Video není dostupné.
Omlouváme se.

Aman Kiyamo - Telemenen Music Video

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 11. 2018
  • New Ethiopian Reggae Music Video
    Aman Kiyamo -Telemenen
    MV Produced by - Kafu Production
    Zyla Records - Ras Alula
    Lyrics - Telemenen
    ፍቅር በሰው ዘር ላይ
    ሠላም በአለም ላይ
    ይስፈን ወርዶ ከላይ
    መቼም እንዳንለያይ
    ፍቅር በሰው ዘር ላይ
    ሠላም በአለም ላይ
    ይስፈን ወርዶ ከላይ
    መቼም እንዳንለያይ
    ትበቃችኋለች መሬት ተስማምታችሁ ኑሩ
    በኔ ፍቃድ ነው አትጨነቁ ነፃ ነው አየሩ
    ብሎ ሳይሰስት የሰጠን እያለ ባለቤቱ
    ምን ይሉት ፈሊጥ ነው የሰው ልጅ ተባልቶ መሞቱ
    ቀይ ጥቁር ብንሆን ወይም ከነጮቹ
    ካንድ ግንድ አይደል ወይ የዛፍ ቅጠሎቹ
    ምንም ብንበዛ ከአፈር በላይ ሆነን
    ከብደናት አናውቅም ለመሬት አንድ ቀን
    ምን ተገኘ ከጦርነት ከብጥብጥ ዋይታ
    አይበልጥም ወይ መካፈሉ የፍቅርን ጠብታ
    እስከመቼ ለማይረባው አስተሳሰብ ታጥረን
    የምንኖር ለዘመናት ፍቅርን ተርበን
    መች ይሆን በአለም ላይ ፍቅራችን በርትቶ
    ወርቅ አልማዙ ጌጡ ለሠው ልጅ ተረትቶ
    ሆኖ ሰውነቱ ለክብሩ መለኪያ
    ወዝወዝ የምንለው ያለመታወቂያ
    ወዝወዝ ነው ወዝወዝ ነው
    ወደግራ ወደቀኝ ነው
    ሰሜን ደቡብ አቅጣጫ ነው
    መታወቂያ ሠው መሆኔ ነው
    ወዝወዝ ነው ወዝወዝ ነው
    ወደግራ ወደቀኝ ነው
    ምስራቅ ምዕራብ አቅጣጫ ነው
    መታወቂያ ሰው መሆኔ ነው
    ፍቅር በሰው ዘር ላይ
    ሠላም በአለም ላይ
    ይስፈን ወርዶ ከላይ
    መቼም እንዳንለያይ
    ፍቅር በሰው ዘር ላይ
    ሠላም በአለም ላይ
    ይስፈን ወርዶ ከላይ
    መቼም እንዳንለያይ
    ኧረ ተው ተው ተው ባክህ ተው
    ኧረ ተው ተው ተለመነን ተው
    ለሁላችንም አንድ አባት የሆንከው
    ፍቅርን ሀ ሁ ብለህ ለእኛ ያስተማርከው
    አበጃጅተህ ምድርን ሰተህ ጣልቃ ሳትገባ
    ሳታደላ የፈጠርከን አርገህ ውብ አበባ
    ስማን ታረቀን ማረን አባባ
    ለእኛ ስሜት የላቸው ሆድ የሚባባ
    ሦስተኛው አለም እያሉ አሳዩን እምባ
    ገቡብን አጥንተው በስስ ጎናችን
    አገኙት ቁልፉንም ለድክመታችን
    ፈጁን አፋጁን ልብ እስካይራራ
    አረጉን አይጣቸው የቤተ ሙከራ
    ካጠፋን ልብህ ይራራ
    አውጣን ከዚህ መከራ
    በንፁኋ መሬት ሆኖ ሰው ሳለ እንግዳ
    ሆኑ እነሱ ባለቤት አረጉን ባዳ
    ካሮቱን ስሰጥህ ዳቦ ነው ብላ
    አሻፈረኝ ካልከኝ አድርጌው ዱላ
    ጠርጌ ጠርጌ እየተባልን
    መኖሩ መሮናል እኛ አፍሪካውያን
    በል ሳበው ሳበው ችግራችንን
    ተብትቦ የያዛት አለማችንን
    ሰርዘው መጥፎውን ከታሪካችን
    አቁመን ዘብ አርገህ ለእናት ምድራችን
    አውጣን ከብሄር ከዘር ቆጠራ
    መድበን እኛንም ከደጉ ጎራ!!
    አሆሆ በል ተለመነን
    አሄሄ ተው ተለመነን
    አሆሆይ ተው ተለመነን
    በል ተለመነን ተው ተለመነን

Komentáře • 357

  • @leulmelku6781
    @leulmelku6781 Před 3 lety +164

    እኔኮ የሚገርመኝ እንደዚህ አይነት ስራዎች በ ኢትዮጵያ መዝናኛ ቻናል ለምን እንደማይታዩ ይገርማል በችሎታ ሳይሆን በእዉቅና ነዉ የሚሠራው

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 2 lety +4

      በአሁን ሰዓት ስለ ፍቅርና ኢትዮጵያ አንድነት የሚናገር አይፈለግም::

    • @teklemariamtesfaye5962
      @teklemariamtesfaye5962 Před 2 lety +5

      አባቴ የሚያፋቅር ነገር በኢትዮጵያ ሚድያ ሊቀርብ ትፈልጊያለሽ መንግስት የቴ ሄዶ ይሄን አይነት ስራ በኢትዮጵያ ሚድያ ይቀርባል ሌት ተቀን የሚያባላ እንጂ የሚያፋቅር ነገር እንኳን ሚድያ ላይ ከመንግስት አካላት አፍም አይወጣም ስለ እውነት ይሄ ዘፈን በየትኛውም የኢትዮጵያ የሙዚቃ ሀዋርድ በአንደኛ ደረጃ ተሸላሚ መሆን ነበረበት ....

    • @kunnuamlak7350
      @kunnuamlak7350 Před 2 lety +1

      I was about to comment that

    • @universal9716
      @universal9716 Před 2 lety +1

      የዲልዶን ጉቦ እየወጡ ቅራቅንቦ ሲያሰሙን ይውላሉ

    • @tsiontesfaye301
      @tsiontesfaye301 Před rokem

      ❤❤❤

  • @الاسطورهالوصالي
    @الاسطورهالوصالي Před 2 hodinami +1

    ይመችህ 24 ሠአት የምሰማው አይሠለችም

  • @rasbiruk505
    @rasbiruk505 Před 4 lety +42

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ቀን ሙሉ እየደጋገምኩ ብሰማው ያልሰለቸውት ምርጥ መልዕክት ያለው ነው

  • @Lenzo_0_9
    @Lenzo_0_9 Před 2 měsíci +8

    2016 ላይ ሆኜ እንደ አድስ የሚሰማው ገራሚ እብድ የሆነ ዘፈን 🔥

  • @ragner5848
    @ragner5848 Před rokem +7

    ትችያለሽ አባቴ ሙዚቃ ማለት ይህ ነው በዚሁ ቀጥይበት ይቻምሽ አባዬ ጭስ ያራዳ ልጅ❤ 👊👊👊👊

  • @erickmaues6980
    @erickmaues6980 Před 3 lety +36

    Greetings from Brazil! This is great music.

    • @AmanKiyamo
      @AmanKiyamo  Před 6 měsíci

      Thanks Eric, Follow my Instagram , Aman Kiyamo

  • @esromlegese2525
    @esromlegese2525 Před 2 lety +14

    I am from Eritrea I love Ethiopian reggae

    • @davidwilsonjunior
      @davidwilsonjunior Před 6 měsíci

      Hired a Beserat from Eritrea. I go Ethiopia , seeking travel advice plz. Respect!

  • @adinandalil9990
    @adinandalil9990 Před 5 lety +34

    በጣም የወደድኩት ስራ ነው በዙ ሰብስክራይብ ያለው youtube ሌላ ይልቀቀው መደመጥ ያለበት ሙዚቃ ነው ቀኑን ሙሉ ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ ነው የሚውለው

    • @user-hc4jh3xy2n
      @user-hc4jh3xy2n Před 5 lety +2

      Adinan da zare laym eyadametkut new 💪🏾

    • @danielerkalo7145
      @danielerkalo7145 Před 4 lety +1

      I just discovered it accidentally and I am in love with this music. I even shared it on my Facebook post and people whom do not understand Amharic tend to love this music. I looking for more from Aman Kiyamo. Aman Kiyamo deserves some promotion cause he is a talented and gifted #Reggae artist/musician. #AmanKiyamo # Reggae

    • @razeAmn
      @razeAmn Před měsícem

      🥰🥰

  • @arturoloredo4123
    @arturoloredo4123 Před 2 lety +18

    Nice music greeting from Mexico, the language sounds so beautiful

    • @AmanKiyamo
      @AmanKiyamo  Před 6 měsíci

      Thanks, and share it for your peoples.

  • @8.5millionviews91
    @8.5millionviews91 Před 5 lety +16

    CONGRATULATIONS, YOU HAVE NOW GOT ONE MORE FAN A BIG ONE.

  • @fayselkedir321
    @fayselkedir321 Před 3 lety +19

    Amazing song with deep meaning. I'm in love this song. ተለመነን

  • @UCJTxahlSRXL1KPkDXQY9eFg
    @UCJTxahlSRXL1KPkDXQY9eFg Před 2 lety +5

    በቃ ቃላት የለኝም ግን በጣም እናመሰግናለን

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 5 lety +11

    በስማም ዘፈን እዚ ላይ ቀረ! ጀግና! ግሩም መልእክት!

  • @Fenkil14
    @Fenkil14 Před 3 lety +10

    Big up bless up 💪🏿🔥

  • @henelyratta7339
    @henelyratta7339 Před 3 lety +11

    Absolutely genius. I regret deeply just knowing you today. Arguably, number one reggae artist from Ethiopia, currently. Big up man!!! Respect.

  • @tareman1029
    @tareman1029 Před 15 dny

    One love from Vegas ❤❤❤

  • @habtmeargson7841
    @habtmeargson7841 Před 5 lety +8

    እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው big up for ras አሉላ በጣም እስደስቶኛል ምርጥ መልክት ምርጥ ተፈጥሮ ነው ያሳየህን ተለመነን ተለመነን ለሁላችንም አንድ አባት የሆንከው

  • @babimesfin5458
    @babimesfin5458 Před 2 lety +6

    This music is so underrated man it's the whole package one African black power is coming #Africa #Nomore

  • @wondwosenbewketu
    @wondwosenbewketu Před 3 lety +9

    big up bruh keep it up...i wish this song will be the international anthem of the earth

  • @michaelkassahun2532
    @michaelkassahun2532 Před 3 lety +9

    I listened to this track while i was in a taxi then i Shazam it gerami clip with a strong message . . . . ገራሚ ስራ 👏👏👏🙏

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 Před 11 měsíci +3

    ገራሚ ስራ ነው ግን ለምን እንደማይደመጥ ይገርመኛል እነ ጊልዶ ሙዚቃችንን አቀጨጩትኮ አንቺ ግን ትችያለሽ አባቴ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @danielkiflu23
    @danielkiflu23 Před 2 měsíci +1

    This kind of music is what we all need to listen 👌🏻👌🏻👌🏻

  • @habtamuarega514
    @habtamuarega514 Před 9 měsíci +2

    ከግቢ ጀምሮ እስካሁን ይሄን ዘፈን እንደ አዲስ እየሰማሁት ነው Brother Big up Aman kiyamo 🔥🔥

  • @amimirkena7541
    @amimirkena7541 Před 2 lety +2

    Fetari edmena tena yistih bzu endtsera......one love💚💛❤

  • @piassa--vlogs8614
    @piassa--vlogs8614 Před 3 lety +5

    መልዕክት ያለው 1gna Reggae Music ነው

  • @natanimblessed863
    @natanimblessed863 Před 5 lety +4

    የሚገርም ስራ ነው አማንዬ ይመችህ

  • @NuredinMola20
    @NuredinMola20 Před 3 měsíci +2

    aman kiyamo
    Best ኧረ በጣም ልዩ
    በቃ ትችላለህ ❤❤❤❤
    መታወቂያ ሰው መሆኔ ነው ❤❤

  • @yabstudio906
    @yabstudio906 Před 4 lety +10

    Best reggae music so far. Me like it a lot.. Big up Aman!

  • @AlamarAlato-og1ns
    @AlamarAlato-og1ns Před rokem +2

    ምርጥ ሙዚቃ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 Před 2 lety +3

    በጥም ይመገርም ሰራ በርታለን የኛ ጀግና ምን ለበልክ እንዴት ለገለፅክ አሰገራሚ ሰራ ነው በቻ ሰለአገር ግድ ለማይሰጣቸሁ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @abrhamfentaw8746
    @abrhamfentaw8746 Před 2 lety +5

    one of my favourite songs of all time.

  • @nathnaelabreham4893
    @nathnaelabreham4893 Před 3 lety +2

    finally thank GOD ur out of that fela MOOD AND BACK TO THE KNIGHTS TABLE!!!!! KEEP ON GRINDING ! JAH BLESS !!!!

    • @universal9716
      @universal9716 Před 2 lety

      በራጵ ሙድ ላይ እያለች እንደዚህ ጥልቅ መልዕክት ያለሁ ድንቅ ዘፈን በሬጌ ሙዚቃ ይዞ ይመጣል ብዬ አልገመትኩም ነበር እራስን በደብል ድጅት ማሻሻል ማለት እንዲህ ነው

  • @robertopansa5131
    @robertopansa5131 Před 2 lety +1

    Yes, from Saamaka, big up your all in Africa

  • @kibebejaleta4283
    @kibebejaleta4283 Před 10 měsíci +1

    ተለመነን ተው የሁላችንም አንድ አባት የሆንከው እባክህ ተለመን ተው🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
    አንደኛ ነው ❤️‍🔥❤️‍🔥
    💚💛❤️

  • @Nate-qv9fn
    @Nate-qv9fn Před 2 lety +2

    Big up the new raggae superstar aman kiyamo yesay🙌

  • @anishussien182
    @anishussien182 Před 5 lety +8

    BELEW!!! can say the best Music Video so far!!! kesiru Ayker ende new

  • @solomonhailu4706
    @solomonhailu4706 Před 2 lety +4

    MAY GOD BLESS YOU!
    RESPECT 🙏
    FROM TIGRAY

  • @sherifoshamile
    @sherifoshamile Před 10 měsíci +1

    ሁሌም ስለቁንጅነ ዘፈን ስሳማ ሰልችቶኝ ነበር

  • @CimranMohamed-x6y
    @CimranMohamed-x6y Před 4 dny

    All the best....❤❤❤❤...

  • @brother7260
    @brother7260 Před 2 lety +1

    U may can many comments...but u speaking for peace and love ❤️ I mean youth dem cold so u have to speak de current truth man........alen egnam enagzhalen

  • @fikruniggusie1526
    @fikruniggusie1526 Před 5 měsíci +1

    በጣም ገራሚ መልእክት ያለው ሚውዚክ ነው አቦ በርታልን ይመችክ አማን

  • @ez4na
    @ez4na Před 11 měsíci +2

    Preach

  • @astergebersellasie9648
    @astergebersellasie9648 Před 3 lety +3

    Amen Amen

  • @JustfomaYoutube
    @JustfomaYoutube Před rokem +1

    Jah bless yah my bredin, from ur neighborhood Addis Let this love and guide reflect to our people around, One Love, One Jah & One Destiny.

  • @pomritaweekly7237
    @pomritaweekly7237 Před 2 lety +2

    Real one

  • @amanuelmekonnen2721
    @amanuelmekonnen2721 Před 2 lety +1

    You r the future bruuduh.

  • @Danireaction.
    @Danireaction. Před 4 lety +3

    💚💛❤️✊✊🏻✊🏼✊🏽✊🏾✊🏿one love 💚💛❤️

  • @mekdesayene887
    @mekdesayene887 Před 2 lety +5

    Greetings
    I think we should set our mind in this way! Being human should be international identity!
    I love it!! Keep preaching humanity!

  • @markaria1123
    @markaria1123 Před rokem +4

    Bro . ... U are unique ☺️ 😘

  • @si-fact7671
    @si-fact7671 Před 2 lety +2

    Wezwez yale metawekiya ufff❤❤❤🇯🇲🇪🇹

  • @zionmedia5650
    @zionmedia5650 Před 3 lety +3

    how come this song is not a hit song. big up ras alula

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 5 lety +4

    አማን ሚገርም መልክት ነው❤❤❤❤

  • @helinaaytenew3182
    @helinaaytenew3182 Před 3 lety +2

    Amasing work best perfect amanki love

  • @user-xj8cd5nb3g
    @user-xj8cd5nb3g Před 3 měsíci +2

    ኑር man best 👍👍👍👍👍100%

  • @dagagamelese1578
    @dagagamelese1578 Před rokem +3

    Just wooooooow keep up bro

  • @mikiyasbiniyam8403
    @mikiyasbiniyam8403 Před 2 lety +2

    fire bro amazing ....do more

  • @tedroslakew8289
    @tedroslakew8289 Před 3 lety +2

    በጣም ያምራል!!

  • @robelhabesha5108
    @robelhabesha5108 Před 4 lety +1

    wow betam gerami sera nw berta🔥💚💛❤

  • @mama-ho2uk
    @mama-ho2uk Před 10 měsíci +1

    ግሩም ምርጥ ሰራ ❤

  • @Semitehal
    @Semitehal Před 3 lety +2

    We were good friend you , me and bruk during 2002.
    Best memories

  • @sofihabeshawi5204
    @sofihabeshawi5204 Před 3 lety +3

    Gerami nw #1

  • @YehushaShaneO
    @YehushaShaneO Před 3 lety +3

    Yeshua! Let us unite, one love from America 🇺🇸 🇪🇹 🙏🏾 shalom!

    • @AmanKiyamo
      @AmanKiyamo  Před 3 lety +2

      Yes i, united...we could shine.

    • @YehushaShaneO
      @YehushaShaneO Před 3 lety +1

      @@AmanKiyamo my brother ! 💪🏾💪🏾💯

  • @football4848
    @football4848 Před měsícem

    kanchi bezu entebekalen

  • @birukaboneh7288
    @birukaboneh7288 Před rokem +2

    Hulem meyasgeremegn zefan new betam megerm rega Ethiopiawi kelem yalew yegna hager media ashkabache new betam engi hule metayet yalabate ena arife lyrics yalew sira new

  • @powerfulenough2480
    @powerfulenough2480 Před 2 lety +2

    respect man

  • @sagnibogale1612
    @sagnibogale1612 Před 5 lety +1

    Zefen baladamixm gn yancii fana lay semece ...nw felegshe yebehut berchii abatu. The message!!!!

  • @teklubetre2722
    @teklubetre2722 Před 2 lety +1

    good jop bro keep it up

  • @danielfantahun2064
    @danielfantahun2064 Před 5 lety +4

    one love for Ethiopia thanks aman kiyamo this is one of my favorite .........

  • @BB-xs7zk
    @BB-xs7zk Před 5 lety +7

    Wow, I like ur voice and music message

  • @filmjofe3211
    @filmjofe3211 Před 3 lety +1

    የሌለ ነው ምትችለው እባክህ አደራህን ጊልዶ ሚባል ሰው አጠገብ እንዳደርስ በዚው ቀጥል ጀግናዬ

  • @muluken07
    @muluken07 Před 2 lety +5

    So good! Keep up the good work!

  • @abenezerAb6314
    @abenezerAb6314 Před 2 dny

    yleyal🔥🔥🔥🔥

  • @user-hc4jh3xy2n
    @user-hc4jh3xy2n Před 5 lety +2

    Tichilaleh Reggea emichawet sew kelbu ye music 🎶 fkr yalew new
    #Berta

  • @mekdiyehenoktafese8286
    @mekdiyehenoktafese8286 Před 3 lety +2

    ደስ የሚል ስራ

  • @yonatanfreestyle
    @yonatanfreestyle Před 2 lety +3

    Still listening this in 2021❤much love and respect🙏

  • @BWEET929
    @BWEET929 Před 4 lety +1

    My bro...You are the new Bob Marley. PROUD.

  • @josig5014
    @josig5014 Před 6 měsíci +2

    Respect my brother this the best song the first time i heard this song

    • @AmanKiyamo
      @AmanKiyamo  Před 6 měsíci

      Thanks Josi, Can you contact me on instagram, Aman kiyamo.

  • @Allkebulan
    @Allkebulan Před 3 lety +3

    drop another one 🔥

  • @amhahailu9703
    @amhahailu9703 Před 4 lety +1

    Good Job

  • @yonatangmichael3778
    @yonatangmichael3778 Před 8 měsíci +1

    Still listening to this masterpiece like it's for the first time ❤❤❤

  • @tsagatsaga8172
    @tsagatsaga8172 Před 4 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ በርታ

  • @jahmannatwa9116
    @jahmannatwa9116 Před 2 lety +2

    yes I

  • @itsamixture976
    @itsamixture976 Před 5 lety +4

    Big up brejin
    "Wez wez nw"
    And big message too

  • @natanimmanyazewal3997
    @natanimmanyazewal3997 Před 3 lety +2

    this music is underrated

  • @ethiopialovemusic4567
    @ethiopialovemusic4567 Před 4 lety +2

    Wow 🇯🇲Love 🇪🇹 😍😍😍😍

  • @abdukerim-fp2oe
    @abdukerim-fp2oe Před měsícem

    Wow man king of ragge music

  • @user-jl1cy1pk3r
    @user-jl1cy1pk3r Před rokem

    ቆንጆ ፊዲዮ ነው ሙዚቃውግን ወደ መዝሙር ያደላል ይጠጋል

  • @gingilatamultimedia502

    Amani guadegnaye.....Konjo musika new. BERTALIN!

  • @simonbelay5749
    @simonbelay5749 Před 9 měsíci +1

    Great to see you.

  • @user-gz6sk1vq8d
    @user-gz6sk1vq8d Před 4 měsíci

    That's Powerful message !! Amanu you are blessing My Brother

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 Před 3 lety +2

    wow gerami sera new !

  • @emailatgmaildotcom5464
    @emailatgmaildotcom5464 Před rokem +1

    I will give million like if it was possible

  • @papidanielenjoy9983
    @papidanielenjoy9983 Před 5 lety +1

    Wowow aman betam new yewdedkut arfi sera

  • @pawlospawlos8069
    @pawlospawlos8069 Před 2 lety +3

    This is what art mean!

  • @elshabazz1015
    @elshabazz1015 Před 8 měsíci +1

    Hidden gem inna di yaad, time will come

  • @amhahailu9703
    @amhahailu9703 Před rokem +1

    We chilling on ur music

  • @yabstudio906
    @yabstudio906 Před 4 lety +5

    አህ የሆነ ሰሞን tv ላይ ይሄን ገራሚ ሙዚቃ ሰማሁት ግን final partua ተቆርጣ ነበር መሰል ስምህን ላቀው አልቻልኩም !
    ሰሞኑን ግን Jtv Music ላይ የሌለ ገራሚ interview የሚሰጥ ራስታ ወጣት በመጨረሻ ላይ ስትዘፍን አንተ መሆንህን ሳቅ እንዴት ደስ አለኝ!!!!!!!!!!!!!!! የኔ ወንድም በርታ! ገራሚ ድምጽ! ገራሚ ግጥም! - ለካ የእዮብና ሳሚ ዳን ልዩ የመሆን ሚስጥር ገባኝ - #ሬጌ!!!!
    What you need is #Promotion - ዘፈንህ ሳዳምጥ ስለምውል የሰማው ሁሉ ነው ላክልኝ ነው የሚለኝ! ምንም ማይጠገብ ሙዚቃ እና አዘፋፈን! - You motivated me to become a #rastaman. You're the future. #ልባም
    #EthiopianMusic #Promisingstar #Raggae #Talented #Rastaman
    2

    • @AmanKiyamo
      @AmanKiyamo  Před 9 měsíci

      Thanks for your strong words. Keep following my updates

  • @user-gz6sk1vq8d
    @user-gz6sk1vq8d Před 5 měsíci +1

    Absolutely that's Awesome message

  • @afroethiopia5667
    @afroethiopia5667 Před 3 lety +2

    One love 💚💛❤🦁

  • @yordanosdesta891
    @yordanosdesta891 Před 2 lety +3

    Loved it 😍😍😍😍😍😍😍