የተሽከርካሪ ነዳጅ ፍጆታን መቀነስ የሚያስችል ዘዴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • #ዓለም_ሸማች #FANA_TV #FANA #ፋና
    የተሽከርካሪ ነዳጅ ፍጆታን መቀነስ የሚያስችል ዘዴ

Komentáře • 68

  • @mekdesbirru1197
    @mekdesbirru1197 Před 2 lety +1

    Well done. We were looking something like this . To reduce the carbon emissions. I hope the government will support the idea and implement. 👏👏👏👏👏

  • @hudasultan5099
    @hudasultan5099 Před 2 lety +10

    ህዝብ በቀላሉ እንዲገዛ ከቀረጥ ነጻ ቢሆን ወይም ቢቀነስ ቀረጡ

    • @dmulugeta
      @dmulugeta Před 2 lety

      ቀረጡ በጣም ቅናሽ ነው:: 44% ነው::

    • @user-uz1mj7sf7e
      @user-uz1mj7sf7e Před 3 měsíci

      😅😅😅​@@dmulugeta

  • @tedhs2282
    @tedhs2282 Před 2 lety

    Wow great job, we appreciate
    very much helpful to us all &
    the nation, @large

  • @mamogetaneh1112
    @mamogetaneh1112 Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ ነው ። ነገር ግን ዋጋው ሰንት እንደሆነና የት እንደሚገኝ የተገለፀ ነገር የለም ብትገልፁ ጥሩ ነው ።

  • @aemuasfaw2433
    @aemuasfaw2433 Před 2 lety +1

    ምርጥ ነው።

  • @girmagedeye9839
    @girmagedeye9839 Před 2 lety +6

    This has to be indipenntly proofed.if this is true the car company’s were the first to install.

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 Před 2 lety

      እየውልህ ወንድሜ፡ እንድዚ አይነት ነገር እኔ የዛሬ 14 አመት አውቅ ነበረ በ 18 አመቴ ማለት ነው። ግን ውድ ሰለነበረ እቃው ያው ወደሌላ ነገር እየተጠቀምንበር ነበረ፡ ከነዳጅ ጋራ ከማነካካት ይቅር ብለን።
      እና አለማወቅሕ ነው እንጂ እንዳልከው በ አንድ አንድ መኪኖች ላይ አለ እሄ ነገር፡ ግን ስማቸውን አልናገርም ላንተ የቤት ስራ ሰጥቼሃለው። አሰግናለው!!!

  • @asenakumamushe3119
    @asenakumamushe3119 Před 2 lety +4

    ለቤንዝል መኪኖች ቆጣቢ እንዲሆኑ የሚያደርገውን ናኖ ቴክኖሎጂ የት ነው የምናገኘው ዋጋውስ?

    • @Feyisa-bj2nv
      @Feyisa-bj2nv Před 2 lety

      Addis abeba lebu musica sefer Brighton building 4th floor

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 Před 2 lety

      ሰላም ወንድሜ "Nano Technology" ውን ልታገኘው አትችልም። ምክንያቱ በግለሰብ እጅ የሚያዝ ወይ የሚገኝ ነገር አይደለምና፡ እንደው ቢሆን ቢሆን እንኳን እንደጥያቄህ ዋጋው ከምታስበው ብቻ ሳይሆን አስበሀው ከምታቅቕም በላይ በላይ ብዙ ነው፡ ለዛነው።
      አመሰግናለው

  • @David-xm1or
    @David-xm1or Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @hirpaeba6981
    @hirpaeba6981 Před 2 lety +3

    በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መክናዎች በአገራችን በብዛት ለማስፋፋትና ለማስተዋወቅ የሚደረገው ጥረት የሚበረታታ ነው።
    ነገር ግን በዝናባማ ወቅት ተሽከርካሪዎች በጎርፍ ውሰጥ በሚጓዙበት ጊዜ የኤሌክትሪክ ሃይል መቃረጥ ችግር አያስከትልም ወይ?

  • @GelilaGorems
    @GelilaGorems Před rokem

    In order to motivate electrical car buyers the governmental offices provide charging out let at parking areas and tax reduction.

  • @urgaworkneh1823
    @urgaworkneh1823 Před 2 lety +2

    ቻርጅ ሲደረግ ፖወር ፍለክቹዌሽን ቢከሰት ኢንቨርተር እንደሚቃጠል አጥንታችኋል

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před 2 lety +1

    ዋናው ችግር እንደ ነዳጅ መኪና 20-30 ዓመት አያገለግሉም ባትረው እድሜውን ስለሚጨረስ። ባትሪው ደግሞ የመኪናው ዋናው cost ነው።

    • @abuka6424
      @abuka6424 Před 2 lety

      በኤሌክትሪክ ባይክ በባትሪ የሚሰራ 20000(ሃያ ሺ) ብር አውጥቼ ባትሪው ሲያልቅ መጣል ብቻ ነው ከ6ወር ሌላ ባትሪ ለመግዛት አራት ሺ ብር አወጣሁ እሱም በሰባተኛ በር አለቀ። በየቦታው 60ኪ.ግ የሚያክልን ባይክ መገፋት ብቻ በጣም አሰልቺ ነው ። ሰዎቹ ብልጣብልጥነት ይታይባቸዋል በኋላ ስናለቅስ የሚደርሱልን አይመስለኝም ። የግሌ ሐሳብ ነው

    • @dmulugeta
      @dmulugeta Před 2 lety

      @@abuka6424 አልተሳሳትክም::

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 2 lety

    ኢትዮጰያ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች መሳርያው ላይ ጥናት አድርገው ገንዘብ መብያ ዘዴ ነው ወይስ የእውነት ቤንዚን ይቆጥባል፣አካባቢ ብክለት ይቀንሳል የሚሉ ነገሮችን በጥናት ደግፈው ቢነግሩን ይበልጥ ታማኝነት ይፈጥራል በአሜሪካ አላየነውም

  • @yitagesuguish5656
    @yitagesuguish5656 Před 2 lety +2

    በኮመንት የተጠየቁት ጥያቄ መልስ ብሰጡበት መልካም ይመስለኛል እነም ነዳጅ ቆጣብውን ስለምፈልግ

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 Před 2 lety

    ስለ ዋጋው አልተገለጸም እንድናውቀው ቢደረግ ለምርጫችን ዋስትና ይሆናል
    በገለጻው ለኢትዮጵያ ወቅቱን የጠበቀ ጥሩ አጋጣሚ ነው ባይ ነኝ

  • @getachewassefa6336
    @getachewassefa6336 Před 2 lety

    The service life of Battery and
    price ?is the basic inputs for decision .

  • @ethio3695
    @ethio3695 Před 2 lety

    balege nachu fana

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 Před 2 lety

    ዋይኔኔ እሄ ነገር እዚ መጣ? ይገርማል፡ የዛሬ 14 አመት አውቀው ነበረ በ 18 አመቴ ማለት ነው ሳስታውሰው። ግን ውድ ሰለነበረ እቃው ያው በቤታችን ዙርያ ሆኖ ወደሌላ ነገር እየተጠቀምንበት ነበረ፡ ከነዳጅ ጋራ ከማነካካት ይቅር ብለን።
    እና ወንድሜ "girma" አለማወቅህ ቤሆን ነው እንጂ እንዳልከው በ አንድ አንድ መኪኖች ላይ አለ እሄ ቴክኖሎጂ። ነገር ግን ስማቸውን አልናገርም ላንተ የቤት ስራ ሰጥቼሃለውና። አሰግናለው!!!

  • @The-righteous-will-prevail

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👍👍👏🏽👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🫡🫡🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ለምተጉት ትልቅ ሥራ ነው ይሄ ነው ሀገር መውደድ በርቱ እባካችሁ እዳትኩራሩ እባካችሁ ከእኛ አልፈን ለአፍሪካ መብቃት አለብን። 🫡

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 Před 2 lety

    በተረፈ ግን በቀናነትና በ ተመጣጣኝ ዋጋ ከቀረበ ጥሩ ጅማሮ ነው!

  • @abdulhayakmel7721
    @abdulhayakmel7721 Před 2 lety +1

    አሪፍ ነው የትማግኘት እንችላለን ?

  • @nebelettube8796
    @nebelettube8796 Před 2 lety

    ፓወር ባንክ ቢኖረው ደሞ ጥሩ ነው ለምሳሌ ክፍለሀገር ስንሄድ እያቆምን ቻርጅ ከምናረግ ፓወር ባንኩን ፉል አርገን ይዘን ልያልቅ ሲል ቻርጅ ሰክተን እኔዳለን ማለት ነው

  • @eshetiejone613
    @eshetiejone613 Před 2 lety +2

    ለኪሎ ጭማሪ ብላችሁ አሸዋ እዳታበሎቸው በጎችን!!! 😃😃

  • @abdelaibrahim2324
    @abdelaibrahim2324 Před 2 lety

    ዋጋው ስንት ነው ከአገልሎቱ ባላይ እንዳይሆን

  • @mulualemnirae8324
    @mulualemnirae8324 Před 2 lety

    አሁን የምናየው ኢለተሪክ መኪና ግሪን ቴክ አፍሪካ የተባለ ድርጅት ነዉ ያመጣዉ ከ አፍሪካ ቪለጅ የተባለ ባንክ በጋራ በመሆን 30%የቆጠበ በብድር እንሰጣለን ተባለ በሚድያ ተመዘገብን መኪና ምረጡ ተባልን እኔ ከነ ከለሩ Ana360 የተባለ መኪና መረጥኩ 30% 1,500,000 ቆጠብኩ ጠብቀን ጠብቀን ከተወሰኑ ወራት በኋላ እነዚህ መኪና በብድር አይሰጡም ካሽ ደሞ 1900000 ተባልን ወይም ብሩ አልተሰራበት ወይም ብድሩ አልተገኘም አጉል መፍትሄ ሱጡን ቃላቹ አክብሩ።

  • @fisehabadeg4886
    @fisehabadeg4886 Před rokem

    ናኖ የት የምናገኛቸው

  • @NaturalSavvy
    @NaturalSavvy Před 2 lety +1

    ይኼ ሙልጭ ያለ ውሸት ነው። ቀደም ሲልም ነጋዴዎች በተደጋጋሚ ገንዘብ በልተውበታል ግን አልሠራም። እኔም ሞክሬዋለሁ። ይህን ያህል የሚቆጥብ ቢሆንማ ኖሮ የመኪና ፋብሪካዎችም ቀድመው ይገጥሙት ነበር።

  • @Feyisa-bj2nv
    @Feyisa-bj2nv Před 2 lety +1

    Address. Addis Abeba, lebu musica sefer, Brighton building 4th floor.

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Před 2 lety +1

    በጭቃ ውስጥስ ሲበላሽ ባለሙያውስ ባትሪው ለምን ያህል ጊዜ ያገለግላል

    • @dmulugeta
      @dmulugeta Před 2 lety

      ቁልፉ ጥያቄ ይሄ ነው

  • @lenagebre5394
    @lenagebre5394 Před rokem

    Batrywe sedakme waciwe sente lehone yecelale

  • @ashanafiwolde4586
    @ashanafiwolde4586 Před 2 lety

    Lejeneter macadam yichalali woy

  • @meleseabebe5461
    @meleseabebe5461 Před rokem

    መሸጫ ቦታው የትነው

  • @abebefetene6773
    @abebefetene6773 Před 2 lety

    ዋጋውና የት ነው የሚገኘው ቆጣቢው

  • @selfekermoteku3032
    @selfekermoteku3032 Před rokem

    ሞሎኪሎቹን ይሰባብራቸዋል ነው ያልከው? ወይ ጉድ ...አዳሜ ዝም ብለህ ብርህን እንዳትበላ ግባና ቲክቶካቸው ላይ ተመልከት እንዴት እንደሚቀደዱ ..ባለሟያ የተባለው ሰውዬ ነዳጅ የሚበሉ መኪናዎች ኖዝል ሰርቪስ ያስደርጉ የሚያጨስ መኪናም ከሆነ 90 ፐርሰንት ጭሱ ያስወግዱና ግሪን ቴክን ይጠቀሙ ይላል ይሄኛው ደግሞ ምን እንደሚል እየሰማችሁ ነው....

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 Před 2 lety

    ለ Asneku...
    ሰላም ወንድሜ "Nano Technology" ውን ልታገኘው አትችልም። ምክንያቱ በግለሰብ እጅ የሚያዝ ወይ የሚገኝ ነገር አይደለምና፡ እንደው ቢሆን ቢሆን እንኳን እንደጥያቄህ ዋጋው ከምታስበው ብቻ ሳይሆን አስበሀው ከምታቅቕም በላይ በላይ ብዙ ነው፡ ለዛነው።
    አመሰግናለው

  • @setotawgirma4072
    @setotawgirma4072 Před 2 lety +1

    I think this thing is scam. i tried to google it. i couldn't find and legit evidence except advertising.

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Před 2 lety

    የመኖቹ ፍጥነትስ ጉልበቱስ በዝናብ ወቅትስ

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 Před 2 lety +1

    የሀይሌን ማራቶን ምን በላው

  • @tesfayedesalegn5340
    @tesfayedesalegn5340 Před rokem

    እንደዚህ ዓይነት መርሀ-ግብሮች የማስታወቂያ ግብር የማይከፈልባቸው የግብር ማምለጫ ማስታወቂያዎች ናቸው። ነዳጅ የሚያስቆጥብ ነው የተባለው ነገር ትክክለኝነት በየትኛው ገለልተኛ አካል ተረጋግጧል? czcams.com/video/Cck55JN5HWc/video.html

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 Před 2 lety +2

    ማጭበርበር እንዳይሆን አጣሩ።የተገኘውን ሁሉ አትዘግቡ።

    • @anteyeshalom7825
      @anteyeshalom7825 Před 2 lety

      ሁሌ መጠራጠር ያሳፍራል

    • @tesfayedesalegn5340
      @tesfayedesalegn5340 Před rokem

      የተገኘውን ሁሉ ከማመን ለማጣራት መሞከር ከቂልነት ያድናል
      czcams.com/video/Cck55JN5HWc/video.html

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 Před 2 lety

    ደግ፣ የኤሌ መኪና አማራጭ የለውም ችግሩ ዋጋው እንዲሁም የኪሬድት አገዛዝን ብታመቻቹ ብዙሃን ይጠቀማሉ።

  • @abdullahshamas3846
    @abdullahshamas3846 Před 2 lety +2

    How much the price?

    • @mekdesbirru1197
      @mekdesbirru1197 Před 2 lety

      The most important thing. To reduce the carbon emissions. I hope the minsters of health and transport. Will support and implement this very good idea.👏👏👏

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 2 lety

    እንደ እቶ

  • @simonchuchu8269
    @simonchuchu8269 Před 2 lety

    የሀይሌን ማራቶን ምን በላው kkkkkkkk.

  • @user-gg8ef1ox4v
    @user-gg8ef1ox4v Před 2 lety

    Charge 8 hours big issue

  • @meronberhane3021
    @meronberhane3021 Před 2 lety

    Are you kidding us. You can tray with this material to save fuel. I am 100% sure, it will not work.

  • @ashenfienigatu8054
    @ashenfienigatu8054 Před rokem

    ውሸት ነው

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 Před 2 lety

    😁😁😁😁😁😂😂