ፓስተር ቸሬ በ ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስትያን የ ምስጋና ወቅት ከተናገረዉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2023
  • #shorts
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
    Facebook - / ashammediatr .
    CZcams. - czcams.com/channels/Nhq.html...
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
  • Zábava

Komentáře • 633

  • @yemariam
    @yemariam Před 8 dny +12

    እመብርሀን በድንገት ባላሰብከው ሁኔታ ወደ ተዋህዶ ትመልስህ💕🙏

  • @genetabate45
    @genetabate45 Před měsícem +210

    ፓሰተር ቸሬ በጣም የማከብርህ የማደቅህ የእዉነተኛ የእግዚአብሔር አማኝ ማለት አንተ ነህ .🙏🙏🙏

    • @MilionZewde
      @MilionZewde Před 22 dny +1

      ❤❤❤❤❤

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms Před 19 dny

      @@genetabate45 ለቸሬ የሚያውቆው እግዚአብሔር ኖው መናፍቅ ንስሐ ያልገባ ሶው መሆኑን እናንተ ሰለ ነፍሳቹም ልትመሰክሩ አትችሉም

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 19 dny

      @@genetabate45 ስላልሽ አይሆንም እግዚአብሔር ልብን እንዴት እንደሚመዝን ወደ ልቡ ሲመለስ እርሱ ራሱ የት እንደነበር ያውቀዋል

    • @enatenat4456
      @enatenat4456 Před 17 dny

      አዎ ልክ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @Misganagizaw-bw1wp
      @Misganagizaw-bw1wp Před 4 dny

      😂😂😏

  • @bilisumahara
    @bilisumahara Před měsícem +196

    በስመ አብ ቸርዬ ትለያለህ። ተባረክ

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms Před 19 dny

      @@bilisumahara ቸሬ ትለያለህ ራሳቹ መጀመርያ መባረክ አለባቹ

  • @KibrekidusanAdane
    @KibrekidusanAdane Před měsícem +136

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 Před měsícem +32

    እግዚአብሔር ይመስገን።😮 እውነት ለመናገር ምርጥ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ ታሪክን አትረሳም አክባሪህ ነኝ።

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Před 6 měsíci +87

    እረ ኢትዬጲያዊያን ከዚህ የተከበረ እዉቀት ክብር የመጣበትን መለበረሠብ ያረሣ በጣም የተከበርክ ነህ ተባረክ ጌታየ!! ይህ ነዉ ሠዉ በጠፉ ግዜ ሠዉ ሆኖ ተገኝቷልና ክብር ክብር

  • @abrahamjesus1389
    @abrahamjesus1389 Před 21 dnem +11

    ጳውሎስ ለአቴና ሰዎች በአቴና መካከል ቆሞ የተናገረው ትዝ አለኝነና ፓስተር ቸሬ ከሚናገረው ጋር ሳስተውል አገልግሎታቸው ለማን ይሆን ብዬ አሰብኩኝ

    • @tadw
      @tadw Před 13 dny

      አይገርምም?

  • @sulamtise
    @sulamtise Před 29 dny +13

    ተባረክ በእዉነት አንተ ሁሌም ትገርመኝ አለህ የምትናገረዉ ነገር እዉነት እዉነቱን ነዉ ከዚህ በላይ እዉነቱን መንፈስ ቅዱስ ይግለፅልህ🙏🙏🙏

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x Před měsícem +19

    እግዚአብሔር ሁሌም ክብር ይስጥህ ዘርህ ይባረክ።

  • @mulushewafetene9434
    @mulushewafetene9434 Před 21 dnem +4

    ይሄ ነው ክርስትና መነሻውን የማይረሳ ፓስተር ቸሬ ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና እግዚያብሄር ይስጥህ ኑርልን።

  • @baby_hiywete_tube2379
    @baby_hiywete_tube2379 Před měsícem +40

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤🎉

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h Před měsícem +33

    እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ቸሬ ስላንተ የምለው ቃላት የለኝም በዘመነህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @user-vq5nu8gw4z
    @user-vq5nu8gw4z Před měsícem +12

    ❤እልልልልልልልልልልልልልል❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏

  • @bikilayohannes2334
    @bikilayohannes2334 Před 23 dny +5

    ፓስተር አይደለህም ማለት አልፈልግም። ግን ሰዎች ወደ ጌታ እውቀትና እውነት እንዳያስተውሉ እንቅፋት መሆንን እነቅፍብሀለሁ። ትምህርትህ ጥሩ መካሪ ነው የሚያስጠነቅቅ ባይሆንም። የምናደርገውን እንወቅ። ታሪክን ከማድነቅ ወደ ጌታ መመለሳቸው ላይ ስራ።

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 Před 19 dny +2

      እረ እናንተን ይመልሳችሁ።ከእውነተኛዋ መንገድ ለውጣችሁት

    • @foreversunshine2585
      @foreversunshine2585 Před 5 dny

      ማንነው ወደጌታ የሚመለሰው አብራራው? መቼም ለፔንጠ እንደሆንክ አልጠራጠርም። ለነገሩ ማለትም አለብህ ምክንያቱ የረከሰ መንፈስ ሻራማራባባባ የሚሎትን ታሳስበኛለች

  • @AbteshYedengl
    @AbteshYedengl Před 4 dny

    ቸርዬ እውነተኛ ሰው ፈጣሪ ይወድካል እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ከክርስቶስ እንጂ ከማንም አይሰጥም❤❤❤❤❤

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Před měsícem +10

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሃሌሉያ

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 Před měsícem +24

    እርሱ እንትን እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ ከሆንክ እውነትን ህይወት የሆነውን ክርስቶስን ብትሰብክላቸው ይሻላል አታሞዳሙድ ለሰዎች ጭብጨባ ብለህ የክርስቶስን መንገድ አትሸፍን ግልጥ የሚያየው ፈጣሪ ይመለከትሀል እየሱስ ጌታ ነው ብለህ እንደመመስከር ስለሰዎች ትመሰክራለህ በጣም ታሳዝናለህ ጌታ ብቅል ይናገርህ ተመለስ ወንድም

    • @SamriSamrita
      @SamriSamrita Před měsícem +1

      Sid

    • @Creamy-ke8cw
      @Creamy-ke8cw Před měsícem

      Yekiristos menged tshefino ayawikim. Enanitem yemitamelikut yemishefen amilak new ende ?? Manim kiritosin meshefen alichilm. Betelyi egna oritodokisawiyan. Kiristos yealem birahn new ayishefenm

    • @user-tr8ni6yk6p
      @user-tr8ni6yk6p Před 29 dny

      ትክክል ነሽ እነሰ በሽተኛናቸው​@@Creamy-ke8cw

    • @AraratWeldab
      @AraratWeldab Před 22 dny

      ሰውን ላማናደድ ነው ።እውነቱ ጠፍቶት ኣይደለም

    • @user-kn3tj2nb1z
      @user-kn3tj2nb1z Před 14 dny +1

      Orthodox lezelalem tsenita tinoralech

  • @user-jx4xm6cs7q
    @user-jx4xm6cs7q Před 24 dny +2

    As an Orthodox Christian, Pastor Cheroo is the only and the best Preacher ! As much as he’s respectful.. many blessings and praise he deserves!

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 Před 24 dny

      Anchi alu beteyi neber yemigermeg enji sent jegenoch alu

  • @WasKan-cp8cj
    @WasKan-cp8cj Před měsícem +30

    ወንጌል ስበክ አታሽቃብጥ

    • @hshs8448
      @hshs8448 Před 23 dny +2

      Bimerachihum orthdox yehulum enat nat yale orthodox hiwet bado nat

    • @YordanosBogale-vm2st
      @YordanosBogale-vm2st Před 22 dny

      Ere kezas😂😂😂😂

    • @AmelworkyemerBesher
      @AmelworkyemerBesher Před 22 dny

      ፍቅሩም ወንጌል ነው ያንተ አንድብት ግን ክስይጣን ነው በክርስቶስ እኛ ከጨለማ ውደ ሚደንቀው ብርሃን ይስጥው ለናንተ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሁላችንም ወዳል አትቅና

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Před 17 dny

      Qinat anogebegebachu? Sidib silemitiwedu eko new😅

    • @user-sb4mj2tx2r
      @user-sb4mj2tx2r Před 15 dny

      ይሄ እኮ ማሽቃበጥ አደለም

  • @BurtkanSolomon-bc1it
    @BurtkanSolomon-bc1it Před měsícem +5

    JESUS is LORD ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @LiulsegedHailesilase
    @LiulsegedHailesilase Před 23 dny +3

    ኢየሱስ አይደለልም እዛ ምደልለውን ደልል ሰው ፊትን ያያል እግዚሀብሄር ልብን ያያል ኢየሱስን ኑረው

  • @user-hc9nu7vb4m
    @user-hc9nu7vb4m Před dnem

    ቸርዬ የምልህ ነገር የለኝም

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 27 dny +2

    ፓስተር ቸሪን በጣም አድናቂው ነኝ... ስውን እያዝናና ቁምነገረኛ ::
    ክብር ለመድሀንያለም ... ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን .. እውነቱን ስለተናገረ... ሀገራችን
    የቆመችው በፅሎ ነው .. የ ፓስተር
    ችሪን አይነት ወንድሞች @ ወገኖች
    ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 Před 25 dny +1

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እንደቀን እንደምትመለሰ ትሰፈ አለኝ እመብርሃን ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ከለህበት አውጥታ ወደቀጥተኝይቱ ኦርቶዶክሰ ትመልሰህ

  • @DdmuuMm
    @DdmuuMm Před 4 hodinami

    ጀግና የእውነት ታላቅ ስው እግዝያብሔር ያክብር 🙏

  • @wakumanegera2506
    @wakumanegera2506 Před měsícem +8

    ተመሳስሎ መኖር ትችላለህ

  • @yamali1018
    @yamali1018 Před měsícem +6

    አይ ቸረ? እንደው በዚያች ቀን በጌታ ፊት መልስህ ምን ይሆን ? !

  • @user-is1zx3bs9f
    @user-is1zx3bs9f Před 13 dny

    ፓስተር ቸሬ ስነስርአት ያለህ ትልቅ ሰው ነህ አግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ካንተ ይማሩ።

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 17 dny

    ❤❤ተባረክ ፓስተር ቸሬ ❤❤አንተም ትመጣለህ እግዚአብሔር ሲፈቅድ

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 Před 29 dny +2

    ፓስተርቸሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ነው የማከብር እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 Před měsícem +28

    ከአንተ ከፍሎ ይሰጣቸው ለሌሎቹም በእውነት እመብርሀን ትጠብቅ እድሜና ጤና እመኛለው

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Před 29 dny +2

    ክብር ይገባሀል ስለምታከብር❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alemtsehayejigu8alemtsehay825

    ተባረክ በጣም ነዉ የምናከብርህ የምንወድህ

  • @Wendu-nv7du
    @Wendu-nv7du Před 4 dny +1

    እመኑኝ በቅርቡ ኦርቶዶክስ ይሆናል 😢❤

  • @eskedarwosen2465
    @eskedarwosen2465 Před 16 dny

    በጣም አስተዋይ እና ልበ ቀና ሰው ነህ ሰው በመሳደብ እውቀት የሚመስላቸውን ልበ ድፍኖች ትምህርት አስተምረህልናል ካንተ ጀርባያሳደጉህን ቤተሰቦች ምምአይነት ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደገህ ይነግረናል
    ንግግሮች በግድ እንድናዳምጥህ ያስገድደናል ዘርህ ይባረክ የያዝከው ሁሉ ይባረክልህ የኢትዮጵያየ አሉሽ እኮ ልጆች ተስፋ እንዳንቂርጥ እናነተን ስናይ አይ ኢትዮጵያዪ አለች እንላለን

  • @mekuriagebrie4012
    @mekuriagebrie4012 Před 23 dny

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 Před měsícem +7

    ያንተ ነገር ኣይገባኝም ሁለቱም ላይ መሆን ትፈልጋለህ ከመናፍቅም መውጣት ኣትፈልግም ከኦርቶዶክስም መራቅ ኣትፈልግም ብልጥ ነህ ለዚም ነው ከኣባቶች ጎን በቃህ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 19 dny

      አስመሳይነቱን አንዳንዶች ነቅታችኋል፣ ሀሳቡን አንስተውም

  • @Matiwosmengesha123
    @Matiwosmengesha123 Před měsícem +21

    አንተ ግን ወንጌል መቼ ነው ምትሠብከው ???????

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 19 dny

      ላለው ይጨመርለታል ለሌለው ግን ያው ያለውም ይወሰድበታልና የለውም
      ምንስ ሊያደርግበት ይሰጠዋል? እንቁ በእሪያ ፊት ይጣላል?

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 Před 18 dny

      የኢየሱስ የጀግናው ሰም ከፍ ካላደረገ ኢየሱስን ካለ ሰበከ
      እናቴ አባቴ አይሰራም ሰው አክብር
      መጨረሻ ዘመን መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው እናት እያልክ አታሰመሰል
      ትኩረት ወደ ጀግናው ኢየሱስ ቸሬ አምልጠህ አሰመልከ

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 Před 6 dny

      ወንጌል ምን እንደሆነ ታውቃለህ ? አህያ

  • @Kuki_F_Simon
    @Kuki_F_Simon Před 11 dny

    እናመሰግናለን ቸሬ ✌️

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před 22 dny

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ ክበርልን

  • @hanamelese9942
    @hanamelese9942 Před měsícem +1

    እናመሰግናለን ፓስተር ለቤተክርስቲያናችን ስላለህ ክብር

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Před 12 dny

    This man is my favorite human being 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 24 dny

    እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ❤🥰🙏

  • @Biniammolla-fj3rp
    @Biniammolla-fj3rp Před 3 měsíci +15

    አስመሳይ ምድራዊ እውቅና ፈላጊ ኪሳራ

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 Před 19 dny +1

    ጨዋ ወልዶ ያሳደገህ ክብር ይስጥህ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለማመስገን !!!

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 22 dny

    ተባረክ ፓስተርርዬ በውነት

  • @MekdesGirma-v7e
    @MekdesGirma-v7e Před 18 dny

    ደስ የሚል ሰው ክብር ይስጥልን

  • @betybety268
    @betybety268 Před 24 dny

    ፓሰተር ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @abrehamermias7302
    @abrehamermias7302 Před 6 měsíci +4

    ልክ ነህ pastor biniam

    • @eyierusaliemnegussie7193
      @eyierusaliemnegussie7193 Před měsícem

      እንጭጭ ምነው ተቃጠልክ መከባበር ብርቁ

    • @selamawitwondu9975
      @selamawitwondu9975 Před měsícem

      😅😅😅😅😅😅

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Shemaglewochu wede Geta metewu Gen Metsehaf kidus selemayanebu demon 7 etef hono gebtobachewo temelsewo 44 enchet Tawula 30 Ken liyamelku ke Geta bet yewetalu R.I.P BEKUMU YEMOTE KISARA

  • @user-xe6ki1fd7g
    @user-xe6ki1fd7g Před 5 dny

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሥጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před měsícem +3

    በተቻላቹ ክስው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ይላል ጌታዬ ፍቅር ይስጣቹ ጌታዬ ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን እኔ የጌታ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይድናል ❤❤❤❤✝️👈🙋🙋🙋🥰🥰🥰💯💯💯

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy Před měsícem

      አሜን ❤❤

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS Před 27 dny

      😂😂😂😂😂😂😂ይመጣል ወደኛ ገና ጥላት ቅጥልጥል😂ሲል ታየኝ😂

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Před 26 dny +1

      እየሱስስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ እናም ለዘልአለም ምስጉን ነው ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጃችን ካለሷ ምልጃ አለም አይድንም የናቋት ሁሉንወደ እግሯ ጫማ ይሰግዳሉ አሜን
      እና ዘመናውያን ፕሮቴስታቶች ተመስለሱ እናት ቤተክርስትያን ተዋህዶ እጇን ዘርግታ እየጠበቅቻችሁ ነው

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s Před měsícem +34

    ፓስተር ቸሬ እንደ ፓስተር ቢኒያም ናናናናናናናናናና
    እመቤቴ ትወድሃለች፡፡
    ፃድቃኔ ቅድስት ድንግል ማርያም ሂድ

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 Před 29 dny +2

      እግዚአብሄርን ትልቁን ይዟል ማርያም በሱ ደስተኛ ነች

    • @bezawitthomas4028
      @bezawitthomas4028 Před 28 dny +1

      Kezase

    • @mestawtambaw1955
      @mestawtambaw1955 Před 27 dny +8

      ቀረብ ቀረብ ብሏል ፍቅሯ ገብቶታል አንድቀን ይመጣል ደሞኮ መልካም ሠው ነው

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS Před 27 dny +6

      ​@@floethiopiawit3921እመ ብርሀን የአምላክ እናት አንተንም ከክህደት ታውጣህ በቁም ከመሞት ትመልስህ አዛኝቷ

    • @meri-vm8md
      @meri-vm8md Před 24 dny

      😂😂😂😂

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Před 16 dny

    Oh, Paster Charry is a very kind and smart man.
    I am ortodox, but I like you. ❤

  • @lskg23ska6
    @lskg23ska6 Před 17 dny

    ተባረክ እግዚአብሔር ያክብርህ❤

  • @mulualem-m9z
    @mulualem-m9z Před 25 dny

    ቸሬ ትለያለህ😍😍😍😍😍😍😍

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 Před 19 dny

    እግዚአብሔር ክብር ምስጋና የስጥህ!!!

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 Před měsícem +11

    ወደናትህ መመለስንም አትርሳ የእናት ቤተክርስቲያን ከወላጅ ወተው የማገቡባት የዘላለም ቤት ናትና🙏🏼

    • @user-ys3lm1wb4b
      @user-ys3lm1wb4b Před 29 dny +1

      agbito wetuwal eko! tidar alew wedet new mimelesew? andande bechigirim bedestam gobgnet yarg enji!

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @M.B.Y_Tube
    @M.B.Y_Tube Před 20 dny

    የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Před 10 měsíci +2

    Thank you brother 🙏🏽

  • @user-pp9pz5hd4b
    @user-pp9pz5hd4b Před 10 dny

    You are unique, special human being
    God blessed you more and more 🙏🙏🙏🙏💕💕💕

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před měsícem +12

    ቸሬ ልወደድ አልክ !

  • @user-kr5jt1oh9m
    @user-kr5jt1oh9m Před 3 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 Před 14 dny

    ፓስተር ቸሬ በጣም የማከብረ ምርጥ ሰው ክበርልን🙏

  • @user-kr4nz4jj4n
    @user-kr4nz4jj4n Před měsícem +3

    እሺ ለምን ከአባቶች ዉጪ ሆነህ ለምን ተዋሕዶ አትሆንም ወንድሜ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před měsícem +14

    አይ ቸሬ የምን ጠጋ ጠጋ ምን እናቴ አያቴ አስባለህ የሞተልህ የተገረፈልህ ከእርኩሰት ከሀጥያትህ ያነጻህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ነዉ ኮ አንተ

    • @temesgntsagay6222
      @temesgntsagay6222 Před měsícem

      True

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před 26 dny

      666እዛው።

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 17 dny

      እና የቆመበት ቦታም እኮ እየሱስ ክርስቶስ አለ እናንተ ሰዎች እንዴት እንደምታስቡ ይገርማል

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Před 25 dny

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 Před měsícem +10

    ጥቅምና እውቅና ኮሮጆ ሊሞላበት በሚችልበት ቦታ ሁላ ራሱን እየካደ የሚንቀሳቀስ ሰው

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 Před 22 dny

    በእውነት እግዚአብሔር ይባረከህ ሰው ትለያለህ ተከበርልን

  • @betifikadu1892
    @betifikadu1892 Před 22 dny

    ተባረክ ቸሬ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Před 15 dny

    እልልል ❤❤❤❤ እልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 15 dny

    ቸርዬ በቃ ትለያለህኮ❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 23 dny

    ❤❤❤❤እኛም ኤንወድሀለን❤❤❤

  • @MeronMesele-zl6mi
    @MeronMesele-zl6mi Před 20 dny

    ይህ ምግባርህ ደስ ይላል በሃይማኖት ደግሞ ለመኖር ወላዲተ አምላክ ትረዳህ

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8c Před 4 měsíci +11

    ተባረክ ፓስተርዬ እውነታው ይሔ ነው

    • @niniz8365
      @niniz8365 Před měsícem

      Paster Chere , Lebeh orthodox new. Emberhan Tegobegneh.I love your attitude towards others. God bless.

  • @yohanisayele3283
    @yohanisayele3283 Před 19 dny

    ፈጣር ይባረክ ቸሬ

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Před 19 dny

    አቤት የትህትና መምህርት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ❤

  • @jerryadem-zu4hv
    @jerryadem-zu4hv Před 19 dny

    የኛ ወንድም እንወደሀለን ተባረከ❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 18 dny +4

    አግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልልልልልልልል ፓስተር ቸሬ ይህ ድንቅ ነዉ አንድ ቀን ትመለሳለህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አህቶቻችንን ወንድምቻችን አግዚአብሔር ወደ ቀደመችዉ አዉነተኛዉን አየ ሱስ ከርስቶስን አልፋ ኦሜጋ የሆነዉን አምላካችን የምታመልከ ናት የድንግል ልጅ ከብር ምስጋና ይድረሰዉ አዉነቱን ስታዉቅ ትመለሳለህ

  • @smd7650
    @smd7650 Před měsícem +3

    እናቴ አባቴ አይሰራም በቃ በራሳቹ ሂዱ ተፋትዋት ተዋህዶን ።

  • @uehheh7006
    @uehheh7006 Před 23 dny

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤

  • @NamoniesAman
    @NamoniesAman Před 18 dny

    For real, this man is brilliant !!!

  • @user-vd4wc7ml3n
    @user-vd4wc7ml3n Před 23 dny

    እናመሰግንሀለን ወንድማችን አንተን የሚጠላ ኦርቶዶክሳውያን የለም እንወድሀለን እናከብርሀለን

  • @ephthahayenew1916
    @ephthahayenew1916 Před 23 dny

    በእውነት ተባረክ የሚጠቅመን ይህ እንጂ ጉድፍ ማየት አይደለም::

  • @user-gy1ye2gk1w
    @user-gy1ye2gk1w Před měsícem +1

    Weye yene wedeme Hereye yedeGele mareyame lege eGezeyabehere yakebereke ayeteGebe Anedebeteke Hereye betame newe yemakebereke keberete yebezaleke ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤

  • @AbebadesalegnDesalegn
    @AbebadesalegnDesalegn Před 17 dny

    ፓስተር በጣም እናመሰግናለን ቴንኪው

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 26 dny

    🎉እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ለበለጠ ክብር እድሜና ጤና ስለሰጠህ ትጠቀምበት ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳህ ተመለስ ወንድሜ ወይ እመቤቴ እውነት ነው እናቱን ሰድቦና ንንቆ አውርዶ የሄደው😢 ይብላኝለት ፓስተር ቸሬ አንተስ የአባቶችን የእናትl ምርቃት ይረዳሀል እናት እማ ክብር ናት ያከበራትማ ይከብራል ህይወቱ ትዳር ልጆቹ ኑሮው ገንዘቡ በረከቷን ይበላል ለዘልአለምም ይባረካል ይብላኝ እመቤቴን እና እናቱ የማያከብር😢

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 29 dny +8

    ማንም እንዲነካት አልፈልግም እያሞገስካቸው አንተን እየሸለሙ ሰዎቹ ወደ ሲዖል ይሂዱ እናት የሚባል ቤተክርስቲያን የለም ተቋም ሁሉ ቤተክርስቲያን አይደለም ያውም ጥንቆላን ጥበብ ነው ብሎ የሚያምን የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡዳን በክርስቶስ ትምህርት የማይኖር አምላክ የለውም የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ይኸወሰ የእርሱ ወገን አይደለም በዲያብሎስ የክርስቶስ አይኮንም ።

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 27 dny

      አይይ አሁን አንቺ ብስድብሽ ኃጢያት ሊሆንብኝ ነው😂 ተቆም ያንቺ እንጂ የእኛ አይደለም ለዛውም እየሱስ ሰይጥነዋል ብሎ የሚያምኑ ሰብስበሽ እዚህ መጥተሽ በምን ሞራልሽ ነው ተዋህዶ የምትሳደቢው??የሉተር ልጅ የምትይው ሁሉ ቤተክርስትያን አጥብቃ የምትጠላቸው የምትጸየፋቸው ናቸው።ፓስተርሽ የሞላሽ አትናገሪ😅😅

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 23 dny

      😮

    • @hangma8983
      @hangma8983 Před 16 dny

      ትክልልነሽ ወጌልልል እደዛ ናው ታቦት እያሉ እንጨት እየፈለፈሉ ምንድ ነው ወጌል አምላክ ነው እያሉ ለፈረንጅ ፎቶ የሚሰግዱ እግዚአብሔር በእውነትና በመንፈስ የሚመለክ አምላክ ነው እኛጋ ሆነው ደሞ በወጌል ስም ሀሰተኛ ነብያትን የስተት ትምህርት ያላቸውን እኛም አደግፍቸውም ያቢያተክርስቲያንም ታወግዛቸዋለች በግላቸው በጌታስም የሚነግዲት እኛስ ነተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብከዋለን ተባረኪ እህቴ ወጌል በማባባል አይሆንም ዘመናት ያስቆጠረ ውሸት በመቆየት እውነት❤መሆን አይችልምም ተባረኪ

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 Před 16 dny

      Fetary yemarachehu,

    • @ij8588
      @ij8588 Před 16 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 Před 24 dny

    እግዚአብሔር እዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @asteranley2555
    @asteranley2555 Před 6 dny +1

    ❤❤

  • @user-du5om5yc6g
    @user-du5om5yc6g Před 10 dny

    አይ አገላለፅ በትክክል ገልፆታል እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😍❤❤❤🙏

  • @jerrymk1641
    @jerrymk1641 Před 17 dny

    Thank you so much for your words ❤

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 Před 22 dny

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki Před 26 dny

    ማስተዋሉን የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 18 dny

    ብርክ በልልኝ 🙏🏽🥀❤️

  • @user-mx6ej9pc3z
    @user-mx6ej9pc3z Před 14 dny

    ፓስተር ቸሬ ለጥር ኣንደበትህ ጥሩ ንግግርህ እግዛቤሄር ይባርክህ ወንድሜ

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm Před měsícem +6

    ፖስተር ቸሬ አንተ የራስህ ክበር ነው እነሱ ፊት ያገነንከው የእግዚአቤሔር ክብር ግን ደብቀኸው ነው የወጣኸው ስለዚህ ፍርድ አለብህ ጌታ ይርዳህ

  • @MsratMmaa
    @MsratMmaa Před 16 dny

    ❤❤ የሰው እምነት የሚያከብር ደስ ይላል እንወድሃለን ፓስተር ቸሬ

  • @MareshetKerebih
    @MareshetKerebih Před 27 dny

    በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg Před 19 dny

    እረ በጣም ትለያለህ❤❤❤❤ክብር ይስጥህ❤❤