How a car battery Work?/ የመኪና ባትሪ እንዴት ይሠራል ፣ ምን ምን ክፍሎች አሉት ጥቅሙስ ሙሉ መረጃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Mukaeb Motors በሠላም መጣችሁ ።
    ዛሬ ይዬላችሁ የመጣሁት የመኪና ባትሪ እንዴት እንደሚሠራ ፣ በውስጡ ስላሉ ክፍሎችና ስለ ጥቅሙስ የያስረዳ በጣም ግልፅና ጠቃሚ መረጃ ነው።
    እንግዲህ በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
    ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
    ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
    አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
    Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
    ‪@Mukaeb18‬
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እነዚህን Video ብታዩዋቸው ትጠቀማላች
    ___you may like this____
    የመኪና ሞተር ማቀዝቀዣ ክፍል
    • Engine Cooling system ...
    ባለ ሁለትና ባለ አራት ስትሮክ ሞተር
    • Two stroke and Four st...
    የመኪና ሞተር ማለስለሻ ክፍል
    • "Engine Lubrication Sy...
    የተሽከርካሪ ፍርሲዮን ክፍሎች እና አሰራሮች
    • Clutch System Working ...
    የተሽከርካሪ ሞተር ክፍሎች
    • Main Components of eng...
    የተሽከርካሪ ሞተር አይነቶች ስንት ናቸው?
    • Classfication/Types of...
    አምስቱ የተሽከርካሪ አወቃቀርና መሠረታዊ ክፍሎች:
    • Five Main Automotive p... ‪@Mukaeb18‬

Komentáře • 81

  • @estifanoswotet41
    @estifanoswotet41 Před 4 měsíci

    አይዞህ በርታ ወንድሜ ሞር ስለ ጋራጅ ብታሳየን l like so much

  • @Danii2116
    @Danii2116 Před 8 měsíci

    Very Good

  • @sellam19
    @sellam19 Před 3 lety +2

    Mukaeb Nice presentation 👍👍👍

  • @user-wh3qe5pd5n
    @user-wh3qe5pd5n Před 6 měsíci

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር እንደምታሳየን ተስፋ እናደርጋለን

  • @benhurmussie9416
    @benhurmussie9416 Před 2 lety +1

    Betam harif neber .berta Bro

  • @habeshainfo7104
    @habeshainfo7104 Před 3 lety +2

    ጥሩ ገለፃ ነው ነገሮችን ግልፅና ቀላል በሆነ መንገድ

  • @fasiledestube7727
    @fasiledestube7727 Před 3 lety +1

    Betam arif akerareb new berta

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @dishitagina1181
    @dishitagina1181 Před 3 lety +1

    Nice Job Keep It

  • @afrotube6418
    @afrotube6418 Před 3 lety +1

    Thanks Good Info

  • @cinemahd7540
    @cinemahd7540 Před 3 lety +1

    Berta Ins Thanks

  • @hagergnatube3494
    @hagergnatube3494 Před 3 lety +1

    Wodjewalehu betam gilts newu......

  • @user-hd3zy7qk8w
    @user-hd3zy7qk8w Před rokem +1

    አቮ ይመችክ ትለያለክክክክክ

  • @mulusewdabot6241
    @mulusewdabot6241 Před 3 lety +2

    well done bro.

  • @tokisahlu2083
    @tokisahlu2083 Před 25 dny

    አመሰግናለው ወድሜ አሁን ገብቶኛል

  • @elshadaytibebu9200
    @elshadaytibebu9200 Před 3 lety +1

    exlent

  • @infolink2233
    @infolink2233 Před 3 lety +1

    ጥሩ ስራ ነው ወድጄዋለሁ በርታ Bro

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 3 lety

      እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-of1tn9cs5o
    @user-of1tn9cs5o Před 11 měsíci

    ስለ ሲልድ ባትሪ ምልክቶች መረጃ እባክህን ቶሎ ቶሎ ነጭ ይሆንብኛል የማስነሳት ችግር ግን የለበትም ምንድነው ችግሩ ወንድሜ በርታ

  • @africatoday6937
    @africatoday6937 Před 3 lety +1

    Good 👍👍👍

  • @user-rg8ce8xj5c
    @user-rg8ce8xj5c Před rokem +1

  • @iwellshowyouertireareasea981

    አሪፍ አገላለጽ ነው። እንዴት ይለካል በምን የሚለውን Video በቀጣይ እመጣለሁ ብለህ ነበር ግን አጣሁት

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 2 lety

      awo emelesalehu be kirb samnt tebkegn

    • @shalomafrica2842
      @shalomafrica2842 Před 2 lety

      Pppppp!pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp!pppppp!p!p

  • @bilentube8550
    @bilentube8550 Před 3 lety +1

    ስለእግር ፓድ ሸራ አቀያይር ብታሳየን አሪፍ ነበር ሙካብ በጣም ጎበዝ ነህ አንተ

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 3 lety

      Eshi beketay sle Fren tigena video slelmsera beza lalay aktchey asayachhuwalehu

  • @dawitbelete7909
    @dawitbelete7909 Před 2 lety +1

    አቀራረብክ ቀለል ባለ መንገድ good bro አንድ ጥያቄ አለኝ ቦረንዚና ምን ሲሆን ነው የሚያቀላው pliss

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 2 lety

      Dave ካልተሳሳትኩ በጋራጅ ብሮኒዝና እሚባለው Crankshaft bearing ነው። ስሙን ተሳስቼ ከሆን ሌሎች ተመልካቾችም ልታርሙኘሰ ትችላላችሁ።
      የሚቀላበት ምክንያት over የሆነ ፍሪክሽን ኖሮ ሙቀት ሲወስድ ነው። ለምሳሌ connecting road bend ሲያደርግ/የአላይመንት ችግር እንዲሁም Main jornal ena bering sibela አቀላ ይባላል።

  • @buna188
    @buna188 Před 3 lety +1

    አሪፍ ነው የድምፅ ጥራት ግን አስተካክል

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 3 lety

      Thanks አወ ቀረፃው ወርክሾኘ ውስጥ ስለነበረ ነው ለቀጣይ ይስተካከል ።

  • @johabeshamusic1576
    @johabeshamusic1576 Před 3 lety +1

    Kezih channel arif neger endemagegn ergtegna negn berta

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 3 lety

      awo enem le enante emimetn negerichn beyesamntu akerbalehu abrehegn slehonk Thanks

  • @ketemawdemeke7706
    @ketemawdemeke7706 Před 6 měsíci

    Silkhin lakiligne

  • @adischernet6980
    @adischernet6980 Před 2 lety +1

    betam mirt neber

  • @kirubelsamson7806
    @kirubelsamson7806 Před 2 lety +1

    bereta gobeze lalam test part lekekelen

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 2 lety

      eshi testun bekib yilekekal

  • @lijatkilt2097
    @lijatkilt2097 Před 2 lety +1

    tichilaleh 100%

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 2 lety

      Thanks Lij Atkilt🙏🙏🙏

  • @samuelsamuel9804
    @samuelsamuel9804 Před rokem

    Starting motor serlrna

  • @gafatchannel4720
    @gafatchannel4720 Před rokem +1

    bro can you tell me the additive material for strengthen when preparing positive plate?

  • @tilahunyemane5244
    @tilahunyemane5244 Před 2 lety +2

    እባክህ ባትሪ ለማደስ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች የት ይገኛሉ?

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 2 lety

      Eshi etekumhalehu......gn yefelekewun material yebelete btekslgn arif newu lemsale
      1. Acids
      2. Plate
      3. Terminal
      4. Water........yetgnawun newu more emtfelgewu......and bota hulunm layigegn slemichl amarach endseth

    • @biniyamgugssa1516
      @biniyamgugssa1516 Před 2 lety

      የባትሪው ከውስት ነምናገኝው ፖዘቲቭ እና ኔጌቲቭ እና መለያው ካርቶን ማድረግ እንችላለን ????

  • @user-mg6gx4yg4f
    @user-mg6gx4yg4f Před rokem +1

    የመኪና ባትሪን በሶላር ሳህን ቻርጅ እያረኩኝ ስራ እሠራበታለሁ ነገር ግን ውሃው ሣያልቅ እየደከመብኝ ተቸገርኩ ችግሩ ምን ይሆን? ልታሥረዳኝ ወይም ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብታሥረዳኝ እባክህን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před rokem

      awo bizu eyesera sihed ye acid ena water mixture (electrolyte) charge yemeyaz akmu yikensal.....full btadergewum operat madreg ayichlm ......platochu dehna kehonu acid masmolat newu yistekakelal bruk....

  • @aishamohammed8099
    @aishamohammed8099 Před 2 lety +2

    የሞተ ባትሪ እንዴት ይነሳል

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 2 lety

      የሞተ ባትሪ ፕሌቶቹ እና አሲዱ እንደ አዲስ መቀየርና መሞላት አለበት።

  • @kalab9371
    @kalab9371 Před rokem +1

    የባትሪ ቻርጅ ማረጊያ ስንት ናቸው

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před rokem

      NEXT emlekewu video ale ende hasab gn ke and baly yehone battery be 3 menged charge lnaderg enchlalen
      1. parallel
      2. series
      3. series parallel

  • @zagoleproduction9467
    @zagoleproduction9467 Před 3 lety +1

    Alen alen abrenh negn share eyaderek newu

  • @kalab9371
    @kalab9371 Před rokem +2

    ስለ ባትሪ ውጫዊና ወስጣዊ ክፍሎችና ጥቅማቸው ን ጨምረክ አቅርብልን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před rokem

      KAL ezih video lay tekatwal ....yaltekatete ena yalgebah kale melseh tsaflgn

  • @user-rh7od9hl6q
    @user-rh7od9hl6q Před 3 lety +1

    Tiru mereja newu emtakerbewu ketilbet

  • @user-yj1bz9cu8r
    @user-yj1bz9cu8r Před rokem +1

    በግል ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ ወላሂ ጥያቄ ነበረኝ

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před rokem +1

      eshi be telegram tagegnegnaleh....mukaeb motors or @mukaeb

  • @satheny8303
    @satheny8303 Před 2 lety

    ስላም ወንድሜ
    መጠየቅ የምፈልጋቸዉ ጥያቄዎች አሉኝ ብጠይቅ ትመልስልኛለህ ?

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 2 lety +1

      Awo emelslhalehu teyikegn

    • @satheny8303
      @satheny8303 Před 2 lety

      @@Mukaeb18 ከ ፖዘቲፋ plate ጋ ሚቀባዉን (pbo2) የራሱን rpeir አርገን መቀባት እንቺላለን ?

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 2 lety

      Awo bemigeba yichalal....grilu arif kehone be erasu lay PbO2 bemekebat melsen metegen enchlalen.....grilu bibelashi erasy ende adis mesrat yichalal lebelete mabrariya yihenn video eyewu
      czcams.com/video/5BG8N0emfYE/video.html
      czcams.com/video/VEvPjOKkPyE/video.html

    • @satheny8303
      @satheny8303 Před 2 lety +1

      @@Mukaeb18 ok እና ብዙ ጊዜ የሚቃጠሉት የ ፖዘቲፋ plate ስለሆነ ከ ሁለት ባትሪ አንድ ባትሪ ማዉጣት እንችላለን ማለትነዉ።
      ለምሳሌ - የአንዱን ባትሪ የኔጌትፋ ፕላት አጥበን pbo2 ቀብተን ወደ ፖዘቲፍ ቀይረን መጠቀም ማለት ነዉ።

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 2 lety

      Awo yichalal bro endewum repair emiyadergu endalu eyesemahu neber....ante eza muya wust neh...??

  • @roniberuk3291
    @roniberuk3291 Před 2 lety +2

    ይቅርታ ጥያቄ ነው ። የመኪና ባትሪ ለቤት ውስጥ አምፓሎች መስራት ይችላል ? ከቻለ እስከ ስንት አምፖል ያበራል ? መልስህን በትህትና ጠብቃለሁ ።

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před 2 lety

      Awo metekem tchlaleh....yihenn yakil ampole lemalet yikebdal mknyatum endemitekemut Voltage ena Ampere yiwosenal.......ergtegna hogne lnegrh emchlewu metekem endemtchl newu