የመሬት ወለል ኮንክሪት አሰራር Ground floor slab Work in Ethiopia. Construction for beginners.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2023
  • የመሬት ወለል ኮንክሪት አሰራር Ground floor slab Work in Ethiopia. Construction for beginners.
    የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
    Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102
    Yaya Construction is a full-service construction company serving clients in their residential and commercial construction needs. We specialize in demolitions, renovations, remodeling, site work and new construction projects with an emphasis on quality and customer satisfaction. We provide efficient and precise construction services to build living and work environments that our customers can be proud of. From initial conception to design and construction, our experienced staff will be working hard to create your vision.
    construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇czcams.com/channels/SPW.html...
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / yared.yilma94

Komentáře • 42

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 Před 6 měsíci +2

    ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ ።በጣም ጥሩ ሰው።የስልጤው ከካሊፎርኒያ ❤👍 እስኪ ከቻልክ እኔም መኖሪያ ቤት መስራት ስለምፈልግ ስልክህን ፃፍልኝ

  • @ksanetk571
    @ksanetk571 Před rokem +5

    140ካሬ ሰንት ይፈጃል ከመሬት ለማውጣት ብቻ እባክህ መልሰልኝ ወንድሜ ግምታዊ
    🙏❤❤

  • @abu-hisham
    @abu-hisham Před rokem +1

    Welcome back bro

  • @serkalembantie2089
    @serkalembantie2089 Před rokem +1

    well come back bro...thank you for your information🙏

  • @abinetbezabih7012
    @abinetbezabih7012 Před rokem +1

    What you're doing is awesome Thank you and keep it up!

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 Před rokem +2

    Thank you

  • @jhonpirisikila2301
    @jhonpirisikila2301 Před rokem +1

    THANK YOU VRY VERY MUCH

  • @adanebelay2768
    @adanebelay2768 Před 5 měsíci +1

    Thank you very much bro

  • @aklilubekele20
    @aklilubekele20 Před rokem +1

    Nice, igzer yisixih wendme

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay2275 Před 4 měsíci

    ሰዉ ሁሉ ሞያዉን በመያስተምር ቀጥልበት ጉበዝ

  • @lifees815
    @lifees815 Před rokem

    Tafetahal bro

  • @Civil_Engineering1994
    @Civil_Engineering1994 Před 3 měsíci

    I am learning a new thing from this video specially the technic of using concrete with out mesh but what about compaction,

    • @SS-sy4uu
      @SS-sy4uu Před měsícem

      Are you watching the same video? The workmanship is poor

  • @user-xh3ck8en4c
    @user-xh3ck8en4c Před 8 dny

    ወድሜ እየሰራህ ያለህው ፎቅ ነው ስለዚህ መሰረታዊ ነገሮችን ትኩረት ስጥ
    ኮለኑ ሙሌቱ ጥሩ አይደለም ኮለን እደዚህ የሚሆነው
    1ኛ እሬሾ ትክክል ሳይሆን
    2 ኛ ቫይቭሬት በጣም ሲመታ መረቁ ወይም ሲቢቶ ይፈስና ኮለኑ ጥንካሬው ይቀንሳል
    3ኛ የፎርሞርክ ችግርም ይሆናል
    ሌላው ወለሉን ስትሞላ ብረት ወይም ሜሽ አልተጠቀምክም ምክንያቱንም ለማብራራት ሞክፈሀል ግን 1.20ሜተር አካባበ ሙሌት መሌት አይቻለሁ ስለዚህ ክራክ ወይም የመሰጠቅ እድሉ ሰፌ ነው ብረት ማድረግ ግዴታ ነው ባይሆን ክፍተቱን ማራራቅ ለምሳሌ 30 በ 30 ማረግ ይቻላል ከልሆነ ብረቱን ባለ 6 ማረግም አማራጭ ነው ባዶ ኮክሪት በጭራሽ አይመከርም
    ምከደንያቱም ቤቱ አልቆ ሴራሚክ ተነጥፎ ሊሰነጠቅ ይችላል
    ሌላው ደረጃ ተረስቶ ነው ስትል ለስራው ትኩረት እንዳልተሰጠው ያሳያል ግሬድ ቢሙም በውሀለፈክ አልተሞለም ምክንያቱም የወሉን አርማታ ስትሞሉ አንዳንድ ቦታ ደርባል
    ስራህን በደብ አይቼ አስታየት የሰጠሁት 1 በርታ ጠንክረህ እድትሰራ ነው ክፍቶችንም እድትሞላ ነው
    2ኛው ሚዲያላይ ስለሆነ ብዙ ሰው ስለሚያየው ያንተን አይተው እዳይሳሳቱ ነው ጠያቄ ካለ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ

  • @user-bt3my1zs7l
    @user-bt3my1zs7l Před 4 měsíci

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @johnfayera7803
    @johnfayera7803 Před rokem

    tiyake alegn

  • @selamargaw9397
    @selamargaw9397 Před rokem

    ብረት መደረግ አለበት

  • @abubekrmohammed9371
    @abubekrmohammed9371 Před rokem +1

    እናንተ በጣም ነው የምትቀልዱት የምር ሀርድ ኮር ያለ ሜሽ ያለ ብረት እንዴት ትሞላለህ ሲቀጥል ደሞ ኮለን እንዴት ነው Segregation የሚፈጠረው ስራችሁ ጥራት ይጎለዋል በተለይ ኮለን በጣም ጥንቃቄ እና ጥራት ይፈልጋል ለማንኛውም በርታ👍

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  Před rokem +1

      Listen to the whole video first please

    • @amanuelgeremew4460
      @amanuelgeremew4460 Před 7 měsíci +2

      ከላይ abubekr አንድ አስተያየት ሰጥቷልና በእርሱ ሃሳብ ላይ አንድ ነገር ልበል ምናልባት ቤቱ ቪላ ከሆነ ምንም ችግር የለውም በተጨማሪም ሚሽ ምናደርግበት የእራሱ የሆነ ኬዝ አለው ከግራውንድ ውሃ አንፃር ከአፈሩ አንፃር ሊሆን ይችላል እንጂ በማይገባ ቦታ ብረት መደርደሩ ምንም ፋይዳ የለውም እንደውም over Concret ሊያስከትል ይችላል ባይ ነኝ።
      ስለ ምታዘጋጃቸው ቪዲዮዎችህ ትልቅ አክብሮትና ምስጋና አለኝ ተባረክ
      #ምናልባት ቤቱ G+3,4,5 ከዚያ በላይ ቢሆን የግራውንድ ስላቡ በዚህ መልኩ መሞላት አለበት ወይ?

    • @teddishiferaw919
      @teddishiferaw919 Před 5 měsíci

      I am glad you show how you do construction on display…

    • @mzai287
      @mzai287 Před 5 měsíci

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Před 9 měsíci

    ከባሬላ ሁለት ሳስት ጋሪ ግዙና ስራውም ይፈጥናል የሰው ድካም ይቀንሳል የሚባክንም ነገት አይኖርም

  • @babilonawiyantube6031
    @babilonawiyantube6031 Před 5 měsíci

    why not use mash Rebar for GS??

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  Před 5 měsíci

      You don't need to make a mesh on ground floor if the soil is red soil it can bear the load but on black soils u need rebar thats why

  • @jah6268
    @jah6268 Před 6 měsíci

    where is the metal?

  • @Bekimen-pv1ku
    @Bekimen-pv1ku Před 7 měsíci

    Kontira yisetal

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 Před rokem

    Can you tell us what is the size of( block) blocket. W×H×L . Thank you

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  Před rokem +2

      There are three different types
      - 20×20×40
      -15×20×40
      -10×20×40

    • @blacklion1579
      @blacklion1579 Před rokem

      @Yaya Construction and another question.
      Can you make a video about prestressed concrete beams or precast concrete beams, and is it cheaper or expensive?
      What about interlocked block? How save is that?
      With regards

    • @sirajkadir7662
      @sirajkadir7662 Před rokem

      አሁን ላይ ግንባታ በካሬ ስንት ይጨርሳል?

  • @RightTube
    @RightTube Před rokem +1

    ጡሩነዉ ግን 200ካሬ G+2 ላይ ቢያንስ ባጠቃላይ ባይሆንም እስከለተኑን ለማቆም ስንት ይፈጃል ግምታዉይ እይታም ቢሆን ካለህ መልስልኝ bro🙏

    • @fatimahassen958
      @fatimahassen958 Před rokem +1

      4 million

    • @RightTube
      @RightTube Před rokem +1

      @@fatimahassen958 አመሰግናለሁ እስከለተኑ ብቻ 4ሚ🤔 በፊት መዘጋጃ ከዛሬ አመት ከ6ወር ላይ ጠቅላላ ለመጨረስ 5ሚ ነበር ያለዉ ቦታዉ የሊዝ ነበር

  • @yeabisrasanjo1783
    @yeabisrasanjo1783 Před rokem

    ኮንክሪት ሲሞላ ሰክሪድ አይደረግ የሚል ሰምቻለሁ አንዳንድ ስራዎች ላይ ከኮንክሪቱ ጋር ስክሪድ የሚደረግበት አሰራር አለ ስለሱ ስራ ብትነግረኝ .

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  Před rokem

      ስክሪድ አይደረግ ሳይሆን መስታወት ሊሾ መደረግ የለበትም ነው ያልኩት ምክንያቱም ሲደርቅ ስለሚሰነጣጠቅ ነው

  • @SS-sy4uu
    @SS-sy4uu Před měsícem

    Ethiopia badly needs training for their civil engineers and craftsmen like masons, plumbers and electricians.
    The workmanship is piss poor.

  • @shimalisdambelash9210

    What fuck is work like this man with out any maschin u miss your time this is crazy

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 Před 6 měsíci

    ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ ።በጣም ጥሩ ሰው።የስልጤው ከካሊፎርኒያ ❤👍 እስኪ ከቻልክ እኔም መኖሪያ ቤት መስራት ስለምፈልግ ስልክህን ፃፍልኝ

  • @mzai287
    @mzai287 Před rokem

    Thank you