አየ ስደት የስራህን ስቱን ታሳየናለህ ታሰማናለክ😥💔

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 13

  • @ekrW
    @ekrW Před 10 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ስደት አስከፊም አስደሳችም አለው ብቻ ሰርተን የምንቀየርበትን ሀጃችን ተሳክቶልን በሰላም ሀገር የምንገባበትን ቅዋውን ይስጠን

  • @user-hq5pc3tl5c
    @user-hq5pc3tl5c Před 10 měsíci +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክልነሺ ስደት አስከፊም እንጂሌላምንም ለዉጥየለዉም የኔእህት አይዞሺ አላህ አለን ቻይዉ የኔዉድ 🤲🤲🤲🤲ያረብ አላህ ይጠብቀን አንችልም እኛ አላህሆይ ክፉንአታሠማን ያረብ

  • @Mahirah-is5gt
    @Mahirah-is5gt Před 10 měsíci

    ትክክል አላህ ሁሉን ነገር ያስተካክልልን ውዷዬ ኻለቱዬ

  • @user-kk3lj4gp3k
    @user-kk3lj4gp3k Před 9 měsíci

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    አህለን በርች አሪፍነበርቆይታው ከቤትሺ
    ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሠላም ይብዛ

  • @user-ok9hv3bs1b
    @user-ok9hv3bs1b Před 10 měsíci

    ዋለይኩም እሰላም እህታቺን ማሺአላ አብሺሪ ስደት ሲሞላም ሲጎልም ነው አብሺሪልኚ አድቀን ሁሉምያልፋል ነገ ሊላቀነው ጣካራሁኚልኚ ❤❤❤

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 Před 9 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስደት ብዙ ቢያሳየንም ብዙ አስተምሮናል ሰለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ይሁን በርች

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c Před 10 měsíci

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-pe5vl2my3d
    @user-pe5vl2my3d Před 10 měsíci

    ወአለይኩመ ሰላም ወራህማትሏህ ወበረካቱሁ እህት ንእኳን ደህናመጣሽ ኡሙየ ሰላምሽ የብዛልን አወ ስደት ከቀድነው ቢሆንም አብሽር የልፍ የሆነል ውደዋ ሀገሬ ችነንም አላህ ሰላም የድርግ ልን የረብ❤

  • @emtube9470
    @emtube9470 Před 10 měsíci

    አሠላሙ አሌይኩም ወረህመቱሏ ወበረካቱሁ ኡሙ ፋሀዲየ እደህ ነሽልኝ አይዞሽ ማማየ ያልፋል ኢንሻ አሏህ
    የሚጠቅማችሁን አንድ ቃኢዳ ልንገራቹማስ
    ወንድ ልጅ በተፈጥሮው መከበርና የበላይ መሆንን ይወዳል ለዛ ነው ለሴት ባሏን በመታዘዝ ላይ ብዙ የተባለችው
    በተቃራኒው ሴት ደግሞ ፍቅር፣እንክብካቤና ትኩረትን ትሻለች። ለዛ ደግሞ አላህ ለወንዶች ሴትን በመንከባከብ ዙሪያ ነው አፅንኦት የሰጠው።መንከባከብ ሲባል የረሱልንﷺ
    ባልነት ማየት ብቻ በቂ ነው ሌላ ዝርዝር የለውም።
    ወንድ ስንታዘዘው ነው ሊንከባከበንና ፍቅር ሊሰጠን የሚችለው ሴት ደግሞ ፍቅርና ትኩረት ሲሰጣት ነው ልታከብርና ልትታዘዝ የምትችለው ሀላፊነታችንን ጠንቅቀን ሳናውቅና አውቀን ደግሞ ሳንሰጥ ልንቀበል የሞከርን ግዜ ጥምረታችን ፈራሽ ይሆናል🙌
    እና የምርጥ ትዳር ቁልፍ መስጠት ያለብንን ማወቅ ነው ስትሰጥ ይሰጥሀል ነው ጨዋታው ምንም ሳልመክራችሁ የላጤዎች መመናመን አሳስቦኝ የከተብኩት ነው!!
    [11/3 12:29 AM] +966 58 396 1071: ህልም አለኝ
    ------------
    ልደርስበት የምፈልግ የነገዬን 'ሚያስቃኘኝ፡
    በእኔነቴ የታተመ ብርሃን ሆኖ የሚታየኝ፡
    እስኪሳካ የምታገል፤
    እስኪሰምር የማልታክት፡
    እስከ ሞት ጥግ 'ምከፍለው፤
    ያስቀመጥኩት በምልክት፡
    ህልም አለኝ ልደርስበት የምጥረዉ፡
    እዉን ሆኖ ልኖርበት በሰከንዶች የምቆጥረው፡
    በሰዓታት በደቂቃ በቅፅበቶች ትዝ የሚለኝ፡
    በአሏህ ፈቃድ የምኖረው ውብ ህልም አለኝ፡

  • @Mahirah-is5gt
    @Mahirah-is5gt Před 10 měsíci

    Yene wud

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Před 9 měsíci

    አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምህይብዛል የኔመልካምበረችል አግራችንሰላምፍቅር አንደነትያምጣልበረችል በጣምአረፍቆይታነበረን

  • @SeadaAbebe-od1rb
    @SeadaAbebe-od1rb Před 28 dny

    እሙየ መቸም ዛሬ እደት እደተዚናናሁ አጠይቂኚ😂😂😂😮😮

    • @EumuFhad
      @EumuFhad  Před 27 dny

      ምን ደገኛ የሚስቅ ሱሱየ