Ethiopia: አሁን የደረሱን መረጃዎች | ዘ ኢትዮጵያ | The Ethiopia News NOW August 13, 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • TPLF conference | Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News August 13, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs Meseret Meberate
    Ethiopian Music Abdu Kiar - Bubuye
    Euro 2024
    Haile Silase Birth day
    አሰግድ መኮንን
    እስክንድር ነጋ
    መከታው ማሞ
    fano news
    daily feta
    addis neger
    Happy 4th of July
    Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
    yayewsew shimelish ethio forum
    Belete Molla
    Mekuria Haile
    ቡቡዬ
    Euro2024 Germany
    mensur Jemal
    Spain vs England Highlights
    Zeritu Kebede Mezmur Music
    #ethiopia #ethiopianews
    Ethiopian Airlines
    seifu on ebs
    This is
    What is
    telegram
    ONLF
    Jijiga
    EBS sunday
    Hachalu award
    Abiy ahmed
    Gold
    Ministry of Mine
    gudaf tsegaye love story
    Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:
    Fano aseged mekonenn
    Gudaf Tsegaye

Komentáře • 55

  • @Seble7
    @Seble7 Před 28 dny +7

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤💘

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 Před 28 dny +8

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @oneamhara-r5x
    @oneamhara-r5x Před 28 dny +10

    ድል ለአማራ ፋኖ በሙሉ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Před 28 dny +1

    ድል ለአማራ ልጀ ፋኖ ሞት ለአማራ ጠላቶች በሙሉ

    • @belaygebre
      @belaygebre Před 27 dny

      አሜን አሜን አሜን

  • @AmirM-ic9bv
    @AmirM-ic9bv Před 28 dny +2

    የህዝብን ሰላምና ደህንነት ማስቀደም ተገቢ ይመስለኛል።

  • @drtadessewoldesenbet1030

    Victory to Prosperity led government!

  • @tesfamariyamlegese2158

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ድል ለፋኖ🎉🎉🎉

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 28 dny +8

    የህፃኑ ንጉስ ዲፕሎማሲ፤ በሶማሊያ እንኳን ተንቆ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ፊት ለፊት እንንዲያነጋግሩት ቱርክን እየለመነ ነው። ሱማሌዎችን እግራቸው ላይ ወድቆ እየለመነ ነው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 28 dny +1

      ህፃኑ አንዴ ካንዱጋ ሌላ ግዜ ከሌላው ጋር እቃ እቃ እየተጫወተ በሃገርና በህዝብ ይቀልዳል! ወይ ነዶ!!

  • @MikoMiko-tb6tc
    @MikoMiko-tb6tc Před 28 dny

    ❤❤❤

  • @elhanweera2435
    @elhanweera2435 Před 28 dny

    Viva somaalilaan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤and ethope ❤❤❤❤❤❤❤viva

  • @user-en8xm6nk2i
    @user-en8xm6nk2i Před 27 dny

    ሱማሌ ላድ እራሶን የቻለች ሀገር ነች መቃድሾን አት ፍልግም

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 28 dny +1

    በመጀመሪያ ደረጃ ፊት ለፊት ቀርቦ መደራደር ካልፈለገ ጠላታዊ አመለካከት ወይም የህጻን ዳቦ ስጠኝና ትጫወታለህ ሲባል ለድርድር መሄድ አልነበረባቸውም ድርድሩ መፍረሱ አስደስቶኛል

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Před 28 dny

    ቡልፀግና ዲፕሎማሴ 0 ኤጭ በአየቦታዉ ጦርኘት

  • @StarNews_16
    @StarNews_16 Před 28 dny

    Selam lenante yihun

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 Před 28 dny

    ያው የፈረደበት የትግራይ ወጣት ይማገድላቸዋል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 28 dny

      ከፈለገ ይማገድ! የዘር ፖለቲካ እቤተሰብ ድረስ ገብቶ ራሳቸውንም እያመሳቸው ነው።

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v Před 28 dny

    enkone ferese gena oromo ena tigray kalferesu genocide yefeteral ethiopia laye

  • @Mulugeta-r7h
    @Mulugeta-r7h Před 28 dny

    ይህ ነገር ጦርነት ለመክፈት የፈጠሩት ዘዴ ነው

  • @user-sr86ui3xsuhsw
    @user-sr86ui3xsuhsw Před 28 dny

    Abiy Ahmed is conflict with ERITREA DJIBOUTI SOMALIA SUDAN.

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 28 dny +1

    ከንቲባ አብይ ኢትዮጵያን በጥብጦ ወደ ጎረቤት አገር ሄዶ እያመሰ ነዉ 😡😡😡

  • @user-pr4hl6ij2k
    @user-pr4hl6ij2k Před 28 dny

    የሱማሌና የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ዛሬ በእብሪት ፍለፊት አንደራደርም ይሉና ነገ ተሁለቱም ብዙ ህዝብ ተገበሩ ቡሀላ ለሃገር ብለን ነው ይሉና ዛሬ ፊለቱት መተያዬት ያልፈለጉ ነገ እጅ ለጅ ተጨባብጠው ይደራደራሉ በቃ እድህ ነው ያፍሪካ መሪወች ባለስልጣኖች ህዝባቸውን ቅርጥፍ አረገው ተበሉ ቡሃላ የሜቀርቡት ምክንያት ያማል

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 28 dny +1

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂 😂

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 Před 28 dny

    ትግራይ ግን የኢትዮጵያ አካል ናት ህወሀት እኮ የኢትዮጵያን ባንዲራ አሽቀንጥሮ ከጣለ ቆየ ታዲያ እንዴት ትግራይ የኢትዮጵያ አካል ነች እንበል

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd Před 28 dny

    Welcome, Eritrean tv 📺

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 28 dny

      ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ ሰምታሀል ወደብ ነው በበርሜል ውሀ ሞልተህ ተምቦራጨቅ ገና ሽህ አመት ታለቅሳለህ አንድ ሰው ውሻ ሲያርድ እጅ ከፍንጅ ተያዘ ምግብ ቤት ገብተህ ስጋ እንዳትበላ ንፍጦ

    • @nativeabashawl6519
      @nativeabashawl6519 Před 28 dny

      You don’t know what are you talking about?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 28 dny +1

      የአህያ ነበር አሁን ወደዉሻ ሄዷል። የኢትዮጵያ ብልፅግና እያስደነቀን ነው።

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před 28 dny +2

    የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺስት ጋር ተደራድሬ ዉጤት አመጣለሁ ስምምነት ላይ እደርሳለህ ማለት መሬትና ሰማይ ቦታ መቀያየር ማለት ነው.... ኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝም ማለት ጥቁር ሂትለር ነው የምንለው በምክንያት ነው ሂትለር ከየትኛው መንግስት ወይ ቡድን ጋር ስምምነት ፈጽሞ ሰላም አምጥቶ ያውቃል?? እናስ እነዚህ የሰው ዘር ጠል የዘር ካንሰሮች እስካሁን ስልጣን ላይ ከወጡ ጀምሮ ከየትኛው ጋር ስምምነት ላይ ደርሶ አይተናልስ?? ኦነግ ከምድረ ጋር መጥፋት ያለበት የሀገራችንም የአፍሪካም የአለምም ጠንቅ ነው.... የዘረኛ ሰው ጠል ፋሺስት ሰላም የለም

    • @be-liever
      @be-liever Před 28 dny

      እራስህ ኦሮሞን እየሰደብክ የዘረኝነት ጥግ ላይ ቆመህ ሌላውን ዘረኛ ስትል አይደብርም ጃል 🤣😂😂😂😂

  • @user-nt1wy2sb3c
    @user-nt1wy2sb3c Před 28 dny +1

    እንደ በግ አንጀት ዜናህ እረዠም ነው አጠር አድርገህ ለማቅረብ ሞክር

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Před 28 dny

    ከህፃኑ አብይ ጋር ማን ያበድ አለ የሚደራድርው 😂😂 ህፃን ሀገር መምራት አይችልም

  • @oneamhara-r5x
    @oneamhara-r5x Před 28 dny +1

    ከብልፅግና ጋር እምነት ጥሎ መደራደር ፈፅሞ አይታሰብም ምክንያቱም ከትግራይ ወንድሞቻችን ጋር በፕሪቶሪያ የተደረገው ድርድር ይሄው አሁን አስካለንበት ስአት ድረስ ከንትርክና ጭቅጭቅ በስተቀር መሬት ላይ ወርዶ የተሰራ ስራ አላየንም።

    • @user-mw1uh5cc2b
      @user-mw1uh5cc2b Před 28 dny

      Tikikil

    • @be-liever
      @be-liever Před 28 dny

      ነፍጥ ይዞ ከመገዳደል ግን መደራደር መደራደር በጣም የተሻለ ነው ብዙ ነገርን ያድናል። ጭንቅላት ያለው በመደራደር በንግግር ያምናል ባዶ ጨንቅላት የተሻለ ነገር ማሰብ የማይችል ደግሞ ዝም ብሎ ይጋጋጣል አይምሮዎን ከመጠቀም ይልቅ ፀብን ይመርጣል።

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 28 dny +1

    ይህ ምን ይፍጠራል ብላቹ የምትዘግብ እሥካሁን የአብይ እና የወያኔ የውሥጥ ሻጥር አልገባቹሁም ማለት ነው የአብይ መንግሥት የፋከረው ለይምስል ነው እዴሁም ጌታቸው የመግለጫ ጋጋታ በተለይ ምሥለኔው ብአዲን ለሁድህ ብለህ ህዝብህን በጠላት በኦሮም ሀይል እምታሥጨፍጭፍ ምሥለኔ ብትሙቱ ይሻላቹሀል እናተ ውሻ ናቹ ድል ለአማራ ፋኖ እዳትዘናጉ

  • @SamesonDerese
    @SamesonDerese Před 28 dny

    ይሄ 3 ወይ ከፍ ወይ ዝቅ አይልም ማለት ነው?

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz Před 28 dny

    ትንግርት ነው በጣም የዚች ደሀ ሀገር መሪዎች አራት ገቡ ማለት ነው እኛ ዝም ብለን መቁጠር ነው ነፂ እንኳን ሰላም መጣክ ጌች ኳስ አቀባይ ነው እደ መስለኔዎቹ ማለት ነው ለተመልካቹ ግራ የሚጋባ ፊልም ነው

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 Před 28 dny

    አቶ ተክሌ ግን ይህንን አክለው የትልቅ ቀላል መሆን እንዴት ይደብራል አለማፈራቸው እራሱ እኔን አሳፈኝ ለካ የሰው አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል የሚባለው እውነት ነው ማፈሪያ የሆኑ ናቸው

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před 28 dny

    አንድ ፖርቲ ስለ ራሱ ጉዳይ ለመመካከር ስብሰባ ;ጉባኤ የማካሔድ መብት አለው ።
    ቅሬታ ያለው የፖርቲ አባል አጀኔዳ አስይዞ ሀሳቡን የማቅረብ መብት አለው።
    ከዚህ ውጪ ጉባኤ ከተካሔደ ሞቼ እገኛለው የሚለው ያዙኝ ልቀቁኝ አያዋጣም።ዘመኑንም አይመጥንም።
    ሰሜን ያሸንፋል

  • @StarNews_16
    @StarNews_16 Před 28 dny

    ቤትሰቦች እንዴት ናችሁ ፣ ድምጽ ለመሆን ዝግጅት ላይ ነን እስከዛው ቤትሰብ ሁኑን❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 28 dny

    ከንቲባ አብይ የትግራይ ወንበዴ ዱቄት ሆንዋል ሲሉን ነበር 😂😂😂 ከንቲባ አብይ 4 ኪሎን ብቻ ነው የሚጠብቀዉ 😂😂

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 28 dny

    ትግሬዎቹ በቻይና ባንዲራ አሸብርቀዋል 😂😂😂😂😂

  • @user-qe1gx6uj7k
    @user-qe1gx6uj7k Před 28 dny

    ውሸት

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 Před 28 dny +1

    ነግረናችሁል አረቦች የኢትዮዽያን ከፍታ አይፈልጉም የኢትዮዽያ ዲበረሎማሴዋን ከማን ጋረ ለመስራት መጥራት አለባት

    • @user-zs1bc8iy9l
      @user-zs1bc8iy9l Před 28 dny +1

      የምእራብያዊን አምላኪ ነህ

    • @mazengya_bablebable9928
      @mazengya_bablebable9928 Před 28 dny +1

      @@user-zs1bc8iy9l አህህ እረስ በእረሳችን እየተጋደልን የመራባዊ ደጋፊ ነህ አትበል መራባዊ ብስሎች ናችዉ አንተየዋ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 28 dny +1

      አረቦች የኢትዮጵያን ከፍታ አይፈልጉም ነው ያልከው. ? ትርክ አረብ ናት እንዴ ማሙሽ. ?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 28 dny

      ይችን አለም ባንድ ጣታቸው የሚያሽከረክሯት ምእራባውያን ናቸው እንጂ ኋላ ቀር ዓረቦች አይደሉም።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 28 dny

      @@abuhaile6517 አምስት ሚሊን ኢትዮጵያዊ ሀላ ቀር ያላካቸው አረቦች ጋር ተቀጥረው ይሰራሉ አሁንም አረብ አገር ለመግባት በሚሊየን የሚቆጠሩ የሀገር ሰው ይሰደዳል በሺህ የሚቆጠሩት የአሳ እራት ሆነዋል አረብ በሽርጡ አገርህ ገብቶ ሀብት አፍርቶ እህቶችህን አግብቶ አንተን ያሰራ ነበር እኔ የአረብ ደጋፊ አይደለሁም ግን እራሳችንን እንወቅ እራስን ከፍ አድሮ ሌላውን መናቅ ብዙ አያስኬደንም በተቀቀለ የእርዳታ ስንዴ እየኖርክ አረብን መናቅ የራስህን ምንነትና ማንነት ካለማወቅ ወይም ጭፍን ጥላቻ ነው የሚበልጥህን ሰው ባታከብረው እንኳን አትናቀው