Ethiopia:ልዩ መረጃ|የጫካው ከተማ ፕሮጀክት ምስጢር ሲገለጥ..!|1 ትሪለየን ብር ወጪ..!|3700 ሄክታር..!|Sheger Times Media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #EthiopianNews #Ethiopian #Ethiopia
    #Ethiopia:ሰበር|የጫካው ከተማ ፕሮጀክት ምስጢር ሲገለጥ..!|1 ትሪለየን ብር ወጪ..!|3700 ሄክታር..!|Sheger Times Media
    Sheger Times Media has been in the media business for the last four years with its most acclaimed magazine "Sheger Times" which could achieve a wide public applause. In realization of the need for online presence we have managed to come up with this channel to make it an ideal Sheger Times multimedia online platform where our timeless and much-loved contents will be featured.
    Sheger Times Media operates with the conviction of only being partial to truth. We would like to affirm our commitment of undertaking our journalistic responsibility with passion and the professional integrity at best.
    Stay tuned !
    Facebook:- / shegertimesmedia
    Instagram:- / shegertimesmedia
    Twitter:- / shegermedias
    Telegram:- t.me/shegertim...
    Thank you for watching...

Komentáře • 28

  • @user-tf2kp8tu1n
    @user-tf2kp8tu1n Před 7 měsíci +1

    የሀገሬ ውበት ጎልቶ ስለወጣ ደስ ይላል በዝሁ ቀጥሉ በርቱ

  • @usmanabdulhakim8776
    @usmanabdulhakim8776 Před rokem +1

    በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን አቢቹ !!!

  • @mulukenzeleke2773
    @mulukenzeleke2773 Před rokem

    እግዚአብሔር እትዮጵያን ይባርክ
    ያለንን ሀብት በአግባቡ እንድንጠቀም አይናችንን ያብራዉ ምቀኝነት ክፋት ዘረኝነት ከሀገሬ ህዝብ ልብ ይመታ እትዮጵያ ትልቅ ሆና አያታለሁ ያም በጣም በቅርቡ ይሆናል ..ወርቁ ነዳጁ ዉሃና መሬታችን ብሩክ ነው ምንም አልጎደለንም ....እኔ እትዮጵያን ከፍፍ ከሚያደርጓት ጥቅት ሰዎች መሀል አንዱ ነኝ ..እጅግ በጣም ባለጠጋ ነኝ አመሰግናለሁ .....!!!!!

  • @gerenalsan5292
    @gerenalsan5292 Před rokem +1

    "እንክርዳድ ተለቅሞ ለግብር ሲደርስ"
    አስኳል ጥሩ ስንዴ በሜዳ ፍሰስ"

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před rokem +3

    ዶማ ራስ.. ከተማዎቹን ስታስረዳ የአዲስ አበባን ቪዲዮ የምታሳየው በደንብ እንዲገባን ነው.. ሰነፍ ድንጋይ ራስ...

  • @abebaabebe9807
    @abebaabebe9807 Před rokem +2

    Dr.abey is doing at his best to modernise Ethiopia.if you are opposition political parties offcourse goes without saying in opposite direction.your eyes are blinded by your political party agenda devoid from ethiopian development.

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf Před rokem

      ምንድነው የምትንተባተበው?

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS Před rokem +1

    የሀገር ግርማ ሞገስ Mega project ነዉ!!!😏 ሀገርን ትልቅ ሚያረገዉ ስራ ነዉ። ግብፆች ትልቅ የሆኑት በግዙፍ project ነዉ!!!

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 Před rokem +1

    ምኑ ነው ታድያ ምስጢር ያልከው? ወይ የዘንድሮ ዜና ዕርሱ እና ዜናው ምንም አይገናኝም😂

  • @fitsumzelalemhawaz3958
    @fitsumzelalemhawaz3958 Před rokem +3

    እሰየው ይበል ነው የምንለው የሀገሩን ለውጥ የማይፈልግ ባንዳ ብቻ ነው።

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum Před rokem

      8 ሚልዮን ሕዝብ አማራ እና አፋር እየተራበ 400 ቢልዮን ብር መበተን፤ ታሪካዊ ሥላቄ ነው።

  • @eyobwolelaw4462
    @eyobwolelaw4462 Před rokem +3

    ኧረ መጀመሪያ ዶላር እና ብርን ለይተህ እወቅ።

  • @tilahun0608
    @tilahun0608 Před rokem

    አካባቢው ላይ ብዙ ነዋሪ አለ ምን ታስቦ ነው??????

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Před rokem

    Yeh yemsraw sera menm yetna sera aydelm 666 mesbsebya new

  • @ggway5503
    @ggway5503 Před rokem +2

    እኔ የምለው ። በጦርነት የጠፋውን መልሶ ለመገንባት 25 ቢሊዮን ዶላር ያሰፈልጋል እየተባለ አዲስ ከተማ የሚገነባው ብሩ ከየት መጥቶ ???

  • @woinshetalemusissay9515

    እኔ የሚገርመኝ የመቃብርም ቦታም አለዉ እንዴ?

  • @fatoufatouma8162
    @fatoufatouma8162 Před rokem +4

    አዲሰ አበባ ተቀናቃኝ ስለሚበዛበት ይሄኛዉ ግን ለኣሮሚያ የታቀደ ነዉ

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 Před 9 měsíci

    አዳሚ አብይ አብይ በል ነገ ታለቅሳለህ ሰውየው ይሄ ሁሉ እየሠራ ያለዉ ለኢትዮጵያ አይደለም ለአዲሲቷ ኦሮሚያ እንጂ ለአረቦቹ ከፈራረሰችው ኢትዮጵያ ሊሰጣቸው ቃል የገባላቸው መሬት አለ ለዛ ነው ዶላር እያዘነቡለት ያሉት። ህዝቡን በሚጠቅም ልማት ላይ እንደ መስኖ ግንባታ የመንገድ የሆስፒታል ግንባታ ሌሎች የህዝቡን ኑሮ የሚቀይር ፕሮጀክት ላይ ገንዘብ ቢጠይቃቸው እንማይሰጡ እስከዛሬ ያየነው እውነታ ነው ስለዚህ አዳሚ ንቃ

  • @kiduish21
    @kiduish21 Před rokem +3

    ሰውየው ሀገሪቷን በእዳ መልክ ለውጪዎቹ ማስረከብ ነው ዓላማው

  • @belawe9768
    @belawe9768 Před rokem +4

    ቦታው ለኦሮሞ ገቢ እንዲሆን ታሥቦ ነው

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf Před rokem

    ሳተላይት ከተማ ችግር የለውም። ለቤተመንግሥትና ለአርትፊሺያል ሐይቅ ገንዘብ ማባከን ግን እብደት ነው።

  • @solkuku8272
    @solkuku8272 Před rokem

    የጥንቆላ ቦታ ነዉ

  • @darkwater12456
    @darkwater12456 Před rokem

    snt giza yefgale

  • @estifanosgetachew3828
    @estifanosgetachew3828 Před rokem +2

    ጫካ ፊት ነህ

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Před rokem

    ኣብዚ ኣብ መንጎ መንግስቲ ኢትዮጵያን ወያነን ንሳልሳይ ግዜ ዝጅመር ዘሎ ኲናት ተሓታቲ መንግስት ኢትዮጵያ እዩ። ምኽንያቱ ወያነ ዳግም ዕጥቁ ከአቱን፡ ዳግም ስርርዕን ሓደሽቲ ሓይልታት ንምድላውን ንምስላፍን ኢሉ እዩ ንመንግስቲ ኢትዮጵያ ክሳብ ከዕሽዎ በጺሑንም ዝረአ ዘሎን። ሕጂ ካኣ ንወያነ ስንቅን መድሃኒትን እዩ ዝቐርበሉ ዘሎን። እንታይ እዩ'ቲ ምስጢር ግን፡ ናይ ወያነ ፍሉጥ ኮይኑ፡ ናይ ምንግስቲ ኢትዮጵያ ግን፡ ወይ ኣብ ውሽጡ ዘይምርድዳእን ሽግርን ሽንፈትን በጺሕዎ ኣሎ፣ ወይ ካኣ ተጽዕኖ ኣመሪካ ምጽዋር ስኢንዎ ኣሎ። ሓደ ካብ ክልቲኡ እዩ። እምበር 70% ክሳብ 80% መሬት ትግራይ ኣብ ትሕቲ ምክልኻል ሰራዊት ኢትዮጵያ እንተ ኣትዩስ እቲ ነገር ተወዲኡ ማለት'ኮ እዩ ነይሩ። ሕጂ ተመሊስካ ሰራዊት ትግራይ ድፋዓት ይኹዕትን መንእሰያት የሰልፍን ንውግእ ይቀራረብ ኣሎን ክባሃል ከሎስ ዘሐፍር'ዶ ኣይኮነን። ኣብ'ቲ ዝተረፈ 70% - 80% ኮይኑ ድዩ ወያነ'ዚ ኩሉ ምድላው ዝገብር ዘሎ? እዚ ዘይመስል ሓሶት እዩ።
    ወያነ ሕጂ'ውን ንዝተሰማማዓሉን ዝፈረመሉ ውዑልን ይጥሕስ ስለ ዘሎ፡ መንግስቲ ኢትዮጵያ ምሉእ ምኽንያት ኣለዎ ምሉእ ስጉምቲ ክወስድ። ወይ ካኣ'ቲ ምስጢርን ምኽንያትን ይገለጽ። እምበር ብኸምዝስ እዚ ኲናት ዝውዳእ ኣይመስክን እዩ ዘሎ።

    • @pate840
      @pate840 Před rokem +1

      እስኪ መጀመሪያ በሰው አገር ምን አገባህ ሌላው ያስቸገሩን ዲቓሎች ናቸው በተረፈ የኛ ሰላም የናንተ መረበሽ ነውና ስትታወኩ ትኖራላችሁ ቀን ጠብቁ ይሄ ሁሉ ግፍ መልስ ይሰጣችኃል ።