያስተምር መሆን አለባችሁ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ጨዋታ ቅራቅንቦ እያመጣችሁ ሁልጊዜ አየዋለሁ ግን አንድም የሚያስተምር ነገር የላችሁም እስካሁን ባየሁት ለብር ብቻ ዛሬ ፃፍኩኝ ስርአት ይኑራችሁ

    • @samemu
      @samemu  Před rokem +5

      አለማየት ይቻላል ማማ የመማር አቅም የለሽም ይሆናል እንጂ ሁሌም አስተማሪ ስራ ነው ምንሰራው 🙏🙏

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před rokem

      ካላየሽ ላሽ

    • @fuvj5466
      @fuvj5466 Před rokem

      ​@@samemuሳሚ ከዛሬ ውጭ ከመከባከብ ውጭ ጭራሽ ፍራክ የሚባል ነገር እዳታስብ እሷ ታድርግህጅ አተ እዳታደርግ ሲጀመር 5 እስከሆናት አተ ስራ እሷ ትቅር ነውየምለው

    • @fuvj5466
      @fuvj5466 Před rokem

      ​@@samemuሳሚ ይቅርታ ይህን ያልኩት በንደት የተነሳ በራሲ ላይ የደረሰ ነገር ስላለነው ለጽሱ እሳ በምትናደድ ሰአት መጥፎነው

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 Před rokem +1

    Ye Ethiopia prank ahunis beza betam yastelal tish atafirum inde

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ሳሚ እኳን በስላም መጣቹ ሳምዬ በሂወታቹ አትቀልዱ ጥሩ አደለም ቨራክ ጥሩ አደለም መጨረሻው አያምእም የቨራክ ነገር 😢😢ይቅርባቹ በሌላ ነገር ስሩ እኛ ማን ብሎን እናያለን

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣችሁ እሙ &ሳሚ ደስ ስትሉ😍😍😍👍

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před rokem +2

    ግን ወላሂ በጣም ነው እምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የአላህ ከከፉ ነገር አላህ ይጠብቃችው በተረፈ ውድድድድድድድድድድድድድድድነው እማረጋችሁ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +4

    እሙዬ የኔ ውድ ሳቅሽ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ob9kf5nj1r
    @user-ob9kf5nj1r Před rokem +2

    ክክክክክክክክ ሳሚ ፈራኩ አልተሳካልህም ግን ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ በጣም ነው የምታምሩት

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před rokem +5

    አረ በድንጋጤ ብዙ ጣጣ ይመጣል ይቅርባቹ

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Před rokem +2

    አንተ ትቆጣለህ እሙ ትሥቃለች ደሥ ትላላቹ ያላረገቹ ሥለሆነ ነው ያሣቃት የሣ ሣቅ ድሥ ይለኛል

  • @geikyek1747
    @geikyek1747 Před rokem +1

    እሙዋ የኔውድ ቅዱስ ገብር ኤል ይጠብቅሽ ሳቅሽ ያስቀኛን

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Před rokem +3

    ሳሚ ቦታ ለመያዝ ነው ቡና እየጠጠሁ ልከተተል☕☕☕😂

  • @መቲ
    @መቲ Před rokem +1

    እግዲህ አታስደንግጣት ጥሩ አይደለም በተቀፈ እወዳቹሀለው

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Před rokem +3

    😂😂😂😂😂 ወይኔ እሙ እደጂል አብሬሽልሣቅ ሣሚ ተበላህ 😅😅😅😅😅

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb Před rokem +2

    🙊🙊አይ ሳሚ እኔ 24ስአት እየለፍሁ እሱ 1ቀን አላለም 😂😂😂

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Před rokem +1

    ሳም ጥንቃቄ እያደርኪ በድንጋጥ ልወርድ ይችላል አሁንላይ ትርት አድርጋት እኪብካቤ ያስፍልጋታል ጥንቃቄ አድርግ

  • @user-je2nm9sd1f
    @user-je2nm9sd1f Před rokem +1

    በርጉዝ እሴት እንደዚህ አይነት ቀልድ ጥሩ አይሆን ምን ነካህ

  • @saron4252
    @saron4252 Před rokem +1

    ወድማችን ተጠቀቅ እርጉዝ ፕራክ አይደረግም

  • @user-pr6fs2to3c
    @user-pr6fs2to3c Před rokem +1

    Yene. Fikroch. Enkon. Dena. Metachu. Wodachualwu. Betame. Yetbark. Lij. Yestachu❤❤❤❤❤❤

  • @user-vp1tk3pb2e
    @user-vp1tk3pb2e Před rokem +1

    ክክክክክ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ደሞ ተው ለኔም አበረታቱኝ ሰብ ላይክ ሼር ተባበሩኝ

  • @TiringoBelete
    @TiringoBelete Před rokem +2

    እሙ ሳቋ እኮ ነው የሚናፍቀኝ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤ሁሌም ፈገግ በይልኝ 💝💝💝💪

  • @user-nm5xx8ne4h
    @user-nm5xx8ne4h Před rokem +2

    እኔ እራሱ እሙ በጣም ነው ምታስቀኝ ወላሂ

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 Před rokem +1

    ኧረ እንደዝህ አትሥሩ

  • @user-ob9kf5nj1r
    @user-ob9kf5nj1r Před rokem +2

    እሙየ የኔ መልካም ከአርብ አገርስ ምን አማርሺ ምን ልላክልሺ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      የቢርያኒ ቅመም 😊❤

    • @user-ob9kf5nj1r
      @user-ob9kf5nj1r Před rokem

      ክክክክክክክ ምን ቸገርሺ እልክልሺ አለሁ ሌላ የምትይኝ የለሺም ግን የየት አርገ ነው የምትፈልጊ መቸ የዲባይ መሆን አለበት

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs Před rokem +1

    ሠላምብያለሑ ሠላምላገራችን ሠላም ለሕዝባችን ያረብ አሑንሥ ሠላምናፈቀኝ አገሬ እገባለሑ ብየነበርግን ወየት ልገባ አላሕየ ሠላሙንአዉድልን እደክሞኛል የሠዉቤት ሒወት

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před rokem +1

    እርጉዝ ሴትን ፕራክ ይቅርብህ

  • @hkn7167
    @hkn7167 Před rokem +1

    Emuye fetar kanchgar yehune betam des belognal

  • @nefisa70
    @nefisa70 Před rokem +1

    ፕራንክ አታርጋት ገና ሥለሆነች

  • @nefisa70
    @nefisa70 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣቹህ እንደምን አመሻቹህ ሁሌም ደሦታቹሁ ያሣየን ክፉ አይካቹህ

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl Před rokem +2

    እርጉሽ የሆነች ሴት ፖራክ አትደረግም

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 Před rokem +1

    Des sitlu❤❤❤❤

  • @hiwuthiwut5375
    @hiwuthiwut5375 Před rokem +3

    ብራንክ አትስራት ጥሩዉ አይደለም ❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +2

    አቦ ፕራክ ይቅር

  • @EgziabherFikrNewEgziabherFikrN

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sn6jv9fg8e
    @user-sn6jv9fg8e Před rokem +1

    ማሻአላህ ደስ የምትሉ ጥዶች

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c Před rokem +2

    በሉ አድባቹሁ በደህናነገርስሩ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před rokem +1

    አየ ሳሚ ወሬህ ክክክክክ

  • @user-zs5rm8yg1n
    @user-zs5rm8yg1n Před rokem +1

    Samii tichilalee tawaniyanii bitii honii 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-rl4xp2wc2m
    @user-rl4xp2wc2m Před rokem +1

    አረሽሉጠበቅይበልተዉዉ😭😂

  • @HalimaHalima-ow1vr
    @HalimaHalima-ow1vr Před rokem +2

    ውይ ደሰሲል ዛሬ የመጀመርያ ኩሜታር ነኝ ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @TigestMasresha
    @TigestMasresha Před rokem +1

    Kkkkk 24 sahat eyelefahu alalem kkkkk

  • @asukoo3853
    @asukoo3853 Před rokem +1

    ❤❤❤❤des.setilugin.samicho.ataschenikat.benat😢

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před rokem +1

    እርግና የዉነት ከሆነ ባታናድዳት ይመረጣል ልጁ አስቸጋሪ ተነጫናጭ ይሆናል

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    እሙ ትእግስትሽ ምንም ያልሆነ ነገር
    እየተናገረ ትስቂያለሽ😂😂

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před rokem +1

    ተበላህ😂😂😂😂

  • @TofiCell-mb8cp
    @TofiCell-mb8cp Před rokem +1

    ደስይለል 😂😂ምንድኖ፤ 24 ምትለፈዉ😂😂😂

  • @wudase.yutubi.974
    @wudase.yutubi.974 Před rokem +1

    24ስአችአላለም😂

  • @user-rr1qe2yq7t
    @user-rr1qe2yq7t Před rokem +1

    ikuhanim altesakam 😂❤❤❤❤❤iwodachulehu❤❤❤

  • @HalimaAhmed-fb3ll
    @HalimaAhmed-fb3ll Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @estgenetkebede-e2t
    @estgenetkebede-e2t Před rokem +1

    እናንተ ምን ሆናችሁ ነው የሚቀለድበትን ነገር ለዩ ገና ለላይክ ብላችሁ የማይባል ነገርትላላችሁ እኛ ስለናንተ አያገባንም ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አገር ሰላም ሲሆን ነው እናንተም ፎግራችሁ የምትበሉት

    • @samemu
      @samemu  Před rokem

      Yekirta yena wedd ❤❤❤😁🙏🙏

  • @TofiCell-mb8cp
    @TofiCell-mb8cp Před rokem +1

    ስተምሩ፤ ❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Před rokem +1

    😂😂😂😂 እሙዬ ሳቅሽን ስወደው ሳቂልኝ

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Před rokem +1

    አይ በዝህኳ አትቀልድ

  • @Saeid-ws6sn
    @Saeid-ws6sn Před rokem +1

    ዋው❤❤❤❤❤በርቱ

  • @bhhsswarjun8926
    @bhhsswarjun8926 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ኣብረን እንሳቅ ያንድ ቀን😂😂😂😂

  • @user-wm9km4xx6q
    @user-wm9km4xx6q Před rokem +1

    ድረድግ🙄🤔

  • @ammenaammena
    @ammenaammena Před rokem +1

    ሰላም ነው

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před rokem +1

    😂😂ሳሚ መቸም አያልቅብህ

  • @user-pv5vq2vv5h
    @user-pv5vq2vv5h Před rokem +1

    ❤❤❤❤

  • @Amihabsawit
    @Amihabsawit Před rokem +1

    ሰላም ምርጦች❤❤❤

  • @user-hu9nx6hl3b
    @user-hu9nx6hl3b Před rokem +1

    Atasi caniqat ❤❤❤❤❤

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Před rokem +1

    አቤት

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    እ አዉቀሽዉ ነዉ ❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Před rokem +2

    24 ሰአት እየለፋሁ አላለም እባክህ አልተሳካልህም እማይመስል ነገር

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Před rokem +1

    ወይሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ትበለጥጉራጊዋ

    😂😂😂😂😂 ወይ ጉደ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +1

    የኔ ሳቂታ😂😂😂

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Před rokem +1

    ❤❤😂😂

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p Před rokem +1

    ወይኔ ግፍ ግፍህ🙄🙄❤❤❤❤

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5or Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @beti5918
    @beti5918 Před rokem +1

    😂😂😂

  • @hkn7167
    @hkn7167 Před rokem +1

    😂😂😂❤❤❤

  • @sbhgggffff8806
    @sbhgggffff8806 Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe Před rokem +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @NaniNani-xj5fd
    @NaniNani-xj5fd Před rokem +1

    😂😂😂

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 Před rokem +1

    ❤❤

  • @user-xn8wi4sh3y
    @user-xn8wi4sh3y Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤