ድብቁ ሴራ|ጅቡቲን የማጣት መጀመርያ|ጅቡቲን የማንወርበት ምክንያት| COLONIAL TERRITORIES: DJIBOUTI @betehabeshaofficial

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 02. 2024
  • Explore the intriguing narrative of Djibouti's colonial past in this enlightening video journey. From its early encounters with European powers to its status as a strategic outpost, delve into the complexities of Djibouti's colonial history. Uncover the legacies left by various colonial administrations and their lasting impact on Djiboutian society and identity. From the scramble for Africa to the struggles for independence, witness the unfolding story of Djibouti's colonial territories and their enduring significance in the modern world. Join us as we navigate through the historical landscapes, shedding light on the intricate dynamics that have shaped Djibouti's colonial trajectory.
    ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
    👉 / @betehabeshaofficial
    Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
    Twitter: @BeteHabesha
    Facebook: / bete.habesha.9

Komentáře • 74

  • @user-sz5ql2re1q

    ፈረሳይ , እንግሊዝ, ጣልያን, ጥንታዊ የኢትዮጵያ ጠላት ናቸው; ጣሊያን በኢትዮጵያያኖች በመሸነፋቸው ምክንያት ቀኝ ገዢዎች ኢትዮጵያን የባህር በር አሳጥተዋታል

  • @bashirsalh4817

    ፈረንሳይ በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ደባ አድርገዋል እንገሊዝም ለእኛ ተኝታ አታውቅም ግብጽ ሌላዋ ቋሚ ጠላት ናት አላህ ሁሉንም አደብ ያስይዛቸዋል ኢንሻአላህ

  • @Hhhtrt83

    ታሪኩ እንዳለ ሆኖ ፣ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረጓት የራሷ የቅርብ ዘመን መሪዎችዋ መሆኑን ለምን እንሸሽጋለን? ኢትዮጵያ ዛሬ ለገባችበት ችግር ያበቋት አሁንም በሕይወት ያሉና የሌሉም ጭምር ናቸው ። እግዚአብሔርም ይፈርዳል ።

  • @mekonnenshiferaw7139

    ጥሩ ትረካ ነው መፅሀፉን ሉማንበብ ንገሩን

  • @segededemissie3505

    ይህቺ መርገምት ፍረሳይ ፑቲን ዋጋዋን በቅርብ ይስጣታል!!!!

  • @user-vy8bc2tl7x

    አቀራረብና ትረካው እጅግ በጣም እውነትን ያዘለ በማሰረጃ የተደገፈ በመሆኑ እጅግ በጣም ደሥ ይላል ማሰረጃዎችን የት እንደምናገኝ በገለጥልን ጥሩ ነው ማሰረጃ የፈለገ እውነትን የፈለገ ሰው ማሰረጃ ከእናንተ ለማግኘት ከፈለገ አድራሻ ብትገልጡልን ጥሩነውና በቅድሚያ በኢትዬጵያውያን ሥም እጅግ በጣም እናመሠግናችኋለን ......... :- ❤❤❤

  • @bettynegest8571
    @bettynegest8571 Před 14 dny

    Haku ehe hono sale tadya lemindnew eyezebarekin aseb yelnmegnew mnlik erasu asalifo leserew meret yelele wishet lemin yweral. Djibouti ye Ethiopa akal neberech awo gn memagn mengist laselis alchalim.

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o Před 21 dnem

    ጥሩ ነው የመሸጥ በል

  • @mohammedshash1030

    የዉሸት ታሪክ እያነበብክ ነወ ። አቢሲኒያ እንደ ፈረንጆቹ ቅኝ ገዢ ሰለነበረች ደቡብ እና ምስራቅ በራሳቸዉ መንግሰት የሚተዳደሩትን በጠመንጃ በመቆጣጠራቸዉ ነዉ ። የነፈጠኛ ርዝራዞች ፍላጎትና ህልም ነዉ። ቅኝ ገዢዎች ናችሁ !

  • @goldenartrealestateplc5329

    አፍንቦን ዛሬም ቢሆን የመጠየቅ ህጋዎ መብት አለን ብዬ አምናለው ምን ትልላቹ ????

  • @user-gn5nc7ww1v

    በአሥራ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት.

  • @helina5990

    ይመለሳል ! እናንተ ታግሳችሁ ተያይዛችሁ የአውሮፓን አከርካሪ (ውጥን) ስበሩ !

  • @user-nl1hv7ni2l

    Thank you with all respect. I will do it!.

  • @sharewethiopia6992

    I found great depth history of Ethiopian ports and administration.thanks to u all.

  • @user-up9fy5dh5w

    Many thanks

  • @user-nl1hv7ni2l

    Sources of your narration, you foregot. With all respect, so that I can refer please do that!.

  • @elias4eve

    My wife's grandpa Gahair Ashker and current Djib president grandpa Guelle Bettel were among the Issa elders who signed the doc to French. I had the opportunity to see the detail documents in French about 30 years ago. BETAM TERU DOCUMENTARY NEW

  • @alazarkidane7912
    @alazarkidane7912 Před 21 dnem

    Mechem bihon Ethiopia ye Bahr ber alneberatm atagegnimm

  • @alemyimer7913

    ምን ቀረባቸው በጋላ መገዛት መታረድ ነው እሰይ እኳን ተገነጠሊ ጋላ ወራሪ ከሚጫወትባቸው ጨዋ የጨዋልጅ አደበትርቱ ወድ አፎም አበሳ አደሚ የቀጥልልት ለአማራ ህዝብ እደሱ አየነት ጠካሬ ጀግና መራ እደሰጠውና ከጋላ ቅኝ መግዛአክቲ እደወጣ እመኝለታለሁ ም