የመርሳ እናቶች እና አባቶች ወገባቸው ይለያል፤የመርሳ ሰርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #ሰብስክራይብ

Komentáře • 88

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by Před 3 měsíci +13

    አይኛ,,አሁንእኮ,,ስገዱቢባሉ,,ወገቤንነዉ,,እሚሉት,,አላህይዘንልን,,

    • @Sameera-et4ec
      @Sameera-et4ec Před 3 měsíci +1

      አወትክክልእህት

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 3 měsíci +2

      ዳአዋ የሚያደረግ የለም. ይሄሁሉ ውንድ ናሤት ተደባልቆ አይ ጃሂል መሆን ከባድ ነው😢😢 ሥደት ሥበብ ላደረገልን አላህ ምሥጋና ይገባው አልሀምዱልላ አኗኗራችንም አሟሟታችን በተውሂድ በሱና ያድረግልን ከጥመት ከሸረክ ከቢደአ ከሸክ ከኔፍቅ አላህ ይጠብቀን አላሁመ አሚን

    • @sethiotube5682
      @sethiotube5682 Před 3 měsíci +1

      አወ ወላሒ ሾጧንኮ ነዉ የሚጓራቸዉ አኡዙቢላህ

    • @SeadaEdris-xy9by
      @SeadaEdris-xy9by Před 3 měsíci

      @@sethiotube5682 አልሀምዱሊላሁሉንም,,ነገርበሰበብነዉ,,ለኛም,ስደትን,ሰበብአርጎ,,ዲንን,,እድናቅ,,አረገን,,,መጨረሻቺንን,,አላህ,,ያሰምርልን,እህቶቺዬ

    • @lubabayasin2911
      @lubabayasin2911 Před 3 měsíci

      አወዕዉነትሺነዉ ከሣትልግባከጀነት ማንያየኛልነዉየሚሉት የምር ሡባሕንአሏህ ።ደጌሞኑሮወድነትይላሉ

  • @user-mu4oo2bm6j
    @user-mu4oo2bm6j Před 3 měsíci +4

    አየይይይይ የህ ሚድያ አሏህ ያጥፋው ኤረ እባካችሁ አባቴን አታከልክሉብኝ ባአሏህ አጥፋው አሏህ ሂድያ ይስጥልኝ ለሡም እናተም ብታጠፉት መልካምነው አሏህ ከተውበት ጋር እረዝም እድሜ ይስጥልኝ ከዚህ ጭፈራ አውጥቶ ሀቢቢ ❤💋

    • @ghg8049
      @ghg8049 Před 3 měsíci +1

      መጃጃል ምነው እረሳሽው ያደግሽበትን 😅

    • @fatmahasan6523
      @fatmahasan6523 Před 3 měsíci +1

      እና በደገቸበት ትሞት እሺ ስናደገ በለማዉቅ አሁን ግን አልሃምዱሊላህ እሪም ለሰደት ሁሉንም አስተማረን አላሂ ሂድያ ንስጠን ያርብ😢

    • @ZahraHusin-pj9ec
      @ZahraHusin-pj9ec Před 3 měsíci +3

      አሰላሙአለይኩም እህት አባትሽ ከሆነ ከንደዚህ አይነት ነገር እንድርቅ ቀስ አድርገሽ መናገር አለበሽ በቶለ ላይረዳሽ ይችላል ቢያንስ ልቅ አባት ነው ስለዚህ ግደታሽን ተወጭ

    • @ZahraHusin-pj9ec
      @ZahraHusin-pj9ec Před 3 měsíci

      ​@@ghg8049አሰላሙአለይኩም ሁላችንም ከንደዚህ አይነት በቦታ አሳልፈን ሊሆን ይችላል ግን እኛ የመዳም ቅመሞች በስደት ላይ ስለ እስልምና ስለድናችን ብዙ ነገሮችን እየተማርን ነው እናም ቤተሰቦቻችነን ከአንዳንድ ነገሮች ልንከላከል ግድ ይለናል ባይተገብሩት እንኳ እኛ ያወቅንውን ማሳውቅ ግድ ነው ቤተሰቦቻችነን ከመጥፈና ከሽርክ ከሀራም ነገሮች ይጠብቅልን ቅመሞችዬ

    • @ZahraHusin-pj9ec
      @ZahraHusin-pj9ec Před 3 měsíci

      @@fatmahasan6523 ኢወላህ ትክክል ብለሻል

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Před 3 měsíci +6

    እኔኮ ጠግባችሁም እምታድሩ አይመስለኝም ስለኑሮ ዉድነቱ ስለጦርነቱ ስሰማ ብቻ አላህ አገራችነን ሰላም ያድርግልነ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 3 měsíci +1

      😢😢😢😢አሚንንን ወላሂ ወጥተው የሚገቡ አይመስለኝም እኔስ ብትይ 😢😢😢😢አይይይይ እምየ መርሳዋ❤❤❤

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Před 3 měsíci

      @@ASH-zk4tf አብሽሪ ዉደ አላህ ቤተሰቦቻችነን ይጠብቅልነ አገራችነን ሰላም ያድርግልነ እዛ ያሉትኮ ለምደዉታል ዉደ እኛ ነነ በሰቀቀን ያለቅነዉ

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Před 3 měsíci

      @@ASH-zk4tf ሰፈርሽ የትነዉ ዉደ ትንሽም እሚያስፈራዉ ቡሆሮነዉ ፍኖወቹ እዛ ስለሆነ ያሉት እንጅ ሌላ አካባቢ ደህናነዉ ብለዋል

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 3 měsíci

      @@hayathayat9273 አወ ሀያቴ እነሱማ ስለለመዱት ምንም አይመስላቸውም እኛ ግን ወላሂ በቀን በቀን አዳድ ኪሎ እየቀንስኩ አለሁ አይይይይ ስልካቸውም እቢ ካለኝ አለቀ ስገላቸው ስቀብራቸው አልሀምዱ ሊላህ በስ አሏህ በርህመቱ አገራችነን ሰላሟን ይመልስልን ያርብብብብብአሚንንንን

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 3 měsíci

      @@hayathayat9273 ሰፈሬኳ እኔ ወደገጠር ነኝ ዳሪሞ ይባላል ቤተሰቦቸ መርሳ ናቸው ቦሆሮማ እደዛ
      ሲሉ ነበር አይይይይ አሏህ ይጠብቅልን ቤተሰቦቻችነን ክፉን ያርቅልን እህት አለምዋ🥰🥰🥰🥰💕💕

  • @user-hf9we5ri2v
    @user-hf9we5ri2v Před 3 měsíci +6

    እኛበፍራትልናልቅነው።እነሱስለመደትመሰልእራምብሻውንም።ኑሮውድነቱን።እስክሳእያሉነው።አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @mekibaba7226
    @mekibaba7226 Před 3 měsíci +3

    የኔ አባትዋ አሏህ ይጠብቅህ አባቴን መሠለኚ እኔሥ አይይይይይ ሀገራችን ያረብ ሠላሙን መልስልን

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma Před 3 měsíci +1

    ደስ ሲሉ😢😢😢ያረብ ሰላሙን መልስልን ያረብ😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @etete-rq4cw
    @etete-rq4cw Před 3 měsíci

    ሀገርችን ሰላም ይመልስልን እናት አባት ሲደሰቱ ማየት ደስ ይላል❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @SaMira-dg6iy
    @SaMira-dg6iy Před 3 měsíci +4

    የኔውድ አጎት እድሜህይርዘምልኝ ያባዬ ምትክ❤

  • @FatumaSeid-bh7dr
    @FatumaSeid-bh7dr Před 3 měsíci +1

    አተ ያለህ እበት ሁሉ ይደምቃል አላህ ሂዳውን ይስጥህ ደሞ በጣም ነው የምወድህ የሹምዬ

  • @user-mb7zo4le8w
    @user-mb7zo4le8w Před 3 měsíci +1

    መሸአላ እድሪስ አሰን ጨዋታ ሲችል ጨዋታ ፍቅር ባባቶቻችን ቀረ

  • @user-bj1uh7ie3w
    @user-bj1uh7ie3w Před 3 měsíci

    እመዋ ኧር አላህን ፍሩ አባቶቻችን አሏህ ይስቱር ማሌሽ አብሽሩ

  • @fatmaahmad4027
    @fatmaahmad4027 Před 3 měsíci

    አየ ሰፈራችን የፍቅር ሀገር አየ ትዝታታታታታታ❤❤❤❤❤

  • @user-rh4fu7sz6n
    @user-rh4fu7sz6n Před 3 měsíci +1

    ሀባይብየኔቤተሰቦችናቸው
    ማንለቋቸውነውአክስቴዋ
    እኳንደስአለሺእናቴአጐቴየ
    ያአላህደስሲሉ
    የኔውዶችእልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-uf3rm4bb9k
    @user-uf3rm4bb9k Před 3 měsíci

    አይ መርሳየ እደት እደናፈቃችሁኚ ሰላማችሁ ይብዛልኚ

  • @hayatAli-cl9lt
    @hayatAli-cl9lt Před 3 měsíci +1

    ወጣቶችን ቀርፀህ መላክ እየቻልክ ትልቅ አባቶችን አትልቀቅ አላህን ፈራ 🤔

  • @hawaseid8845
    @hawaseid8845 Před 3 měsíci

    አላህይጠብቃችሁ

  • @Salman-hs3xw
    @Salman-hs3xw Před 3 měsíci

    😍😍😍😍😍😍ደስሲሉ

  • @user-so1eq3qh5t
    @user-so1eq3qh5t Před 3 měsíci

    ደሠይላሉ🎉🎉🎉🎉

  • @user-bp7jz2ro6q
    @user-bp7jz2ro6q Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤መሸአላህውደቸዋ

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 3 měsíci

    የኔ አባት የኔ እነት❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hgwt1857
    @hgwt1857 Před 3 měsíci

    ደስሲሉ❤

  • @user-bp7jz2ro6q
    @user-bp7jz2ro6q Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤😂😂😂አይይ

  • @user-vr8yb3yv3r
    @user-vr8yb3yv3r Před 3 měsíci

    ዋው❤

  • @zinetali5785
    @zinetali5785 Před 3 měsíci +2

    የመዳም ቅመም አመት ሙሉ የፈጋችበት ብር ነዉ እንድህ የሚያዘልላቸው ስንደዉል ችግር ነው የሚያውሩት

  • @user-gz3mu1dn8o
    @user-gz3mu1dn8o Před 3 měsíci +2

    የኔአባቴ እረዝምእድሜ ተመኘሁለወት

  • @user-fg6gh7rg3y
    @user-fg6gh7rg3y Před 3 měsíci

    አይ እድሪስ አሰን መልካጨፎይገዘቦቸ ዋ😢😢

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Před 3 měsíci

    ያገሬሰዉ፤ፈገግበሉ፤ደስትሉኛላቹህ፠አላህይጠብቃቹህ

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 3 měsíci

    አይ መልካጨፌ ሀገር ሰላም ነዉ

  • @user-dj7vm3pd2r
    @user-dj7vm3pd2r Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-bs8gx9yc9y
    @user-bs8gx9yc9y Před 3 měsíci

    በዚህ እደሚወ አባባ እረ ወዳላህ ተመለሱ አላህ የህዲኩም

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 3 měsíci +1

    ጦርነት አለ እያሉ ሰዉነቴን ጨርሱት እነሱ ይጨፍራሉ😢😢😢😢

    • @rahma6859
      @rahma6859 Před 3 měsíci

      የለም እህቴ እዳንገባ ነው የሚያስፈራሩን ወላሂ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 3 měsíci

      😢😢😢እነሱስ እያጨበጨቡ ነው እድሜ ለኛ

    • @user-nt3qr1mj2j
      @user-nt3qr1mj2j Před 3 měsíci

      ክክክክክተመቸሽኝ

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 3 měsíci

    አገረሰላምነዉ ማለትነዉእኛ በጨቅልናልቅነዉ የመቸነዉ???

  • @user-ut7hg3ti8q
    @user-ut7hg3ti8q Před 3 měsíci

    😢😢😢

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 3 měsíci

    መገን የድሮ ሰዉ 😂ተሽኮረመሙኮ አጀብኔ

  • @user-vi8pr2wj7v
    @user-vi8pr2wj7v Před 3 měsíci

    የት ነዉ ግን ሰፈሩ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 3 měsíci

    ወይኔ ወጣቶቹ ተኝተዋል ትልቁ ሰዉ አደመቀዉ😂😂

    • @user-tj3ss9ol1c
      @user-tj3ss9ol1c Před 3 měsíci +1

      ወጣቱአብዘሀኛዉሰደትአደለ ምንወጣትአለ

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 Před 3 měsíci

    Yet sefer nw

  • @user-jt3ge3gf3g
    @user-jt3ge3gf3g Před 3 měsíci

    ወይኔ ቤተሰቦቸ አስቀናችሁኛ

  • @user-ut7hg3ti8q
    @user-ut7hg3ti8q Před 3 měsíci

    ማሻአላህ😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹የኔውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ut7hg3ti8q
    @user-ut7hg3ti8q Před 3 měsíci

    መርሳፍቅር❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪🌷🌷🌷💐💐💐💐💐👌👌👏👏👏👏👏🌷🌷👌👌

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um Před 3 měsíci

    ክክክክ እህቶቼ አትበሉ ስንዴውል ቺግረ ስንልክ እስክታ ነው አረብ እዬገረፈጠሽ ከባዲ ነው

  • @waskan5109
    @waskan5109 Před 3 měsíci

    አንተ ሳታፍር ይህን ትለቃለህ አኡዙቢላህ እጭ የሚሰራ ቪዲወ አጠህነው

  • @lulu2720
    @lulu2720 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤