Ethiopia፡ ስለ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የማናውቃቸው 5 ነገሮች! - Zinash Tayachew Abiy Ahmed

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ስለ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የማናውቃቸው 5 ነገሮች!-5 things we do not know about first lady Zinash Tayachewu-Ethiopian news Tamagn Media Amharic
    Published on -
    Ethiopia
    Ethiopian politics / Ethiopian - Eritrean news - & - politics / Ethiopian music / Ethiopian News and entertainment / Ethiopian daily news /Zehabesha/Abel birhanu/top mereja/Andafta/EBC/Fana/ESAT for Ethiopia.
    Check out Ethiopian politics news and speech
    subscribe Channel here - / @tamagnmedia
    Facebook page - / adulistube
    Unauthorized use , distribution and re upload of this content is strictly prohibited.
    Copyright ©2019 Tamagn Media

Komentáře • 713

  • @muhidinworkicho
    @muhidinworkicho Před rokem +1

    The best visionary woman;i wish best succese to u & your motherland Ethiopia peace

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 Před 2 lety +2

    ጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የኢትዮጵያ ድንቅ ስጦታዎቻችን ናቸው ይባረኩልን ተምሳሌቶቻችን ናቸው እንወዳቸዋለን ያከበሩትን የሚያከብር አምላክ ያክብራቸው ልጆቻቸው ይባረኩ ፍቅራቸው ይብዛ እነሱን በክፉ የሚያይ ጠላት አይኑ ይታወር በደሙ ይሸፈኑልን!!!

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před měsícem

    የታገሱ በጋራ ፍሬዋን ይበላሉ፣አሜን መቼም ቢሆን አንቺ የኔነሽ፣መቼም ቢሆን አኔ ያንቺ ነኝ❤❤❤

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před 2 měsíci +1

    አለሽልኝ አሜንዬ፣ደህና ከረም ሽ የኔ ፍቅር፣የኔ ቆጆ ጤንነትሽ ሳላምነዉ ፣የኔዉድ ክፉ እንኮን ሊነካሽ ባጠገብሽ እንዳያልፍ፣አባትሽስ እናትሽስ ወንድም እህቶችሽስ ሰላም ናቸዉ እኛ ሁላችንም ሰላም ነን።አ❤ሜ❤ን❤ዬ ፈተና እና ጫና ቢበዛብኝም አሜ የኔ ማር አንቺ የሁልግዜም የልቤ የፍቅር ንግስት ነሽ፣አንድም ቀን ከልቤ እና ከሃይምሮዬ ጠፍተሽ አታቂም፣እመኚኝ አሜኔ እናቴ ወልዳኝ የፍቅር ልቤን የሰጠዉት ካንቺ ወዲያ ማንም የለች ፣ተወልጄ እንኮን የሴት አካል ልነካ ቀሚሶንም ነክቼ አላቅም እናም በጌታ ፍቃድ የተጠበቀዉ፣የተቀደሰዉ ፣የተባረከዉ መላዉ አክላቴ የንቺ ነዉና ተከባከቢዉ ተረከቢዉ፣የኔ ፍቅረ የቀጣይ የትምርት ዘበኔን የፈጠረኝ ጌታ አንድላይ ወይም በአንድ አክቢቢያ ባደረገልኝ ትልቅ ፀሎቴ ነዉ።አሜኔ አላማሽን ወይም ትምርትሽን ጠንክሪና ያዢ።አሁን ቤተሰቤ ነኝ ገጠር ቁምጣ ለብሼ፣ቦቆሎ፣በርበሬ፣ሽንኩርት እይቆፍርኩ፣ስንዴ እያረምኩ ፣የናቴን ሽሮ እይበላዉ መሬት ላይ እተኛዉ ። ደስ የሚ ግዜ እያሳለፍኩ ነዉ ፣ፍቅረሽ ግን አስጨንቆኛል መቼነዉ ባካል የምንገናኘዉ ወይም በድምፅ የምናወራዉ። በቅርብ ቀን ወድምማርበት ከተማ ወደሻሸመኔ እመለሳለዉ።ልእልት አሜን ዘንድሮ ተመራቂ ነኝ እናም የኔ ቆጆ………………………?

  • @user-dh5gm9ce7x
    @user-dh5gm9ce7x Před 5 lety +8

    መልካምእነት ምንጊዚም ፈረያፈራል መልካምእነትለረስነው አላህምየደጊፈዋል አላህ የደጊፈወት ወየዘሮወ ዝናሺ ።💜💜💜👍👍👍

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před 4 lety +3

    እመቤቴ ማርያም የተዋህዶሆ አምላክ ያጥፋቹሁ ጸሎቴ ነው አሜን

    • @yetilema7067
      @yetilema7067 Před 4 lety

      Ewnetm tamagn midia ..ist yee lochunim indew nigeru lee mesalew zamr epherm alemu..yii measelutn

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @MohdNasir-pf4qm
    @MohdNasir-pf4qm Před 4 lety +2

    Idont like

  • @fadilafadila9029
    @fadilafadila9029 Před 5 lety +15

    እናትዬ ዝናሽዬ በጣም ነው ውውውድድ ማርግሽ ማማዬ የአቢቹሁ ኩሩ ባለቤት መሆንሽ አድናግሽ ነን እድሜያቹሁ ይርዝመ ሺህ አመት ንገስሉን የኛ ቤቴሰባችህ ውውውድድ ማርጋቹሁ ሰላናተ ቃላት ያጥርኛል

    • @sabontuuwaallookaamiseesab3376
      @sabontuuwaallookaamiseesab3376 Před 5 lety +1

      Fadila Fadila kkkkkkkkk

    • @woynraya2325
      @woynraya2325 Před 4 lety +1

      Fadila fadila kkkkkkkkkk ኧረ አታስቂኝ ቆጅትየ እንኳን ሽ አመት .....ኤጭ የቀበሌ ወኪልም ወንድነት ይጠይቃል ።ስልጣኑን ለባለቤቱ ቢያስረክባት ይሻላል እሱስ አሞቱ ፈሶበታል።ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @fadilafadila9029
      @fadilafadila9029 Před 4 lety +2

      @@woynraya2325 ገና እረር ድብን ትላላቹሁ ምድር ወያኔ ሁላ ካለነሱ ሚነግስ የለምና እናተ ምን ሰሪታቹሁ አየን ቱሉቱላ መንፋት እንጂ ስንት ሚያስቅ ነገር አለና ድሮም ማያስቅ ያስቃቹሀል እንደ አበደ ውሽ

    • @woynraya2325
      @woynraya2325 Před 4 lety

      @@fadilafadila9029 ኧረ እርርርር ድብን ያድርግሽ ቅዱስ ገብርኤል የሆንሽ ተኩላ ነገር እኛ ኢትዮጲያኖች የአማራ ምርጥ ዘር ለማንም በጥራቃ ቦታ የለንም በጥራቃ ሁላ።ዝምታ ያስከፍላል አማራ ዝም ሲል ሞኝነት መሰላችሁ ጨቅላ ሁላ።

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 4 lety

      @@woynraya2325 eski zare mekuter tewe enga Ande Ethiopia nene eko eski zeme blene enwaded endemhayem denkoro zere mekuter menden new era enenka

  • @user-di6pm2pd3k
    @user-di6pm2pd3k Před 6 měsíci +1

    የተወደድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @AAa-vq2ty
    @AAa-vq2ty Před 5 lety +5

    woww😍❤❤💟💟💟👍

  • @nwriamohammed1215
    @nwriamohammed1215 Před 5 lety +9

    ዝኑዬ ስውድሽ እኮ የጀግና ሚስት ነሽ እድሜ ና ጤና ከን ቤተሰባቹ አላህ ይስጣቹ

    • @konjokonjo4202
      @konjokonjo4202 Před 5 lety

      ገደላግብአብይከንተምሀይምእድሜህባጭርይቅርእኔየበላይልጅነኝየጀግናልጅጀግናለሀግሬህዝቦችሞትንየማልፈራ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 10 dny

    የክርስቶስን ፍቅር ለብሄረሰብ ማሳየት እንዲህ ነው እንጂ ይኽ ተግባር ቢሰፋ ሰላምን ይወልዳል ጦርን ይቆርጣል

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před měsícem +1

    እንደምን አለሽ አሜኔ ቤተሰብሽ ሁሉ ሰላም ናቸዉ እኔም ሰላም ነኝ እግዚአብሄር ዪመስገን፣❤አሜ❤ንዬ❤ እኔ ለቺ ያለኝ ፍቅር እንደ ወርቅ ወይ ዳይመንድ ንፁ እና ዉድ የሆነ ፍቅር ነዉ ላቺ ያለኝ፣ነገርግን እንደዚ ያለዉን ፍቅሬን በፍፁም በምንም ነገር እና ጉዳይ እንዳተሮጉሚብኝ የኔ ዉድ፣የፃፍኩትን ቃሌን በታማኝነት እጠብቃለዉ፣አንቺ እንደኔ ለመፃፍ ነፃነቱ ላዪኖርሽ ዪችላል አልፍርድብሽም የኔ ቆጆ እናም እግዚአብሄርን በተስፋ እጠብቃለዉ፣የጌታ ጥበቃና ቸርነት አዪለየን❤❤❤

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 Před 5 lety +8

    ጌታ፣የሱስ ፀጋውን፣ያብዛልሽ

  • @behausaid4814
    @behausaid4814 Před 5 lety +11

    She is a bless lady let God cover her and the family with the blood of Jesus

  • @intesar.rashed1482
    @intesar.rashed1482 Před 4 lety

    Masha,allaa

  • @wowwowomermesy621
    @wowwowomermesy621 Před 5 lety +37

    እንደ ባለቤቷ መልካም ሴት ነች አላህ ይጨምርላት

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 Před 5 lety

      ድሮም፡ባልናሚስት፡ካድብሃርይቀዳል፡ይላሉ፡አባቶቻችንዉነትነዉ

    • @habeshagirl5369
      @habeshagirl5369 Před 4 lety

      yes may God bless them more♥♥♥

    • @josiyosef671
      @josiyosef671 Před 4 měsíci

      ቆሻሻ የቆሸሸ ነው እንዳተ ወይ እንዳቺ

  • @jotibulti8086
    @jotibulti8086 Před 5 lety +2

    Very good excellent

  • @brutkan5129
    @brutkan5129 Před 4 lety

    የኔጀግና

  • @user-sd7wz3vq1v
    @user-sd7wz3vq1v Před 4 lety

    God Bless all

  • @veratchoupourian7915
    @veratchoupourian7915 Před 4 lety +1

    We love you abiy......

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 Před 4 lety +3

    absolutely she excellent hard working person she is God bless all the family we proud of her!!!

    • @kidestyigzaw6256
      @kidestyigzaw6256 Před 3 lety

      በጣም ወብ ሴት ጀግና ኮራሁብሽ እውነትም እናት

  • @aminayoutubeaminayoutube1124

    💖💖💖

  • @arifashak6072
    @arifashak6072 Před 5 lety +3

    Waqayyoo umurii dheeraa isiin haa jiraachiisu nuuf jiiradhaa isiin jalanna 💖💖💖💖💖💝💝💝💜💛

    • @rvratya1193
      @rvratya1193 Před 4 lety

      👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @teberehabraha3557
    @teberehabraha3557 Před 5 lety +4

    Betam des des yemutulu
    Yeabrham sara feker aehunm yeznblachu
    Chero medhanalm bydachubt hul
    Yktelachu
    🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yalewtesfaye738
    @yalewtesfaye738 Před 4 lety

    fantastic

  • @tafesehadero9515
    @tafesehadero9515 Před 4 lety

    I like them very much

  • @leensaa.shaawaa6006
    @leensaa.shaawaa6006 Před 2 lety

    God.blesed.you.zinash

  • @foziaosman886
    @foziaosman886 Před 5 lety +23

    እንዲሁ ሳስባት እንደባላ ትሁት እና ደግ ሴት ትመስለኛለች ጥሎብኝ ስወዳት አላህ ይጠብቃቹ አንቺንም ቤተሰብሽንም አብቹንም 😍😍😍😍

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe Před 5 lety +2

      ምንም ያሰብ አያስፈልገውም ምንም ጥያቄ የለውም የመልካም መልካም ሴት ነች👈

    • @user-he9ye3kz8o
      @user-he9ye3kz8o Před 5 lety

      መሢ ዋው የኛድንቅ አመቤት የንሰብሻል መባል ፈጣሪ ከነባለቤትሽ ከነልጆችሽ የጠብቅሽ የኛ ስመመልካም እንወድሻለን

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před 3 měsíci

    ሰላም ጤና ዪስጥልኝ የኔ ዉዶዋ ፍቀረኛዬ እና እዉነተኛዋ የጎኔ አጥምት ልእልት አሜን አብኝ እንደምን አለሽልኝ እኔ ደህናነኝ የገበሬዉ ልጅ ዉዱ ፍቅረኛሽ አበረሃም አለሙ።አ❤ሜ❤ን❤ዬ ታዲያ ማን መሰላል ፣ድልድኝ ሆኖ በአካል ወይ በድምፅ ማን ያገናኘን ፍቅሬ? አ❤ሜ❤ን❤ዬ አንቺ ቡዙ አማራጭ ስላለሽ አትዘግዪብኝ፣አታርፈጅብኝ ፈጣሪም በቅርብ ቀን በአካል ወይ በድምፅ እንደሚያገናኘን ሙሉ እምነት አለኝ።እስክ እስከዛዉ አ❤ሜ❤ን❤ዬ የእግዚአብሔር እና የድንግል ማርያም ጨርነት እና ጥበቃ፣ጥበብ እና ማስታዋል፣ ፍቅር እና ንፅህና አዪለኚሽ።❤❤❤

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před 3 měsíci

    Hadha ilaalii intal fudhii jedhaan abootiin kenyaa.ደህና አደርሽ ዉዶዋ እህቴ? ደህና ነኝ እኔ፣ድምቅ ፍክት የለቀን ወዪልኝ ከነቤተሰብሽ፣መልካም ሰንበት።❤❤❤

  • @asratamanuel3369
    @asratamanuel3369 Před 2 lety +1

    ይኖሩበት ሕይወት ደሰ ይላል ። ብዙ ነገር እንጠይቃለን ።

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 4 lety +1

    good bless you ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 Před 5 lety +2

    She is blessed from the begining let God bless her more, long live to all Ethiopians.l.

  • @user-zj2yu8dz9t
    @user-zj2yu8dz9t Před 4 měsíci +1

    Libam set nash.❤😘👑

  • @bahliutsageye4566
    @bahliutsageye4566 Před 5 lety +5

    ሰላማቸዉ፡ብዝት፡ይበልልን፡ዉድድድድ

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před 3 měsíci

    ሰላም ነሽ ቆጆዬ መልካም ሰንበት ከነቤተሰብሽ❤❤❤

  • @fhfhhg1943
    @fhfhhg1943 Před 5 lety +1

    እውነት ነው በጣም ደስ ይላል

  • @naymanaymakk2260
    @naymanaymakk2260 Před 5 lety +6

    🌹🌹🌹🌹👍👍👍

  • @dagnedagne7935
    @dagnedagne7935 Před 3 lety +1

    ከእግዚአብሔር የተሠጠውን ስጦታ መቶፐርሰተ ነው ዋው

  • @toytbayesil3194
    @toytbayesil3194 Před 4 lety +1

    እግዚያብሔርይባርክሽ

  • @dagneashu3304
    @dagneashu3304 Před 4 lety

    Egzabher yibarjji ewunat

  • @tafadzwamuchenjekwa5111

    💚💚💚💚💚💚💚🌷🌱🌹🌼🥀🍍🍊🍌🇪🇹
    የእነንተ ጠላት ለዘላላም ይዉደቅ!!

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox Před 5 lety +2

    ማሸአላህ፣ማሸአላህ፣ማሸአለላህ፣አላህ፣እስከመጨረሻው፣ደግነት፣ይቀ ጥልላቸው

  • @edenyegeta9077
    @edenyegeta9077 Před 4 lety +5

    የኔ ምጦች ኑሩልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤😚😚

  • @cocococo1574
    @cocococo1574 Před 4 lety

    በጣም ደሰ ይላል

  • @zahrasaarazahrasaara8942

    Exallnet

  • @habeshagirl5369
    @habeshagirl5369 Před 4 lety

    Love you our leaders♥♥♥

  • @sofiyaayalew1411
    @sofiyaayalew1411 Před 4 lety

    Enamesegnallen ewunettun bcha ssilenegerken

  • @godisgood6135
    @godisgood6135 Před 4 lety

    Zemensh yebark geta kanchi gar yune yen konjo jegina 💚💛❤❤❤❤

  • @amboshawaamboshawa5734
    @amboshawaamboshawa5734 Před 5 lety +6

    Dr Abi & zinu I love so mach 😘💔🌂🎀

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 3 lety

    ተባረኩ ጌታ። ብርክ። ያድርጋቸሁ። የተቀደሰ። ቤተሰብ። ረጅም። እድሜና። ጤና።

  • @vjvjhg2298
    @vjvjhg2298 Před 4 lety

    እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @hayatmohammad1985
    @hayatmohammad1985 Před 4 lety

    የኔጀግና። የአማራልጅ እኮ ፍሪየለም አይዞሽ

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před měsícem +1

    ደህናነሽ አሜ ሁሉ ሰላም የኔ ፍቅር ፣እጅግ የተከበሩ አባት እና እናትሽ እህቶችሽ እና ወንድም ሁላችሁም ላም እንደሆናቹሁ እርግጠኛ ነኝ እኔሜ ሰላም ነኝ ፈጣሪ ዪመስገን፣ለመልካም ቢሆንም ዝምታሽ አልገባኝም፣እኔ ግን ምንም የማዉቀዉ የምረዳዉ ፣የሚገለፅልኝ አንዳችም ነገር የለም አንዳንድ ህልመኛ ሰዎች እኔን ለማስጥቆር በኔላይ ጫና ለማድረስ አናፍሰዋል፣አዉርተዋል፣አምተዉኛል ዪህ ፈፅሞ የማዪሆን ፣የቅጅት ወሬ ነዉ ፍፁም እኔንም አዪወክልም፣እግዚአብሄር ምስክሬ ነዉ፣ድንግል ማርያም ምስክሬ ነች፣ሰማዪና ምድር ዪመስክሬ ነዉ እኔ እንኵን የነገን የዛሬን ምንም ነገር የማዉቀዉ ነገር የለኝም ፋጣሪም የሚገልፅልኝ ነገር የለም እኔ እንደዬትኛዉም የሰዉ ልጅ ነኝ ተንኵለኞች ና ህልመኞች ባስወሩት ወሬ ነፃነቴን አጥቻለዉ፣ለአንዳንድ ስጋቶች ተጋልጫለዉ፣የመገልም ተግባር ደርሶብኛል፣የለስራዬ፣የለበደሌ፣የለሃጢያቴ በዚ ጉዳይልይ ልቦናዬ አዝኖል አዪኔም እንባን አፍሰዋል፣ምናልባት የኔ ፍቅር ዪህን ጉዳይ ሰምተሽ እንደሆን በፍፁም እኔን የማዪወክል ነዉ ተንኵለኞች የወሩት ወሬ ነዉ እደግመዋለዉ እኔ ምንም የማዉቀዉ የዛሬና የወደፊት ምስጥር የለኝም ማሪያምን አሜኔ የኔፍቅር፣ይሁን እንጂ ምንም እንኵን በፈተናዉስጥ ብሆን አልደነግጥም፣አልፈራም ከህልሜና ከፍላጎቴ ዉጪ ላማንም እጄን አልሰጥም፣በርግጥ መንግስት እና የግል ዪኑቨርስቲ በተማርኩት የሳዪ ኮሎጂ ትምርት አንዳንድ የዲሞክራሲ እና የፍልስፍና የነበብኮቸዉን መፃፍ በመጠቀም በሶሻል ሚዲያ ስላሃገር ጉዳይ ትንታኔ፣አሳብ ፣ትርጎሜ ፅፊያለዉ አዉርቻለዉ ሰዉም በሰዉነቱ ብቻ እንዲከበር ፣ክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች በኩልነት እንዲኖሩ፣ተከባብረዉ በፍቅር የለምንም መድሎ እዲኖሩ ፅፊያለዉ አጎደኞቼንም መክሪያለዉ እንድ አንድ ኢትዮጲያዊ ዜጋ እና ሃገራዊ ግዴታዬን ለመወጣት ታዲያ ይህ ቢያሸልመኝ እንጂ እንዴት ነፃነቴን የሳጣኛል፣የፈለኩበት ቦታ መገኝት እና እምነቴን በነፃነት እንዳላመል ስጋት ላይ እዴት ሊጥለኝ ዪጭላል፣
    ስለዚ ያንጪ እርዳታ፣ምክር ፣አዪዞህ ባዪነት፣ጠንክር ባዪነት ወይም ላማለት ወይ አንድላይ መኖር ወይ በቅርብ እርቀት አብሮ መኖር ወይ ሁሌም በስልክ መገናኝ የግዴታ የስፍልገኛል የኔ ዉድ፣ብጨኝነቴንም አስረሺይ የኔ ፍቅር❤❤❤ ቻዉ ሰላም ዋዪልኝ።

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před 3 měsíci

    ደህና አድር አድርሽ የኔ ዉድ እህት፣ደህናነኝ ።አ❤ሜ❤ን❤ዬ ወደቤተሰቤ ሃገርቤት ገጠር እይገባዉ ነዉ፣አንቺስ የሃገር ቤቱ የገጠር አኖኑር፣መልካምድሩ አዪናፍቅሽም? ለማንኛዉም ሰላም እድገባ ፀሎት አርጊልኝ የኔ ፍቅር።እናም ከቤተሰቤ አስተዋውቅሻለዉ።

  • @abinashabinash7487
    @abinashabinash7487 Před 4 lety

    የኔ መልካም ኑሩልን እማምላክ ትጠብቃቹ የኔ ጀግና

  • @user-up4bo9nu9b
    @user-up4bo9nu9b Před 5 lety +2

    ልጅህ ባለቤት ህ አተም ባላቹበት ሰላምታቹ ይብዛልን የሠዉገራ ያለ በሰላአም ይመልሠን አገራችን ያረቢ

  • @user-up4bo9nu9b
    @user-up4bo9nu9b Před 5 lety +1

    ማሻአላህ ስታምራ

  • @yayeshworkneh9938
    @yayeshworkneh9938 Před 5 lety +3

    She should be encouraged for the good job she is Doing,

  • @HasanKhan-gt5ym
    @HasanKhan-gt5ym Před 5 lety +4

    ዋው !!!!ስዎዳትትትት 🌻🌻🌻💞💞💞💞🇪የኢትዮጵያ ጀግና ሴት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

    • @user-sz4fb8ft6f
      @user-sz4fb8ft6f Před 4 lety

      ኧረ እዛው ጦር ሜዳ ተደፍታ በሆነ ሙስሊሙን ልጅ አከፈረችው ይች ጥንብ እስላም ጠል ዘረኛ

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před měsícem +1

    ደህና አደርሽ አ❤ሜ❤ኔ❤ ቤተሰብሽ ሁሉም ሰላምናቸዉ፣እኔም ሰላም እና ጤናናኝ ፣መልካም ዉሎ❤❤❤

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před měsícem +1

    ደህና ከረምሽ አሜንዬ ጤንነትሽ ሰላም ነዉ፣ሁሉም ቤተሰብሽ ሰላም እና ጤና እርግጠኛ ነኝ፣እኔም ስላም ነኝ እግዚአብሔር ዪመስገን፣አ❤ሜ❤ኔ❤ ሁሌም ካችጋነኝ፣ሁለታችንም እንኵን ለሳምንት ላንድ ቀንም አንረሳሳም፣ሁለታችንም በፍፁም ተስፋ አንቆርጥም፣ሁለታችንም ለፈተናዎቻችን እጅ አንሰጥም ፣ሁለታችን አንድ ቀን በእግዚአብሄር ህግና ስራአት አንድ አካ እንሆናለን፣አግዚአብሔር ኢትዮጲያን እና ህዝቦቾን ይባርክ።❤❤❤

  • @user-ig4ym7dc3o
    @user-ig4ym7dc3o Před 4 lety

    አላሕይጨምርላችሑ

  • @alsaalsa4406
    @alsaalsa4406 Před 3 lety

    አመሰግናለሁ ለኔ አዲስነገር አላገኘሁም ያወኩት ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +1

    የኢትዮጵያ ውቦች

  • @user-do5jm2mn2s
    @user-do5jm2mn2s Před 4 lety

    ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ደስስስስስ የሚል ነው ተባረኩ

  • @user-rv8tj2sn9u
    @user-rv8tj2sn9u Před 4 lety

    ትክክል💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před měsícem +1

    አሜንዬ እንደምን አለሽ የኔ ፍቅር ጤንነትሽ ሰላም ነዉ የተከበሩ አባትሽ እናትሽወንድም እቶችሽ ሰላም እና ጤና እንደሆኑ በጣም እርግጠኛ ነኝ፣እኔም ሰላም ነኝ፣አሁን ፍቅርሽ ፀንቶብኛል የኔዉድ፣አንዳንድ ግዜ በመኪና እና በምማርበት ቦታ ካንቺጋ ጠቀራራቢ መልክ ያላቸዉን ባየዉ ቁጥር ልቤና አእምሮዬ ለሁለት በድንጋጤ እይተከፈለ ስቃዪላይ ወድቂያለዉ በርግጥ የልጅነትሽ ፎቶ ብቻ ነዉ ያለይ አሁንላይ ግን ቁመናሽም መልክሽም እንደሚለወጥ እርግጠኛ ነኝ ፊቴም ብመጪ በጥርጣሬ ልቤ ከመራድ በስተቀር ላዉቅሽ አልችልም፣የኔ ፍቅር የምልከዉም ሰዉ የለኝ ስላቺም የሚነግረኝ የለምሶስተኛ ወገን ዳሞ ነገሩን ሰምቶ እንዳልሰማ የሚሆን ነዉ ወዪም ከማሳካት ለማበላሸት ነዉ የሚያደርገዉ ስለዚ እባክሽ ልማፀንሽ ስለፍቅር ብለሽ ስልክ ቁጥሬን ፅፌልሻለዉ ደዉዪብኝና እዚጋ እንገናኝ በኝ ቢፍልግሽ ሻሸመኔ ከተማ ቢፈልግ አዲሳባ ❤0983956153❤የለሽበት ድረስ ገስግሼ መጥቼ በአካል እንተዋቅ አንድላይ እንሁን የኔ ፍቅር እዉነታዉ ኢሄነዉ እንኵን ለቀናት ለሰአታትም አንቺን ለመርሳት ፍፅሞ ከባድ ነዉየማዪሞከር ነዉ ጭወቴን ስሚልኝ ከዚወዲ አንቺን ለማግኛት ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ? ምክኒያቱም አንቺ የጎኔ የአጥምጤ ክፋይ ስለሆንሽ ደስታሽ ደስታዬ ነዉ ህመምሽ ህመሜነዉ እናም እባክሽ የተከበሩ ቤተሰብሽን አስፍቅደሽ በቅርብ ቀን ቢቻልሽስ እስከሃምሌ 14 ደዉሊልኝ እና እንገኝ ከፍቅርሽ ጭንቀት እና ሃዘን ልዉጣ ሁሌም እወድሻለዉ ነግን በንግግሩዉስጥ ያጠፋዉት ካለ ዪቅርታ❤❤❤

  • @betig3440
    @betig3440 Před 3 lety

    Wow e/r ibarkacehu

  • @qaliihhmhh8911
    @qaliihhmhh8911 Před 5 lety

    Mashaala

  • @alsaalsa4406
    @alsaalsa4406 Před 3 lety +1

    እምወዳት ለሁለተኛ ጊዜ በ3 አመት ውስጥ አወጣሁት 😘😘😘😘😘

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 Před 5 lety +3

    የጀግናሚሰትአይደለቺ❤❤❤❤🙋🙋🙋😘😘😘😘😘

  • @aynujesus9359
    @aynujesus9359 Před 4 lety +1

    Zemenish yilemilim❤❤❤❤❤❤birituuuuu setii

  • @hanafantu4367
    @hanafantu4367 Před 4 lety

    I love you zzinash and aby

  • @eyayukassaw3561
    @eyayukassaw3561 Před 4 lety

    ደስ ይላል፡፡

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d Před 2 měsíci

    ሰላም ነሽ ❤አ❤ሜ❤ኔ የኔ ቆጆ ፣አለዉልሽ ደህናነኝ ፣መልካም ዉሎ የኔዉድ።

  • @abinashabinash7487
    @abinashabinash7487 Před 4 lety

    እንዲህ ለሀገሯና ለህዝቦቿ የምትቆራቀር እግዝያብሔር ከነ ባለቤትሽ እስከነ ልጆችሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅለሽ ዝኑ

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 Před 5 lety +1

    ተባረኩ

  • @liyoutube7361
    @liyoutube7361 Před 4 lety +2

    ሁለታቸውንም አላህ እድሜያቸውን የርዝምልን የኔ ውዶች👍🇪🇹❤

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲሁም ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን እናከብራችሗለን እንወዳችሗለን ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 4 lety +2

    ጌታ ዘመንሺ ይባርክሺ የእኔ እናት።

  • @gagatiganati8649
    @gagatiganati8649 Před 4 lety

    ዋዎ

  • @azegeabate4030
    @azegeabate4030 Před 5 lety +1

    WoW😍😍😙😘

  • @alemabera59
    @alemabera59 Před 5 lety +7

    We love her she is the best God bless you

    • @tekolaendeshaw7677
      @tekolaendeshaw7677 Před 4 lety

      She is very wonderful and courageous lady. Let the blessings of our Lord be abundant to her and beloved family in the mighty Name of the Lord Jesus Christ. It is a long way to catch this position unless predestined by God. Long life and effective working period for her and PM!

  • @ahmedyesuf2419
    @ahmedyesuf2419 Před rokem +2

    ካሁን በፊት ከነበሩት ቀዳማዊት እመቢቷች በዚ አጭር ጊዜ የላቀ የበለጠ ሥራ ለሀገራችን አበርክተዋል ሊመሰገኑ ይገባል ከአገርሆ ጋር ረጅም እድሜ አምላክ ያኑሮት

  • @abdoasalam4579
    @abdoasalam4579 Před 4 lety

    تحياتي وتقديري واحترامي لدولة الحبشة ابي احمد نحنا

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 4 lety

    መሸአሏ አላህ ይጨምርላቸው"ደስይላል

  • @tme251
    @tme251 Před 2 lety

    Tamage midey ande antu ande anche yezorbhe gazetega nehe💚💛❤💚💛❤

  • @zerihundaniel8802
    @zerihundaniel8802 Před 4 lety +3

    የተባረከች ስትፈጠር እንኳንስ ለቤተመንግሥት ለመንግሥተ ሰማያት ነው።

  • @jemilajameela9873
    @jemilajameela9873 Před 5 lety +17

    የኔ ቆጆ ጀግናነሽ በርቺ ጀግናው ይዘሻል

  • @idgateabusha5173
    @idgateabusha5173 Před 4 lety

    Wow

  • @enanuyalew937
    @enanuyalew937 Před 5 lety +2

    ጎንደሬ መሆኑዋን አላውቅም ነበር ለዛ ነወ አንዴ ባለቤትዋ አማራን የሚጨፈጭፍ I miei complimenti

  • @user-ds1lx3xl9c
    @user-ds1lx3xl9c Před 4 lety

    መሸአላህ

  • @tegisetnigusie75
    @tegisetnigusie75 Před 5 lety

    Tebariki bebizu gata eyesus yetebikeshi kenijigenawu baleshi amen

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 Před 5 lety +6

    እናመስግናለን በጣምነው የምወዳቸው

  • @addissutena7444
    @addissutena7444 Před 4 lety

    የኔ እናት ኑሪልን ሽ አመት

  • @user-wu4zg5bz2u
    @user-wu4zg5bz2u Před 4 lety

    ውዶየአገራልጄአድሜእናጤናይስጣችሁ

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w Před 4 lety +1

    ደስ የሚሉ ቤተሠቦች አላህ ይጠብቃተው

  • @naanneetyoutube4013
    @naanneetyoutube4013 Před 4 lety +1

    Waaawuuu betam dessilal devi nat edme yistaat