Komentáře •

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun7274 Před 2 lety +37

    እውነት ለመናገር እንኳን የኛ የሀበሻ ልብስ 100% handmade የሆነው ቀርቶ እንደነ Versace ,channel….. የመሳሰሉት እንኳን በማሽን እየተሰራ እርግጠኛ ሆኜም የማወራው የኢትዮጵያ የባህል ልብሶቻችን ጋር በምንም የማይወዳደረው አንዳንዴ ከልብሱ መጠቅለያው ያስደነግጣል በእውነት ነው የምላችሁ : እኛ ራሳችን ነን ለራሳችን ነገር ክብር ያልሰጠነው ግን እዚህ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ ያለባቸው የባህል እቃዎች መሸጫዎች ናቸው:ይበልጡን ከውጪ ዜጎች ጋርም የመገናኘት እድሉ ስላላቸው ብሎም የኢትዮጵያን ምርቶች ከፍ ለማድረግ የባህል አልባሳት መሸጫዎችም ዋጋ ስትጠሩ የምትበረቱትን ያህልበሱቃችሁ ስም simple paper bag ማሰራት አትርሱ ! Please let us honor ourselves!!!!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +5

      እረረረረ ተባረኪልን ማሬ በጣም ትልቅ መልክት ነው የፃፍሽው ሁላችንንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

    • @nekdosalmoun7274
      @nekdosalmoun7274 Před 2 lety +3

      @@ethioelsylifestyle9486 አሜን 🙏በእውነት ይደረግልን

    • @eleniamanuel3987
      @eleniamanuel3987 Před 2 lety +3

      ተባረኪ..።ጥሩ ሃሳብ።

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před 2 lety +18

    የኔ አመቤት አንቺ በጣም በጣም ስልጥን የልሽ የሕዝባችንንም አስተሳሰብ ለመቀየር የተዘጋጀሽ ስለሆን በጣም ላመሰግንሽ አወዳለሁ የብዙሀኑንም አስተሳሰብ ቀይረሻል በርቺ በርቺ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Před 2 lety +7

    እንዴት ጥበበኛ የተባረሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የእጆችሽን ስራ ይባርክ ኤልሲ!

  • @saraabraham5553
    @saraabraham5553 Před 2 lety +7

    አንች በጣም ዘመናመዊ እና አስታዋይ ነሽ ብዙ ጥሩ ነገሮች ከአንች መማር ይቻላል በርች ቆንጅየ

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 Před 2 lety +5

    ይሄ ጉዳይ ርዕሱን ማንም ልብ ብሎትም ትኩረት ተሰጦትም የማይወቅ ነው!!!
    እጅግ ጠቃሚ ምክር እና አቀራረብ ነው!! በእርግጥ ሁላችንም ብንጠቀምበት በጣም ጥሩ ነው!!! ሲስቱ ስለጥቆማሽ እጅግ በጣም ትልቅ ምስጋና ይገባሻል!!!
    አንቺ እኮ ከሎሎች የምትለይው እንዲህ ትኩረት የተነፈጋቸውን ጉዳዬች መርጠሽ ስለምታስገነዝቢን ነው እና እባክሽ በዚሁ ቀጥይ!!

  • @molaworkbahiru2582
    @molaworkbahiru2582 Před 2 lety +5

    በጣም ነው ያደነቆሽ እኔ አንድ ሳምንት ይሆናል ስከታተልሽ እህቴ ነች የላከችልኝ ሁሉንም በማድነቅ ነው የተመለከትክትኩት በጣም አስፈልጊ ትምህርቶችን ያዘለ ስለሁነ ወድጂዋለሁ ውስጤ ያለ ነገርን አንቺ ህብረተስባችን እንዲማርበት በማቅረብሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1 Před 2 lety +35

    wow ✌️✌️✌️

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 Před 2 lety +4

    ኤልሲ ያመጣሽዉ አሳብ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ።እኔም ከኢትዬቢያ ሲላክልኝ በፌስታል ሲመጣልኝ ይገርመኝ ነበር።ያለዉበት አገር ተራ የሚባሉ ሱቆች እንካን የሱቃቸዉ ሎጎ ያለበት እቃ ነዉ የሚሰጡሽ።በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ

  • @ZiniTube
    @ZiniTube Před 2 lety +7

    Giving attention for small details and knowing the true value is all that matters ! Presentation is everything. Thank you for inspiring our community my dear ❤️❤️❤️❤️ ለራሳችን ነገሮች የምንሰጠውን ወጋ ከፍ ማድረግ አለብን ! ደግሞ ልብሳችን ይገባዋል! 👏🏽👏🏽🎊

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Před 2 lety +5

    በጣም ጎበዝ ስልጡን ሴትና አስተዋይ ይሄንን መልክት ልብ ልንለዉ ይገባል በርቺ ኤልሲ የኔ ሞክሼ ሁሌም አዳዲስ ነገር እያመጣሽ ትምርት ስለምሰጪ እናመሰግናለን Gerazie Mille Beravissima

  • @bruktayetmanayeendale1796

    በጣም ክብር አለሽ ለሁሉም ነገር ይሄንን በደንብ ሼር ማድረግ ነው ለሚሸጡት በደንብ እንዲያስቡበት 👌👌👌👍

  • @genetwoldeyohannes8191
    @genetwoldeyohannes8191 Před 2 lety +3

    ኤልሲ!ተባረኪሊኝ ለአበሻ ቀሚስ ትልቅ ክብር አለሺ🙏🙏🙏

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 Před 2 lety +5

    እጅሽ ይባረክ በአቡጀዴ ከረጤት ሰርተው ቀለል ያለ ጥልፍ ቢሰሩበት ወይም ስሙን ቢያሳትሙበት እንደዚህ የአገር ባህልን ይገልፅልያማረ አገልብስ ሰርተው

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 Před 2 lety +6

    Every time when I buy Habesha clothes it doesn’t matter how much I spent on it I was not happy when they give me in plastic bags but it never crossed my mind to mention this to them, I always take my on bag so I don’t use theirs. Hopefully slowly they will update the ቬስታል😀
    You are an amazing person!!! And very unique!!!!!

  • @etuasrat966
    @etuasrat966 Před 2 lety +4

    ላንቺ በእውነት ቃል አጣውልሽ ካቅሜ በላይ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-er2zr7xv5m
    @user-er2zr7xv5m Před 2 lety +3

    እዉነት ነው ወላሂ የኝወች እኮ ክብር የላቸውም ወጮቸ እኮ wow ናቸው

  • @zetseat
    @zetseat Před 2 lety +6

    "Sew hulu endanchi bihone tiru neber "
    Thank you for teaching to honor everything it's marvelous

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Před 2 lety +4

    አንችን አለማድነቅ አይቻልም በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ አስተያየት ባልጽፍም ብዙ ቪዲዎችሽን አይቻለሁ። በጣም ጎበዝ ሴት የሴት ልክ ብዬሻለሁ። እናመሰግናለን ስለምታመጫቸው መልካም አሳቦችሽ።

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 Před 2 lety +4

    "ድህነት ይዞን ነው እንጂ ትንሽ ድህነት ለቀቅ ቢያደርገን" ያልሻት ነገር ተመችቶኛል😂😂 ደሞም እውነት ነው ኤልስዬ ሞክሼዬ አንቺ ትለያለሽ ሱቅ አለኝ እና በደንብ ነው አይኔን ያበራሽልኝ የኔ ደርባባ ሴት ተባረኪ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 2 lety +6

    ኢልሲዬ የኔ ምርጥ ተባረኪልኝ😘😘😘

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 2 lety +6

    Very true! 14,000 ብር አውጥቶ በኮሽኮሼ ላስቲክ. አንዳንድ ቦታዋች ግን በአቡጀዲ bag ይሰጣሉ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +1

      Really??? አቡጀዲ አጋጥሞኝ አያውቅም ማሬ 🙏♥️🙏

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 yes konjiye.I was also surprised and loved it! Not most but some do it. Put their logo and company name.

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny Před 2 lety +9

    Classy elegant I love your work Elsya 👌🏾💯👍🏾💝 about Ethiopian clothes ….. for the price we are paying they should even give us warranty 🤣 honestly it’s not fair 🙄 thank you so much for sharing this useful video 🥰

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 2 lety +3

    በትክክል ኤልሲ ምርጥ አሰተያየት ነጋዴዎች ተማሩበት !!!!!

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Před 2 lety +5

    WOW ኤልሲ በጣም ትልቅ point ነው ያነሳሽው በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ያንቺ channel ከወሬ ከአሉባልታ የፀዳ በጣም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ምርጥ ቻናል ነው በርቺ በዚሁ ቀጥይ ምርጥ ቆንጅዬ ፅድት ያልሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ ተባረኪ በብዙ ያንቺ አይነቶችን ቀና አመለካከት ያላቸውን ሁሉ ያብዛልን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ

  • @Addis-Vibes
    @Addis-Vibes Před 2 lety +6

    You are such a bright mind! ዋና ቅመም ብዬሻለሁ❤

  • @Orthodoxsawit1
    @Orthodoxsawit1 Před 2 lety +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው በተለይ አገር ቤት ላሉት በጣም መተግበር አለባቸው :: አበሻ ልብሴ ወይም ሌላ ስጦታ ከኢትዮጵያ በዚህ አነት አምሮበት ቢመጡ ደስ ይላል

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +5

    ዋውውውው አንቺ ገራሚ ሴት ነሽ 👌👌👌ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Lily-videos
    @Lily-videos Před 2 lety +5

    Excellent point konjo…..presentation is very important.

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 Před 2 lety +3

    በጣም የምትገርሚ ሰው ነሸ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ እናመሰግናለን

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 Před 2 lety +4

    This by itself can be a business in Ethiopia starting from home to sell for business owners good message 🙏🏽👍🏽

  • @reflexted251
    @reflexted251 Před 2 lety +5

    ኤልሲ ሁሌም ታስደምሚኛለሽ ውዴ ።

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před 2 lety +3

    🙏🏾❤️ኤልሲዬ ጉበዝ የሥራ ፈጠራ እና አይዲያእስጠሻቸው እኮ ነው መሥራት የሚፈልግ ስው ይህንን ማስገበት ይችላለ ተባረኪ የኔ ቆንጆ🙏🏾

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Před 2 lety +2

    ኤልሱዬ የሚገርም አሪፍ የሚጠቅም ቆንጆ ምክር ነው በጣም አስተዋይነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪ

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 2 lety +2

    ኤልሲዬ ሁሌም ምልከታውችሸን አደንቅልሻለሁ ምርጥ ጥንቁቅ ሴት ያደርጉታል ይጠቀሙበታል ብዬ ተሰፋ አደርጋለሁ በጣም ወድጅዋለሁ 🙏❤️

  • @molaworkbahiru2582
    @molaworkbahiru2582 Před 2 lety +2

    ኢልሳ በጣም ነው ያደነቆሽ ፕሮግራምሽን
    አሁን አንድ ሳምንት ይሆነኛል እህቴ ነች ተከታተዬ ብላ የላከችልኝ ሁሉንም አይቸዋለሁ በጣም ነው የውደድኩት በጣም አስፈላጊ ስው ግን በቁም ነገር ሊያስተውለው የማይችለውን ነገር እንድንማርበት ያደረግሽው እኔ ብዙ ያልሽው ነገር ውስጤ ነበር እና እኔም ለብዙ ስው እዴከታተሉ አርጊእለሁ በርቺ::

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +4

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 Před 2 lety +3

    100% you are right. Your idea 👌👌👌👌 Thank you elsi🌹🌹🌹

  • @user-ju6je4il2c
    @user-ju6je4il2c Před 2 lety +4

    ሀይ ሰላም ነው የኔ ውድ ባጠቅላይ የመትሰጭው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው !!!!!

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 Před 2 lety +2

    በጣም ቆንጆ ሐሳብ ነው ኤልሲዬ።
    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪልኝ 🙏❤️

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 Před 2 lety +6

    በጣም ውድ ውድ ነገር ገዝተሽ እንኳን በጥቁሯ ፌስታ ነው የሚሰጡሽ ከስተመር ሰርቪስ ዜሮ ነው ኢትዮ ኮሜንት ስትሰጪ ስጦታ መሸጫ ቤት ሄደሽ አሳሽጊ ነው የሚሉት

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 Před 2 lety +3

    ኤልሲ ቆንጆ 😍 አሪፍ ምክር ነው ተባረኪ🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Před 2 lety +3

    ንቅት ያልሽው እህቴ በረከቱን ሠላሙን ፍቅሩን እውቀቱን ያብዛልሽ ደስየምትይ ነሽ 👍🌷👍

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 Před 2 lety +5

    እይታሽን አድንቂያለሁ👌

  • @misrakmosissa8851
    @misrakmosissa8851 Před 2 lety +3

    Betam konjo idea new konjo argesh new yakerebshiw elsiye 👏👏 🥰

  • @maryamalmaktoom2516
    @maryamalmaktoom2516 Před 2 lety +4

    አቤት ስወድሽ ማርያምን

  • @mimijonathan7106
    @mimijonathan7106 Před 2 lety +4

    በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው እና መሠ ግናለን በርች ቆንጆ

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed Před 2 lety +1

    አይ ቆንጅዬ !
    ( ረቂቅ ብዬሻለሁ)እንደዚህ አይነት ቁም ነገርና አስተማሪ የሆነ ነገር ነው የሚያስፈልገን! እናመሰግናለን!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před 2 lety +3

    ስራሽም ውብ አንችም ውብ ነሽ ተባረክ 🥰

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před 2 lety +4

    ሁኝበት አቦ 👍👍👍👍👍👍

  • @merontderos5252
    @merontderos5252 Před 2 lety +1

    እጅሽይባረክ እርጋታሽ የምሠጪዉ ትምህርት ደሥይለኛል

  • @annitafabbri9470
    @annitafabbri9470 Před 2 lety +3

    Elsye l like your toughest,
    Excellent BRAVA! !

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Před 2 lety +1

    ዋውውውው ተባረኪ ኤልሱ ዘመንሽ ይባረክ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠቃለን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 Před 2 lety +2

    በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ኤልሲ ወይ ቃጫ ወይ ጆንያ ወግ ደረሳቸው

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 Před 2 lety +2

    Wow Elsiye you are such an amazing person!!! Betam asfelagina mestekakel yalebeten guday naw yezesh yemetashew , thank you 🙏🏽 ❤️

  • @hiwotw5404
    @hiwotw5404 Před 2 lety +4

    I truly admire you.❤️❤️❤️

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 Před 2 lety +2

    በደንብ አስተውለሽልኛል በትክክል መስተካከል ያለበት ነው።💐👍😘😍

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 Před 2 lety +4

    ዋዉ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ❤️

  • @messya7125
    @messya7125 Před 2 lety +2

    አንደኛ ነሽ ሁሌም ጎበዝ ፈጠራሽ ደስ ይላል ።

  • @Adugenete
    @Adugenete Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ኤልሲ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በነገራችን ላይ የሀበሻ ልብሶች በየግዜው በጣም ዘመናዊ እና በድንቅ ዲዛይን እየተሰሩ ለገበያ ሲውሉ እያየንም እየተጠቀምንበትም ነው በዛላይ ክብር ያለው ልብስ ነው ስለዚህ እንዳልሽው የብዙ ሰዎችን ትዝብት አንቺ ፊት ለፊት አምጥተሽዋል ተባረኪ በነገራችን ላይ ለ ነጋዴውም ያለን ክብር እና አድናቆትን ለመለገስ ይሄንን ክብር ያለው ልብስን ጥሩ አድርገው አሳምረው አሽገው በክብር ቢሰጡ የበለጠ ያምራል ከምር በጣም አስተዋይ ነሽ ይሄንን አስተማሪ ቻናል ሁሉም ቤተሰብ ሊቀላቀለው ይገባል የዚህ አይነት ትምህርቶች ጥቅሙ የጋራችን ነው ምችት ይበልሽ ክበሪልን እናመሰግናለን ።

  • @ethiopianandamericanfamily1726

    You're elegant my sister.

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy Před 2 lety +2

    ወዴ በጣም ነወ ያሰደመምሸኝ ተባረኪ ቆንጆ አርገሸ ነወ ያሳየሸን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ክበሪልኝ

  • @msrt4898
    @msrt4898 Před 2 lety +3

    Woww 👌እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @fevenhabtamu2610
    @fevenhabtamu2610 Před 2 lety +4

    አመሰግናለሁ እኔም የሀበሻ ልብስ ዲዛይነር ነኝ ልክ ነሽ ፓኬጂንግን የትልልቅ ካምፓኒ ብቻ አድርገን ነው የምናስበው. እንኩዋንም አየሁሽ አመሰግናለሁ.

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 Před 2 lety +4

    Excellent

  • @amanda8contucci385
    @amanda8contucci385 Před 2 lety +2

    What we pay way high and the packaging is below zero standard hope the people will be addressed! Thank you my dear you are awsome♥️♥️🥰

  • @merafhassen3131
    @merafhassen3131 Před 2 lety +2

    God bless you, dear! What a brilliant idea.🥰🥰🥰

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 Před 2 lety +4

    ኤልሲየ የኔ አደኛ 🙏😘😍😘

  • @seblehabte1810
    @seblehabte1810 Před 2 lety +3

    ተባረኪ...ቆንጆ:እይታ...👌😍

  • @hellinahabtamu9405
    @hellinahabtamu9405 Před 2 lety +2

    Amazing topics. Your right. always overlooked yehonu negerochen tastekakialesh, berche

  • @Eyu-Gonderewa
    @Eyu-Gonderewa Před 2 lety +3

    ሰላም ለዚቤት ጎበዝ ማማዬ

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Před 2 lety +2

    Very beautiful 🤩 thank you for sharing your idea !!

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 Před 2 lety +3

    👏👏👏👏 በጣም ድንቅ ሀሳብ እናመሰግናለን 👌🏾👌🏾

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 Před 2 lety +4

    Beautiful idea❤️❤️❤️

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety +4

    እ እውነት ብለሻል ስንት ሺ ብር የወጣበትን ልብስ በትንሺ ፌስታል ሰባብረው አጣጥፈው ይሰጡናል አንቺ አስተዋይ ነሺ🙏🙏🙏

  • @yemar1635
    @yemar1635 Před 2 lety +3

    በጣም ወሳኝ ሀሳብ ቆንጅዬ አንዳንድ ሶቆችማ ፊስታል ከየስርቻው ፈልገው አራግፈው ነው እሚስጡሽ የጆንያውማ በጣም ውብና ልዩ ሀሳብ ነው

  • @IT_4class
    @IT_4class Před 2 lety +3

    ኤልስዬ great video yne gobez.

  • @haben5084
    @haben5084 Před 2 lety +2

    ስለ እውነት ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ WOW❤❤❤❤

  • @saraibrahim8516
    @saraibrahim8516 Před 2 lety +3

    Elsiye gobez berchilene.

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Před 2 lety +3

    በጣም ያምራል አንቺ ጎበዝ ነሽ

  • @genetsolomon9149
    @genetsolomon9149 Před 2 lety

    Thank you Elsu. Omg it is beautiful packing. I hope wonderful learning curve for everyone:

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Před 2 lety +3

    Elsiye ena lezash 🧡

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 Před 2 lety +1

    Love your Idea 👍Always stylish & Elegant .Keep Shinning Dear😍

  • @mks5655
    @mks5655 Před 2 lety +3

    wow yene gobez mert eko nesh 🙏🏽❤

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před 2 lety

    Smart idea! 🥰 LOVED IT!
    🙏🏿🥰🎈

  • @alemhailemariam3682
    @alemhailemariam3682 Před 2 lety +5

    የኔቅመምውድድድድ

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 Před 2 lety +5

    የልቤን ስለገለሽልኝ አምሰግንሻለሁ::

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 Před 2 lety +3

    Btame tru hasabe new 👍🏼👍🏼😍😍😘🥰

  • @almazgetnet7676
    @almazgetnet7676 Před 2 lety +3

    Else abet sewdehsy ❤️❤️❤️❤️

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 2 lety +2

    Wow Elsie konjo wub you’re unique amazing God bless you 😴😍🥰🥰🥰🥰🙏👏🕊😘

  • @Met143
    @Met143 Před 2 lety +3

    You are bright and right!

  • @saramogos3030
    @saramogos3030 Před 2 lety

    ኤልስየ ዋናው የምመለከትሽ ስርእትሽ እና እለባበስሽ በጣም ነው የምወድልሽ። ስርእት ያለው ሰው ብዙ ጊዜ ብዙ ጥሩ ነገር እለው።

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 Před 2 lety +3

    Waw Elesy my smart sewedesh👏👏👏👏👏😘😘😘😘

  • @timnitghebremicael8958
    @timnitghebremicael8958 Před 2 lety +4

    Well said! I strongly agree!

  • @rozinatesfamariam7876
    @rozinatesfamariam7876 Před 2 lety +3

    የኔ ውብ እጅሽ ይባረክ

  • @stotatube3370
    @stotatube3370 Před 2 lety +1

    በጣም ትችያለሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @bmltoro
    @bmltoro Před 2 lety +2

    Wow.ewunate now yeganzabe manore almanore sayhone chawotaw aemerochenen masarat now.

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 Před 2 lety +3

    hulem yemigerim ena yemiastemir astesaseb alesh tebarkilgn yene enat

  • @Tsion16199
    @Tsion16199 Před 2 lety +3

    Elsiye yene wedd lej ejig betam new yemitakorign eshi love you 😘

  • @IT_4class
    @IT_4class Před 2 lety +2

    የኛን ልብሶች በአሁኑ ሰአት ብራንድ የምንላቸዉን ቀድሟቸዉ ከሄደ ቆየ ኤልስዬ ቀላል አታነቂንም👌👌💚💛❤️ ፖኬጂንግ ላይ ይታሰብበት 👈 አመሰግናለሁ

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 Před 2 lety +4

    የሪባን አሰራሩንም ብታሳይ እባክሽ ??🌸🌸🌸😍