174ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የአሰሪዎቿን እጮኝነትና ትዳር አንዲት የቤት ሰራተኛ ስታፈርስ ማን አወቀባት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 336

  • @tube-yn1tk
    @tube-yn1tk Před 10 měsíci +71

    ጉድ ነው ገጠመኝ 173 ላይ እንዳሉት ሰዎች እኔንም የገጠመኝን ልንገራችሁ ሰንበት ተማሪ ነኝ እና ትናንት እየተማርኩ ሳለ ክርቲያናዊ ስነምግባር የሚያስተምረው ሰው ከአስርቱ ትእዛር አንደኛውን ሲያስተምር ጥሩ ያለጉልልን ሰዎች የምንሰጠው አክሮት ወ
    እነሱን እንደ አምላክ አርገን እንድናያቸው አድርጓል አለና ደሞ በአበባ ማጠጫ ጠበል እየረጁ አለ ወንድና ሴት አብረው እያጠመቁ አለን ደግሞ ከነ ልብሳቸው ቢሆንም ሲበሰብሱ እራሱ የሰውነት ቅርፃቸው የሴቶች ስለሚታይ ይሄ እራሱ እንድ አመንዝራነት ነው ብሎ ነገረን ከዛ ፈውስ አያስፈልግም ቅዳሴ በቂ ነው እነሱን የሚከተሉ ሰዎች ትዳራቸው ፈርሷል ደሞ እንዳይወገዙ ለቤተክርስቲያን አፍማዘጊያ ብር እየሰጡ ነው እስካሁን ያሉት ብሎ ነገረን በጣም ገርሞኛል መምህር ሁሉም አንድ አይነት መርፌ ነው የተወጉት ያልከው ልክ የው እሱ እኮ ስለ ድብትርናና ስለባእድ አምልኮ መጥፎነት ያቃል ሰይጣንን ማናዘዝ የለብንም መፅሐፉ የሚለው ዝም ብለህ ነው ሲል ደነቀኝ ያውቃሉ የሚባሉ እንደዚህ ሲብስባቸው ያማል በእውነት

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 10 měsíci +7

      እናንተ ከነቃችሁ ታዝባችሁ ዝም ትላላችሁ ምክንያቱም የተጠቀማችሁበትን የደረሰባችሁን እናንተ ናችሁ የምታውቁት እነሱ ግን ወይ አይገባቸው ወይ አያስገቡ ደንቃራ ሆነዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 10 měsíci +7

      አግዚአብሔር ይህንን የሚሰሩትን ልብ ይስጣቸዉ አንቺ ግን በአምነትሽ ጠንከሪ አግዚአብሔር አነዚህን ሰዎች የሚያስተምርበት ቀንና ግዜ አለዉ አይዘገይም ማንም አይቀድመዉም

    • @user-bn3fe2kf3g
      @user-bn3fe2kf3g Před 10 měsíci +1

      😢😢

    • @ndnb913
      @ndnb913 Před 10 měsíci

      መምህር እኳን ደህና መጣህል በውነት ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 Před 10 měsíci +26

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ሀና እና ለቅዱስ ያሬድ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሰን

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 10 měsíci

      አሜን አንካን አብሮ አደረሰን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před 10 měsíci +1

      አሜን እንኳን አደረሰህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቡ ይጠብህ ፀጋው ያብዛልህ የእነሱ የደረሰ የኛም ይደረሰ የእግዚአብሔር ቤተሰቡ በፀሎታቸው አስብኝ አሞኛል ወለተ ስላሴ

  • @user-cy3ly4ll9n
    @user-cy3ly4ll9n Před 10 měsíci +57

    መምህራች እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት እመቤቴ ትወድሀለች ማርያምን በተደጋጋሚ ከእመቤቴ ጋር ሁነህ ነው በህልሜ የማይህ ተደጋጋሚ ይገርማል ምዕመናን ከአስታወሳችሁ በአለፈውም ከዳቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር ከእመቤቴ እግር ስር አይቻቸው ነበር ከትላንት ወዳም ደግሜ አየሁት ደስ እያለኝም ግን ግራ ገባኝ 🙏🥺

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b Před 10 měsíci +7

      በጣም መታደል ነው የተዋህዶ መምህራንን እና ምመኑን ያብዛልን የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤

    • @user-fv5ce9kn1c
      @user-fv5ce9kn1c Před 10 měsíci +9

      ውይ ደስ ይላል ባለፈዉ ኮሜነትሽን አንብቤ ነበር አንቺን ትወድሻላችሁ❤❤❤

    • @user-orthodox.mkghaa
      @user-orthodox.mkghaa Před 10 měsíci

      Teweldemedhin nej bexelotsh asbij lemusie ke gbxi endi weta menged yemeraw amlak mengedi endasayej egziabhier ybarkachu

    • @meribrhane5056
      @meribrhane5056 Před 10 měsíci +1

      እባክሽ እህቴ ወለተገብርኤል ብለሽ በፀሎት ኣስቢኝ በጣም ግራ ገብቶኛል

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 10 měsíci +2

      አግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናን አመቤታችንን ምልጃዋ አይለየን አሁንም በፀሎትሽ ጠንከሪ ላንቺ የደረሰው ለኛም በረከተ አይለየን በአዉነት የሚያገለግሉትን በራአይ ብቻ ሳይሆን የሚሆነዉን ነገር ቀደም መረዳትን አለ የአመቤቴ አገልጋዬች ናቸዉ አሳ ትጠብቅልን በፀሎትሽ አስቢያቸዉ ሁላችንንም❤😢

  • @TSADKANE_MARYAM
    @TSADKANE_MARYAM Před 10 měsíci +9

    ዛሬ የተወለድኩቤት ቀን ነው ጥቅምት 11 አምላከ እስራኤል እድሜን ስለጨመረልኝ አመሰግነዋለው... እናም ከ ኃያሉ መላአክ ቅዱስ ሚካኤል ስጦታ የተቀበልኩበት ቀን ነው ኃይለ ሚካኤል ነኝ በ ፀሎታችሁ አስቡኝ.

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 10 měsíci +7

    መምህር ሀገረ ውሰጥ ሰራተኛ የሚቀጥሩ ከባድ ናቸው ተራፊ የሚሠጡ ሰዎች አይቻለሁ ለሠራተኛ በሰው ሀገረ ያለነው እራሱ ትራፊ ምግብ አይሰጠንም #ንፍጉች አሉ እኮ ዋይይይ!!!
    መምህር እመብረሓን አትለይሕ
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት መምህር ደሥ ሲል

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael Před 10 měsíci +5

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
    አክስቴ በልጂነቷ በ77 በችግሩ ጊዜ አዲስ አበባ ሄደች ትንሽ ነበረች ይሄው እስከዛሬ ለአመታት እዛ ቤት ናት ትምህርት ሳያስተምሯት ትዳር ሳትይዝ ለአመታት ሰው ቤት ናት መውለጃዋ ጊዜ አለፈ ለረጅም አመት አትጠይቀንም እህቷ ልታገኛት ከክፍለ ሀገር ስትሄድ አላቅሽም ብላ ትክዳት ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ትጠይቀናለች ከዛ ቤት ባትወጣም እናቷ ስታስጠይቅ በመናፍስት አሳስረው እንዳስቀመጧት ነገሯቸው መምህር አሁን ገጠመኝ እንድታዳምጥ ስንልክላት አንድ ሁለት ስታዳምጥ ከግድግዳ ጋር አጋጨኝ ብላ በፊት አያቸው የነበሩትን መጥፎ ህልሞች አየሁ ብላ አላዳምጥም በቃ አለችን እግዚአብሔር በቃ ብሏት ከመናፍስት እስረኝነት እግዚአብሔር በቃ ይበላት

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 10 měsíci +1

      አግዚአብሔር ይድረስላት አመብርሀን ትድረስላት መላኩ ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ገብርኤልይድረሱላት አንቺ ፀልይላት አሁንም ዝም አንዳትይ

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael Před 10 měsíci

      @@meseretwoaldegorgis9602 እሽ እህቴ እግዚአብሔር ይፍቀድ ከኔ በላይ እናቷ አያቴ እድሜዋ ልክ አልቅሰዋል እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 10 měsíci +5

    #Egzabiher yimsgen memihir 173&174👍👍👍💚💛❤👏የቱንም ያክል የሰው ልጅ ቢጥር "ሞገስ" ግን ከእግዚኣብሔር ዘንድ ነው !“#ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።”
    1ኛ ሳሙኤል 2፥1
    #Egzabiher yimsgen memihir astemari yemimegn new kaleh hiwot yasemalen masetewalun adeln amen 😢🤲💚💛❤👏zemari melaikt yasemalen memihir ❤

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 Před 10 měsíci +8

    ጌታ ሆይ ጉድ ነው ብቻ ዝም ብለን መስማት እና የ አስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት ነው ከኛ ሚጠበቀው እግዚአብሔር ይጠብክህ መምህር 🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 10 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒🕊

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 10 měsíci +2

    በእውነት መምህር የኔ ረዳት ጠዋት የመጀመሪያ ስራዋ ቤተክርስቲያን መሄድ ነው ከዛ ወደስራ 2ቀን ካልሄደች እቆጣታለሁ እኔም እንደዛው

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 10 měsíci +2

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል ትንሽ ነገር ባለማድረጋቸው ብዙ ነገር አበላሸችባቸው ግን መጨረሻው በእግዚአብሔር ሀይል ስላማረ ደስ ብሎኛል አገር ውስጥማ ስንሰራ በብዙ ነገር ነው የሚበድ😢ሉን በጣም በተለይ በልጅነታችን ይናፍቃሉ ይደክማችዋል አይሉም እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ለኔ ጥሩ ናቸው በተለይ ያንተን ገጠመኝ ከሰማው በኋላ ማ ስደቴን ወድጀዋለው ተመስገን ኤፍታህ

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr Před 10 měsíci +4

    በዉነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርህ💒👏👏

  • @mhlatmelkam2477
    @mhlatmelkam2477 Před 10 měsíci +2

    መምህር አብራኝ የምትሰራ የሌላ አገር ዜጋ መተት እየላከችብኝ ተቸገርኩ. ፀሎት አርጉልኝ እህቶቼ አፀደ ማርያም ብላቹሁ

    • @user-kp1tm4fy5x
      @user-kp1tm4fy5x Před 10 měsíci +1

      ባገኘሽው አጋጣሚ ስገጂ መቁጠርያ ከሌለሽ በቀበቶ እየቀጠቀጥሽ ማታ ቆም ከሆነ ወደራስዋ እንዲመለስ አድርጊ የምትወጂው መላክ ይጠብቅ ይርዳሽ እህቴ ፀሎተ ባርቶስ አንብቢ እሺ አይዞሽ

    • @mhlatmelkam2477
      @mhlatmelkam2477 Před 10 měsíci

      እሽ እየሰገድኩ ነው. ድጋሚ ለመላክ ስለምትልክ ነው እንጂ. ወደራሶሀ ሲመለስ አይቸዋለው ከላየላይ ሲሄድ ግን ደግማ ለመላክ እየሞከረች ስለሆነ ነው ከቻልሽ በውስጥ አውሪኝ

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před 10 měsíci +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን የገልግሎት ዘመንህን ይባርኸልህ

  • @HayileMikael
    @HayileMikael Před 10 měsíci +3

    እንዴት ቆያቹ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ መምህሬ እንኳን ለቅድስት ሰንበት በሰላም አደረሳቹ :: ቤተሰቦቼ ዛሬ ደግሞ አንዱ ፈተና ሁነብኝ በቲክቶክ ኮሜንት ለይ የመምህርን ተምርት በቲክቶኬ ላይ ስለቅ ለሰይጣን ምስክርነት የምቆሞውን ሰው ታሽቅብጥለታለ አለኝ !!ከዛ የቅዱስ ፓውሎስን መልዕክት ለገላትያ ሰዎች 3:1-5ከተመቸህ ሁሉንም በዬ አሰተውል መምህ ብዙ ነገርን ያሰተምራል ስለው እሱ ጥቅስ ስለ ክርስቶስ እንጂ ስለ ሰይጣን ምስክርነት አይደለም አለኝ እንግዴ መምህር ሰይጣን ንሰሃ ግባ ቁረብ መፀውት ወዘተ ብኛል ብሎ ነው የም መሰክሮ ወይስ አንተ ነው እንደዛ የምትሰማው 😂😂😂 ብዬ ጠየኩት እንዴ መድዬ ይወቆ ምን እንደ ምመልስልኝ

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 10 měsíci +1

      በርቺ አህታችንን 😂😂❤በትምህርት አራስሽን አጠንከሪ ጎበዝ

    • @HayileMikael
      @HayileMikael Před 10 měsíci +1

      እማፍቅር ታበርታኝ እኔ ወንድምሽ ደካማ ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Před 10 měsíci +5

    ተወዳጁ መምህር እንኳን ደህና መጣህ የስንቱን ህይወት እዳዳንክ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 10 měsíci +5

    መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አይዞህ መምህርዬ መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ

  • @user-df7gr9su4g
    @user-df7gr9su4g Před 10 měsíci +2

    ገጠመኙ 173በጣም ይገርማል ሰው ሁሌ የበታችን ማድረግ እደዚ ዋጋ ያስከፍላል እግዚያብሔር የምናስተውልበት ነፁህ ልብን ያድለን አሜን!!

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 10 měsíci +1

    ኧረ መምህር የሀገር ቤት አሰሪዎች በጣም ክፉ ናቸው እኔ ከዘመድ ጋር ባህርዳር ሁለት አመት ተቀምጨ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በእግር አምስት ደቂቃ ነው ግን ገበያ ለሸክም ካልሆነ በቀር ቤተክርስቲያን አይወስዱኝም ነበር ልብሴን የሆቴል አንሶላ በታጠበበት ነበር የማጥብ ላርጎ ስለሚቆለፍ በጣም የሚያሳዝነው እነሱ የተለያየ ከሚበሉት እኔ በአንድ አይነት ወጥ አመት ሙሉ በልቼ እወፍር ነበር ሰው መጥቶ የባለቤትሽ እህት ወፈረች ሲሉ እምብርቷ እስኪገለበጥ እየበላች ትላለች ብቻ ክፉ የሚያደርጉ ሰራተኞችን አሰሪዎች ናቸው ወደ አረብ ሀገር የመጣሁ በእነሱ ተማርሬ ነው ብቻ መገፋት ጥሩ ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መልከሟን አረብ ሰጠኝ

  • @mesym6212
    @mesym6212 Před 10 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ የእመብርሃን ጥበቃ አይለይህ 🙏💞💞💞💞

  • @user-cc4ko9sh8v
    @user-cc4ko9sh8v Před 10 měsíci +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቆራጥ ልብን ስጠኝ ጌታ ሆይ እርዳኝ ልቤ ወላዋይ ሆኗልና የድሮ ማንነቴን መልስልኝ ጌታ ሆይ እባክህህህ ግታ ሆይ እባክህ ጌታ ሆይ እባክ 😭🤲🤲😭😭💔

  • @user-rn4fi4jo5p
    @user-rn4fi4jo5p Před 10 měsíci +2

    መምህር እውነት እልህ ይዞኝ ፀሎቴን እያደረስኩኝ ነው መምህር እውነት ፀጋው ያብዛልህ እንድንበረታ አረከን እራሳችን እድናይ አረከን

  • @Edenn2119
    @Edenn2119 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይባርክህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተሰቦቸ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ፈተና ውስጥ ነኝ 😢😢😢😢

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před 10 měsíci +2

    መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅድስት አርሴማ ከክፉ ይጠብቅህ ለኛም መልካም ልብ ይስጠን ክፉ የሚያስብሉንን ያርቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 10 měsíci

    በእውነት እሄንን ሁሉ የስር የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን በጠም ነው ደስ የምል መምህርችንም አንቴንም እግዚአብሔር ከቤተስቦችክ ጋር ይጠብቅክ

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 10 měsíci +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እ/ርልቦናችንንይመልስልን የሰማነውን በልቦናችንያሣድርብን

  • @user-iy1gl9yu7m
    @user-iy1gl9yu7m Před 10 měsíci +1

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ መምር 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Před 10 měsíci +2

    በእውነት እጥር ምጥን ያለገጠመኝ ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @helin6219
    @helin6219 Před 10 měsíci +3

    አሜን፫ ❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በተለይ በስደት ያለነውን አሰሪዎቻችንን በተለይ ለመዳሞች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አሜን፫

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před 9 měsíci

    እመብርሐን,,ልቦናዬን,,አትቀይርብኝ
    የሚገርም,,ዘመንላይ,,ነውየደረሥንው
    መምህራችን,,እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před 10 měsíci +4

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ❤❤የምታቀርብልን ገጠመኝ ተመስጬ ነው የማዳምጠው መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ የምትወደው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ መምህሬ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገሮችን እዳውቅ እረድቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙌🤲🌾🕊️

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለቅዱሰ ያሬድ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በኤል በሰላም አደረሳችሁ 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @yese7783
    @yese7783 Před 10 měsíci +1

    መምህር🎉🎉በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው ከዚህ ገጠመኝ ሰውን መናቅ ለነፍስም ለስጋም😢ትምህርት አለው ፡፡

  • @tiruwerktesfaye7882
    @tiruwerktesfaye7882 Před 10 měsíci

    መ/ር የበረታችሁ እባካችሁ እርዱኝ መቁጠሪያ መንፈስ ሰለሚሰበሰብ አንዱ የተጠቀመበት ሌላው እንዳይጠቀም ይላሉ በማሪያም ዘርዝራችሁ አስረዱኝ

  • @mhlatmelkam2477
    @mhlatmelkam2477 Před 10 měsíci +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ. የብዙ አሰሬዎች ችግር ነው. ሰራተኛን አለመረዳት. ጥሩ አረገች እያልኩ አይደለም ግን ይማር ከዚህ

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Před 10 měsíci

    አሜን አሜን መምህር እውናበጣም ነው የምናመሰግናው እዴሜ ጤና ይስጥልን ሱሱነው የሆነብኝ

  • @selam801
    @selam801 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገጠመኙ እሰከ 10:34 ደቂቃ እያዳመጥኩ ነውና ይገርማል

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde1441 Před 10 měsíci

    መምህር እንዴት ዋልክ እኔ ያለውት በስደት እና እኔ በመንስ በጣም ተሰቃይቼ ነው ያለውት ማለት በአገሬም እያለሁ ነው የሚያመኝ እና በየፀበሉ እቆይና ትንሽ ሲተወኝ ሳልጠነክር እተዋለሁ እና አሁን ያንተን እና የመምህር ግርማን ትምህረት እየተከታተልኩ ነው እና እየፀለይኩና እየሰገድኩ ነው እና በጣም ለውተጥ እያየው ነው ለምሣሌ ከለውጡ ውስጥ አንዱ ግንባሬ ለይ ቦግ ቦግ እያለ የሚረማመድና የሚሮጥ የመስለኛል እና ጩሒ ጩሒ ይለኛል እና

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 10 měsíci

    አወ እኔ አዲት ጓደኛየን ለሁለታመት አዲስ አበባ ስትኖር የአባቷ ወዲም ከአጎቷ ቤት እሷ ከቤታቸው በመጣች በስምንት ቀን አባረው ሰራተኛቸውን አሷን ሰራተኛ አርገው ከክፍል ሀገር የገዛችውን ልብስ አልቀየሩላትም ነበር እኔ አስጠፍቸ አስወጣኋት አባቷጋ ተማክረን በጣም ክፍ ሰወች አሉ እግዚአብሔርን የማይፈሩ ስት አሉ በሰው ህይወት የሚጫወቱ ♥♥♥ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro Před 10 měsíci

    እሰይ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን። አቤት አምላኬ ምን ይሳነዋል የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይመስገን። ወንድሜ መምህር እባክህን ስለ ድንግል ስትል በፀሎትኽ እህተ ማርያም ና ቤተ ማርያም ብለኽ አስበን ቤተሰቦቼንም ።ሳሊተ ምህረት በመንገድኽ ሁሉ አትለይህ።

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 Před 10 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም መቼ ይሁን ታርኬን ብዙ ገጠመኝ አለኝ ከስደት ስመለስ ለመናገር ያብቃኝ

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እውነት ይገርማን በጣም ጉድድ እኔ ራሱ እሱጋ ተቀጥሬየስራሁ ሀፍታቤትገብቸ በጣምመጥፎናቸው ሆድይፍጀውባጭሮ ድሀ ግን ያዝናን ማርያምን ከሀፍታሞቹቤት ወጥቸ ደሀቤት ስገባ ፍቅር አለ ይከባከባሉ ፍቅርከለለ ዋጋያስከፍላን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před 10 měsíci

    መምህርየ ምንም ባልልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ የተባርህኬ ይሁን🤲💘💘💘💘💘የኔ አባት ያንተ ትምህርት ሰሰማ ሁሉ መንፈስ ያድሳል 🤲😢

  • @mesetedibeno-vr7yh
    @mesetedibeno-vr7yh Před 10 měsíci +1

    ገጠመኙን ላቀረቡልን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ከኔ ቤተሰቦች እመብርሃን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አቤት እኔም የእህታችንን ህይወት ታሪክ ነው የኖርኩት ግን ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ቢያጎሉብኝም እንኳን ጠላት ቤት አለርኩም በህይወተ ልዑል እግዚአብሔር ብዙ ነው ነገር አሳልፎልኛል ምንም ፈተና ብበዛብኝም እንኳን ለጠላት አሳልፎ አልሰጠኝ ስላደረገልኝም ስላላደረገኝም አመሰግነዋለው

  • @vcd5555
    @vcd5555 Před 10 měsíci +1

    ❤ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🌻
    የምገርም ነው እባካችሁ ባለ ጠጎች ሰራተኛ ተንከባከቡት 😢
    በአረብ አገር ሁነን እካ አረቦች እንደ ልጆቻቸው የምያዩ አሉ ከኣህዛብ አገር እባካችሁ ንቁ ሁላችን እግዚአብሔር አንድ አድርጎ ነው የፈጠረን ❤

  • @hhhvj
    @hhhvj Před 10 měsíci +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ ቢያጥርም ብዙ ትምህርቶችን የተማርኩበት ነው መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před 10 měsíci +3

    አግዚኣቢሄር ይመሰገን መምህራችን አንካን በሰላም መጣህ😊

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 Před 10 měsíci

    አሜን ! ተባረክ መምህር

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 10 měsíci +2

    እንዃን ለቅዱስ ያሬድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት መልጃቸው አይለየን አሜን❤

  • @natinatnaeltilahu
    @natinatnaeltilahu Před 10 měsíci

    መምሕር እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እኔንም እድማርበት ሆኛለሁ ግን በተደጋጋሚ ላገኝሕ ሞከርኩ እባክሕን በመንፈሳዊ ሕይወት እንድበረታ እርዳኝ አሜን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před 10 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @user-lu6ce5lc6o
    @user-lu6ce5lc6o Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j Před 10 měsíci +1

    ታድለዋል ምምህርዬ አድሜህን ያርዝምልኝ ከምብታችን ጋር መታየት ትልቅ ነገር ነው ዳቆን ሕኖክ ሀይልንም ባጣም ነው አምወዳቸው

  • @solyanatefera
    @solyanatefera Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስላካፈላችሁን የሒወት ገጠመኝ እናመሰግናለን

  • @biiftubiiftu8517
    @biiftubiiftu8517 Před 10 měsíci +1

    Ameeen Ameeen Ameeen waqayoo sagalee jirenyaa sina dhagesisuu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistffikadu8894
    @tigistffikadu8894 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናታችን እመቤታችን ድንግል ማርያም ከልጇ ከመድሃኒትአለም ጋር ሆና ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ ለስራህ መሰናክል የሚሆኑትን ነገሮች ሁሉ ከፊት እየቀደመች ታንሳልህ ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 10 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መልካም ልብ ይስጠን

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi1511 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችንየ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 10 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rasheny6251
    @rasheny6251 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @HaftomAdane-lc6te
    @HaftomAdane-lc6te Před 10 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር መምህር ሓውና ዝማሬ መላእክት የስመዐልና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🤲💐💚💐❤💐💛💐

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před 4 měsíci

    የኔ ታሪክነው የምታስተምረው ትምርት ሁሉ ቤተሰቦቼ ከድሮ ጀምሮ ባዕድ አምላኮ አለባቸው እና ልጆቻቸው እኛ ባናምንበትም ሂወታችን ተበላሽቶብናል በፀሎት አስበኝ ወለተማሪያም ነኝ መምህር

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 10 měsíci +2

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ያሬድ ለእለተ ሰንበት በእለቱ ታስበው ለሚውሉ ቅዱሳን አመታዊ ወርሀዊ ቀናት 🥰 አዎ ለቤት ሰራተኛ ኢትዮጵያ ብዙ ይቀረናል ያሁኖቹ ደሞ በቀል ጀምረዋል እግዚአብሔር ይገስፀው የበቀል መንፈስ

  • @yegebreail
    @yegebreail Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ከገጠመኙ ብዙ ነገር እያገኘን ነው በርታልን 👏

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 Před 10 měsíci

    እኛ ቤት ብዙ ምስክርነት አለ። እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም አሁን መጻፍ ስለሚበዛ እግዚአብሔር ሲፈቅድ አንድ ቀን በገጠመኝ መልክ ይቀርባል ብዬ አስባለሁ። ለጊዜው እናቴን በተመለከተ የሆነውንና እየተፈጠረ ያለውን ልንገራቹ።
    የዛሬ 12 አመት ገደማ እኛ ቤት አንድ ተከራይ ገባችና ስለ አባ ግርማ ነገረችኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር የሰማሁት የነበረኝ አመለካከት እንደ ማንኛውም ሰው ጸበል ሄዶ የሚለፈልፍ ሰው ባቻ መንፈስ ያለበት እኛ የሌለብን ነበር እኔም ቤተሰቦቼም የሚመስለን። በጣም ነበር የገረመኝ ደስ የሚለው ነገርና እግዚአብሔርን የማመሰግነው ከእኛ ቤት የተቃወመ አልነበረም ሁላችንም ወደድናችው መከታተል ጀመርን። የሚገርማችሁ እዛ መሄድ ስንጀምር ቤተኛ የነበሩ ጓደኞች ጎረቤት ዘመድ ሁሉ ከእኛ እራቁ እንዴ ምንድን ነው ከኛ ነው እንዴ ችግሩ እያለች እናቴ ትጨነቅ ነበረ ምንም አልገባንም ነበር። እናቴ ያማት ጀመር የጎረቤት መተት ነበር ታሪኩ በጣም ረጅም ስለሆነ ላሰጥረው ብቻ እየበረታን እያለን ቤተሰቦቼ ንስሃ አባታቸው ስላረፉ የተቀየሩት አባት የዛው ደብር አገልጋይ ይዘው መተው አስተዋወቁንና ያገሬ ልጆች ማለት ጀመሩ (የመምህር ገጠመኝ ላይ እንደዚህ የሚሉ ደብተራ ሰምቻለሁ) ከዋናው ንስሃ አባት በላይ እየመጡ ጸበል ይረጫሉ ሁልጊዜ። እናም እናቴ በጣም አሟት ሄዳ መጠመቅ ስለማትችል እቤት ትጠመቅ ብለው ማጥመቅ ጀመሩ ትዝ የሚለኝ ጸበሉ ውስጥ ቅጠላ ቅጠል እየጨመሩ እየዘፈዘፉ ነበር ቤተሰብ ባለበት ያሚያጠምቋት እና የሴትዮዋን ስም እየጠራ እኔ ነኝ እንዲህ ያረኳት በልጆቿ እቀናለሁ ምናምን አለ (ምስህ ምንድን ነው ይሉትም ነበር)። እኛ ደግሞ ደህና የነቃነው ተመልሰን ለካ ፈዘናል። እግዚአብሔር ሲረዳን በምናውቀው ምክንያት ተጣላን እና ቀሩ ንስሃ አባት የተባሉትም አብረው ጠፉ በወቅቱ ግን ሁለቱም ቅ/ቁርባን እንዲቀበሉ አድርገው ነበር። የቤታችን ረዳት የነበረች ሴት ድንገት ሄድች ስለቄሱ የምታውቀው ነገር አለ መሰለኝ ሌላ ከጻድቃኔ ጸብልተኛ የነበረች ደሞ በሰው አማካይነት ገባች ያው ከጸበል መራቅ ስላልነበረባት በብዛት ትጠመቅ ነበር ደብተራው ቄስ ደሞ አይወዷትም ነበር። እሷም ከአመት በኋላ ልሂድ አለችና ወደ ጻድቃኔ ተመለሰች ከዛ እዛ ያለችው የምናቃት ሰው ምነው ለቀቅሽ ስትላት እንዴ እኔ ሁሌ ስጠመቅ ቅዱስ ሚካኤል ጎትት እያለው እነሱ ጋር የሚላክ መንፈስ አሰቃየኝ የራሴ መቼ አነስኝ አለቻት። ከዛ ነው የገባን ሴትየዋም ደብተራውም እንደሚልኩብን ያወቅነው። እህቴ በደንብ ጸሎት ክፍል አዘጋጀች። ከዛ በኋላ የቅዱስ ሚካኤል ቀን ቀን በየወሩ ድርሳነ ሚካኤል ተደግሞ ጸበል ስትረጭ ተርክ እያለ መለፍለፍ ጀመረ “የምትዘክረው ሚካኤል ሁሌ ዘብ ይቆምላታል፣ ጸሎት ቤት አዘጋጁ እኔ አይመቸኝም ይላል” እግዚአብሔር ይመስገን። አሁን ደሞ ከሶስት ወራት በፊት ባለቤቴ አባን እንደምወዳቸው ስለሚያውቅ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አሳየኝ አሁን እኔ እህቴ እናቴ በደንብ እየተከታተልን ነው። በፊት ዝም ብዬ ለእናቴና አባቴ እጸልይ ነበር እና እናቴ ድክም ስልችት ሲያረጋት መንፈሱ ማልቀስ መጨነቅ ነበር አሁን እድሜ ለመምህር ትምህርት እጄ ልይ ክርስትና ስሟን ጽፌ እየቀጠቀጥኩ ነው። ጥሩ ህልም አየውላት እናቴ ከበፊቱ ነቃ ነቃ አለች በጣም ለውጥ አላት። ደሞ የኪዳነ ምህረት ተአምር የተደረገላት ልጅ የሚለውን የLive ገጠመኝ ስትሰማ ደህና የነበረችው ሰውነቷን እንዳለ አመማት ለካ የቤተሰብ ዛር የሚለውን ስትሰማ ደብተራው ግን ሲያጠምቋት መንፈሱን ሲጠይቁት ዛር የለሁም ይል ነበር ለካ ዝም እንዲል አርገውት ነበር። አሁን አንተ ማን ነህ የቤተሰብ ዛር በስላሴ ስም አውቈሃለው ስራህን አቁም ግንባሯ ላይ ታሰር እያልኩ እየቀጠቀጥኩት ነው። ባሌና ወንድሜ ማዳመጥ አይፈልጉም ይህም ችግር እንዳለ ጠቁሞኛል ለእነሱም እየቀጠቀጥኩት ነው፣ እኛም እናቴም ድነን ደሞ ለመመስከር እግዚአብሔር ያብቃን አሜን።

  • @bere2532
    @bere2532 Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @redeactef
    @redeactef Před 10 měsíci +1

    ሰላም መምህር እንዴት ነሕ? ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅሕ አይዞሕ በርታ
    ለምን እንደ ዘመኑ ዋጁ ረዘም አታደርገውም?
    እያሳጠርከው እየቅራርጥከው ካቀረብከው
    እንዴት ልንማር እና ልንለወጥ እንችላለን?
    ስለእግዚአብሔር ብለሕ። አትቆራርጠው
    የሰማ ይስማ የተቀበለ ይቀበል አንተ ከማቅረብ ወደ ሗላ አትበል

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 10 měsíci

    መምህረ እናመሰግናለን በእውነቱ😊

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 Před 10 měsíci

    ሰላም መምህር! ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል!እኔም ፀበል ነበርኩ!!!እናም ገረመኝ መንፈስ ሲለፈልፍ ድግምት ነኝ ብሎ ሰልችቶታል እሄዳለው ግን የተቀበረበትን ሊናገር ሲል ቄሱ ዝም በል አሉት።መንፈሱ ቅዱስ ሚካሄል ነው ያዘዘኝ ሳልናገር አልወጣም አለ።ሚስጥር አወጣው እንዴ ብሎ ቄሱ ላይ አፌዘባቸው።ያንተ እና መልሀከ መንክራት ትዝ አሉኝ።ስትጨርስ ጠብቄ ነገርኳት ቦታውንም ነግሬ አውጥተን እናቃጥላለን በሚል ተስማምታ ተለያየን!!!

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d Před 10 měsíci

    ከአደጋ ሁሉ አግዚአብሄር ይጠብቅ መምህራችን በስወች የለን አመለካከት በጥሩ አይን እንዳይ አሰተምረሀናል እናመሰግናለን❤❤❤

  • @rosesabebe3229
    @rosesabebe3229 Před 10 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ብዝት ይበልልን እናቴ እመቤቴ ማርያም በእናትነት ምልጃዋ አትለይህ እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን💚💛❤💐👏👏👏💐💐💐

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Před 10 měsíci

    መምህረዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን መምህርዬ እማ ፍቅር አትለይህ🥰🥰🥰

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ❤

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ኑ ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች አብረን እናዳምጥ❤

  • @ZufanNega-xn3te
    @ZufanNega-xn3te Před 10 měsíci

    መ ምህር እውነትእናመሰግናለን በአተ ትምህርት ስንትነብሶች በእግዚያብሄር እርዳታ ደናነ ን ስቶቻችን በእግዚያብሄርእርዳታ ለስገውደሙ በቃን እወነትመ ምህን እናመሰግናለን እድሜናጤናይስጥልን በፆለት አስቡኝ ወለተስላሴ እህቶች ወንድሞችአባቶችእናቶች በፆለት አስቡኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤
    የመምህር ተማሪወች ጂዳ ያላቹህ አይዋ እሚባል ቢጣቃ የት እንደሚገኝ ጠቁሙኝ እስኪ እህቴ እስር ቤት ገብታ እምጠይቅበት ነው ተባበሩኝ እምታቁ ካላቹህ😢🙏

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ነህ😢 በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እኛንም ይፈውሰን😢😢😢

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 10 měsíci

    ቃለህወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @user-ls1yn3ku1c
    @user-ls1yn3ku1c Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ድስ ይላል

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před 9 měsíci

    እግዚያብሄር ይስጥልን መምህራችን በባ ነው የጨረስኩት😢😢😢😢😢😢

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ይገርማል የሰው ክፋት ከገጠር መጥታ እንድህ አይነት ክፋት ማሰቧ በሷ ምክንያት እኒያ ካህን አባታችን እንኳንም የመናፍስትን አሰራር አወቁ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ እኔ ግን ገጠር ሳድግ ጠንቋይ አላቅም ነበር በህይወቴ እራሱ ሂጀ አላቅም አንድ ጊዜ ግን የሆነ ሰው መዳፌን አንብቦ በጣም አዘነብን ምነው ብለው ዝም አለኝ ያንን እራሡ አላቅም ነበር ዝም ብየ ነበር ያስነበብኩት

  • @workbres8245
    @workbres8245 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን 😥🥺

  • @ayelechitasfaye3787
    @ayelechitasfaye3787 Před 10 měsíci +1

    Amen Amen Amen Nagenyi kesani nufi yaa bayatuu noraa Barsisaa kenyaa Waqayyoo Sagalee jirenyaa isin yaa dhagechisuu Amen Amen Amen ❤❤

  • @alamalam8657
    @alamalam8657 Před 10 měsíci

    ካለህይ ወትያሠማልን መምህር ጰገውን ያብዛልህ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 10 měsíci +1

    መምህራችንእንኮንደናመጣህልን❤❤❤❤የሚገርምቃለይሆትያሰማልን❤❤❤😢😢😢መልካም ሴት እንድሆንጌታሆይእርዳኝ😢😢😢😢😢😢

  • @ElshadiyTsegaye-un2ku
    @ElshadiyTsegaye-un2ku Před 10 měsíci +1

    መምህር እግዚአብሔር ቤተሰብህን እና አንተን በድሜ እና ጤና ይጠብቅህ በስራህ ጣልቃ የሚገባውን ዲያብሎስ ከእግርህ በታች ይጣልልህ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před 10 měsíci +1

    በጌታ ስም እንዲያው ስንት አይነት ጉድ አለ 😢እግዚአብሔር ይማረን በእውነት

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 10 měsíci

    በስመ አብ ግሩም ገጠመኝ ነው ሁላችንም ደግ ልቦና ይስጠን መምህርት ይህ ሁሉ ያይ ድካም ነው አባታችነንም ፀጋውን ያጎናፅፋችው ለአገልግሎት ያብቃችው ብዙ ተባዙልን ❤❤❤

  • @user-pf6cp1my7p
    @user-pf6cp1my7p Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 Před 10 měsíci

    በጣም በጣሞ እግዚአብሔር ተመስገን አሜንአሜን❤❤

  • @user-rc4km9nd7g
    @user-rc4km9nd7g Před 10 měsíci

    መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምንወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 10 měsíci

    ቃለሕወት ያሰማል