የመጨረሻው ውድድር ተሸላሚው ታወቀ::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ዳዊት በልቶ ሳይጠግብ አንድ ነገር ተፈጠረ::ምንድነው???
    #genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
    +251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
    የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- @Actress Genet Nigatu
    / artistsgenet.nigatu
    Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
    Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#

Komentáře • 49

  • @yuotub1624
    @yuotub1624 Před rokem +8

    አይ እናት መሆን እኮ መታደል ነዉ ያንቅሀል አለች እኮ የኔ እናት ወላሂ ምንም ዉጥረት ዉስጥ ብትሆን ልጄ ነዉ ሀሳቧ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem +9

    ወይ እናትነት እንዳያንቀው አለች ገንዬ

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ 😍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 Před rokem +2

    አይ ዴቫየ በተምህርቱም አንደኛ በውድድሩም አንደኛ የኔ አንደኛ የመጀመሪያልጅ እንደ ዳዊት ያለ እንዲሆን ምኞቴ ነው ምኞት አይከለከልም

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +19

    ቅዱስ ዩቱቭ ይክፈት የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +4

    ዴቫዬዬዬ❤❤❤❤👏👏👏👏
    ገኒ ናት መሸለም የነበረባት የእናት ነገር ይታነቃሉ ብላ ውድድር መሆኑን እረስታ ውሃ ሁሉ አመጣች።❤

  • @Naod_Money
    @Naod_Money Před rokem +3

    ዛሬ እድለኛ ነኝ የመጀመሪያ ኮመንት የኔ ነው በጣም ደስ ትላላችው❤️❤️💛💛🧡🧡❤❤

  • @lamrotlamri7008
    @lamrotlamri7008 Před rokem +6

    መክሊት ግን ተበተጣጠሽ

  • @getnetdemissie2482
    @getnetdemissie2482 Před 2 měsíci

    ውይ እናትነት የእናት ፍቅር እኮ ይለያል እሷ እንዳትሸነፍ ከማሰብ ይልቅ ልጇን እነዳያንቀዉ ትጨነቃለች 🥺❤🥺❤

  • @dbjdvvxhdb6146
    @dbjdvvxhdb6146 Před rokem +4

    ሰታምሩ ፈጣሪ ዪጠብቃቹሁ ❤️❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +1

    ዋው ዴቭ ባለፈው ብዬ ነበር እንደምተሸንፍ እንኩዋን ደስ አለህ ባቢ ለትንሽ የኔ በጥባጭ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ማክዬ የኔ አኩራፊ 😀😀

  • @user-ty2yv6qd1j
    @user-ty2yv6qd1j Před rokem +1

    ሚርጥ ቤታሰብ ግን ትክክለኛ የናታ ዩቱብ ናዉ

  • @user-ez4nw6fv7h
    @user-ez4nw6fv7h Před rokem

    በስመአብ የዳዊት የዋህነት ይለያል 🥰🥰🥰

  • @halimaoumer5778
    @halimaoumer5778 Před rokem +2

    ሳይሸውድ ያለፈው ዳዊት ነው 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @haymanotabera7639
    @haymanotabera7639 Před rokem +1

    ዳዊት በጣም እያደገ ነው ታ ው ቆ ች ኃ ል ግን...
    ለሁላችሁም 🫶

  • @fatuma241
    @fatuma241 Před rokem +2

    ወይ እናት ነት ውድድሩን ትተሽ ስለልጆችሽ መጨነቅ ሆነ ለኔ አንቺነሽ አሸናፊ

  • @user-ip3hs5db4h
    @user-ip3hs5db4h Před rokem +1

    ዳዊት አደጉል

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem

    WATCHING

  • @ethiopiaislove734
    @ethiopiaislove734 Před rokem +1

    Sewodachu eko selamchu yebiza wubochi 😍😍😍😍😍

  • @martitade4450
    @martitade4450 Před rokem

    ዋው ዳዊት አደገ!!!

  • @abiiishaabiiishs1623
    @abiiishaabiiishs1623 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም ሰታምሩ' ደስ' የሚል' ጨዋታ

  • @abealem7785
    @abealem7785 Před rokem +1

    ኧረ ገኒ የምር እናት ውድድርን ረስታ ልጄን አንደኛ ነሽ

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 Před rokem +2

    ውዶችየ የገኒን ቤተሠብ ባየሁ ቁጥር የቤተሠቦቸ ፍቅር ይመጣብኛል ኑሩልኝ የፍቅር ቤተሠብ

  • @samsunggrandprimepro5373

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před rokem

    ደቭዬ እንካን ደስ አለክ ❤ገንዬ እዎድሻለው ከናልጆችሽ 🥰

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před rokem

    ወላሂ ደስስትሉ ቶሎ ቶሎ ስሩ ቪዲዮ😍😍😍😘

  • @meronadera213
    @meronadera213 Před rokem

    Geni yemecheshe mekliten abarereshat👍👍👍

  • @user-nx2cc4wm5p
    @user-nx2cc4wm5p Před rokem

    Wow ስታምሩ ዉቦች ስዎዳችሁ እኮ 😘😘

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před rokem

    ክክክክ ❤️❤️አይ እናት ይገርማል

  • @user-ty2yv6qd1j
    @user-ty2yv6qd1j Před rokem

    ወይ እናት

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Před rokem

    Waw deva ambesa

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Před rokem

    ደስ ስትሉ

  • @natitilaye1065
    @natitilaye1065 Před rokem

    We love you guys

  • @user-yn2te5lk5x
    @user-yn2te5lk5x Před rokem

    ክክክክ

  • @worldtiktok8209
    @worldtiktok8209 Před rokem +1

    ፍትህ ለ meklit 😂😂ልክ አደለመ 1 min ነበር መሆን ያለበት

  • @frewlema1826
    @frewlema1826 Před rokem

    ሽልማቱንምአሳዩንምርጥናቹዴባንበጣምአድናቂነኝ

  • @theloloplife.12
    @theloloplife.12 Před rokem

    The first one

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @demenegewo4786
    @demenegewo4786 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sarabelay4322
    @sarabelay4322 Před rokem

    ደሰ ስትሉ መክሊት ግን አታብጅው

  • @meseremekoya2052
    @meseremekoya2052 Před rokem

    ገኒ ናት አሸናፊ አነቀው ልጀን እያለች ውሀ ስትፈልግ አይ አናት❤

  • @kid5734
    @kid5734 Před rokem +1

    መክሊት ግን ተበተጣጠሽ አስጠላብሽ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ኩርፊያ እንዳይለመድሽ

    • @user-ez4nw6fv7h
      @user-ez4nw6fv7h Před rokem

      እንደዚህ አይነት ዘግናኝ ቃል የሚገባት ልጅ አይደለችም 🤮

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem

    ኧረ መክሊት እፍርት

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Před rokem

    😜😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yonasasmamaw4925
    @yonasasmamaw4925 Před rokem

    mgbua lay enenm btakatitugn konjo neber belto meshelem ere des yilal

  • @selamgetachew9668
    @selamgetachew9668 Před rokem

    beka artbek gabzat😂