ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር እኔማ መዝሙሮችህ ሱስ ሆኖብኝ እየደጋገምኩ ነዉ የምሰማዉ በተለይ "ፍቅር ነህ እግዚያብሄር" የሚለዉ ,.........የድንግል ማርያም ከዘህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ🙏❤
ዘማሪ መላአክትን ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ እናመሰግናለን 💚💛❤
Tebarek Wandimee Sol Hulem Yanten Mezmur Sisema Irasen Ayibetalew Temesgen 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ይሄ ይሻላል መዝሙሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን😢😢😢
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ሶልዬ❤❤❤ በእውነት ማነው እዴ በብዙ የተማረው😢😢😢 ❤❤❤
ማነው እንደእኔ ♥️
አሜን ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Zemare maleykt yesemalin🙏🙏🙏
Zimare.malayikt.yasemalin❤❤❤
👍👏💯
Solye tebarek
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ የመጨረሻ ዘመን ልቤባችንን ወደንሰሀ , ወደ አምላካችን ዙፍን የሚመልሱ ዝማሪዎችህን በዚህ CZcams ብቻ ሳይሆን App , Spotify .. ብዙዎች ጆሮና ልብ እንዲደርስ ብታደርግ መልካም ነው አመሰግናለሁ ! መድሀኒአለም አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏽
❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
ሰላም የኔ ተወዳጆች በአምላኬ እርዳታ እንደገና ውዳሴ ሚድያ ተመልሷል ። ቢሆንም እንደ ከዚህ ቀደሙ ዝማሬዎቹ እይታ እያገኙ አይደሉም !! በተቻላችሁ አቅም መዝሙሩን ከሰማችሁ በኋላ ሃሳብ መስጠት like ማድረግ አትርሱ ይህ ለእኔ ብርታት ነውና ።