#ያሬድማሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 02. 2022
  • ያሬድ ማሩ መዝሙር *
    መዝሙረ ዳዊት 23
    1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
    2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
    3 ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
    4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
    5 በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
    6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
  • Hudba

Komentáře • 110

  • @HailuFetene-so6dm
    @HailuFetene-so6dm Před 13 dny +1

    ኦ ያሬዴ በጣም ነው የምወድክ እና በጣም ነው የማደንቅህ የአባቴ ጐደኛ ነህ

  • @wome8375
    @wome8375 Před 2 lety +7

    🙏🙏🙏🙏 አቤት ያሬድዬ ዘመንህ ይባረክ አገርቤት እያለሁ ከአገር ሳልወጣ በዚህ ዝማሬ በብዙ ተባርከንበታል አሁን ያንን ግዜ አስታወስከኝ የእስራኤል ቅዱስ የልመናህን ድምፅ ይስማ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @user-xy8hb2fy9k
    @user-xy8hb2fy9k Před 4 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @kidubab
    @kidubab Před 10 měsíci +3

    ኧረ ይሔ መዝሙር ሰሞኑን ሊለቀኝ አልቻለም ምን አይነት መንፈስ ነው የጸጋው ባለቤት ይባረክ አንተም ተባረክ

  • @zufanreshu3691
    @zufanreshu3691 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ ምን ልበል ጌታ ይመስገን ወንድማችን እንኳንም ተረፍክልን

  • @degenetayana6763
    @degenetayana6763 Před rokem +4

    በዚህ መዝሙር የልጅነቴ ጊዜ 1993 አ.ም ሻሸመኔ ህይወት ብርሃን ቤ/ክ ኮንፍራንስ ትዝታ ያሬድዬ የትነክ ናፋከን

  • @GospelSingerNathnaelSeyoum
    @GospelSingerNathnaelSeyoum Před 9 měsíci

    ያሩዬ ተባረክ አንተ መልካም ሰው ነህ ተባረክ ❤❤❤

  • @kukuagidew5960
    @kukuagidew5960 Před 2 lety +2

    አሜን ጌታ ክበርልኝ!!! በክርስቶስ ውድ ወገኔ ያሬድዬ በእንደዚህ መልክ አንተን ስላየሁ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግናለሁ !!! ምክንያቱም በእነዛ በአስጨናቂ ቀናት ወደ ጌታ በፀሎት አልቅሼ ነበር ጌታ መልስ ስጠን እና በሕያዋን አገር እንዲህ በብርሃን ስትመላለስ ሳይ ድጋሚ ጌታ ሆይ ተመስገን !!!

  • @elsayishak245
    @elsayishak245 Před rokem +1

    Yarerey tebareklgn zemarwocheh Leben yeseweralu megels kebade nw lemelemlgn

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před 11 měsíci +1

    ላመሰግንህ ተራው ከደረሰኝ
    መቆዘም ቀርቶ ዘመን ከመጣልኝ
    ከፍታን መውረስ በአንተ ከሆነልኝ
    እጆቼን ላንሳ ጌታ ክበርልኝ...
    እኔ ይህን መዝሙር መጀመሪያ ያወቅኩት ገና በህጻንነቴ አንድ የጸሎት ቡድን አቀጣጥለው ሲዘምሩት ነበር የሰማሁት. ከዚያን ግዜ ጀምሮ ይህ መዝሙር ውስጤን ብዙ አረስርሷል. ሌላው ደግሞ ሁልግዜ እግዚአብሔር እንዳመሰግነው encourage ያደርገኛል. God bless you Yared🙏

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Před 11 měsíci +2

      አሜንን እንኳን ተባረክሽበት ህይን ያደረገው እግዚአብሔር ነው በርቺ ጌታ የዘመንሽን ቁጥር ይባርከው ❤️🙏

  • @hebronmeron
    @hebronmeron Před 6 měsíci +1

    this song blessed me alot🙌🙌🙌

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Před 8 měsíci

    አሜን ላመሰግህ እድል ደረሰኘ

  • @astertadessa5041
    @astertadessa5041 Před 2 lety +1

    አሜን ፓስተር ያሬድ እውነት ነው ተባረክ አሁንም ይብዛሎህ!!!

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 Před 10 měsíci +1

    Amennnn beruk neh ❤

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 2 lety +3

    ተመስገን ዘማሪ ሶልንም እንደዚ ዳግም ለምስጋና ይቆማል ብዬ ነበር ግን አልሆነም 😭😭😭

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 Před 11 měsíci

      እርግጥ ብዙዎቻችን expect አርገን ነበር, ግን እግዚአብሔር የሚያደርገውን ያውቃል😢

  • @Rutali2020
    @Rutali2020 Před rokem

    hule besemaw maltrgbew mezmur
    bebizu tebarek zemenh yebarek yaredo ye bereketachin neh 🙏🏼❤

  • @girmabetelehem2777
    @girmabetelehem2777 Před rokem +1

    ላመሰግንህ ተራው ከደረሰኝ
    እጆቼን ላንሳ አባ ክበርልኝ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před rokem +1

    ከፋታን መዉረስ በአንተ ከሆነልኝ ጌታ ክበርልኝ🙌🙌🙌🙌አምልኮ የመጀመሪያዋቹ ፀጋ ይብዛልህ

  • @nardosmengistu4025
    @nardosmengistu4025 Před 7 měsíci

    Amennnnn Laliy tebarklign!!!!!

  • @emirusenait3319
    @emirusenait3319 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን !!!ያሬዶ ተባረክ ለምልም በጣም እንወድሀለን

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 Před rokem +2

    Pls paster post this song official video.i love so much

  • @sisaytadesse4290
    @sisaytadesse4290 Před rokem

    አሜን ጌታ ክበርልኝ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 2 lety +2

    አሚን የጌታ ሰው ያሬድ ተባረክልኝ

  • @tadiyosteshome3111
    @tadiyosteshome3111 Před rokem +1

    Praise be to God we love you brother Yared.

  • @fitsumbereket5022
    @fitsumbereket5022 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelakime3736
    @amanuelakime3736 Před rokem +1

    God bless u !!!

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 2 lety +1

    Amen amen amen kibri hulu le gta le yesusi yhune amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @etsegentgirma621
    @etsegentgirma621 Před 2 lety +1

    Betam yemewedew mezmur new, yaredeyee tebarke🙏🙏❤❤

  • @astawesegnayimo2861
    @astawesegnayimo2861 Před 2 lety +1

    ተመስገን አምላከ ለዝህ ስላበቃህ ተመገን እግዚአብሔር ሆይ።አሜን ይክበር።

  • @HopeofGlory7773
    @HopeofGlory7773 Před rokem +2

    I love your vol 1 album...please upload it all...I couldn't able to find

  • @samuelabdissa694
    @samuelabdissa694 Před rokem

    ዘመንህ የልምላሜ ይሁን ለዘመናት የምባረክበት ዝማሬ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +2

    WHAT A GREAT,MIGHTY AND UNIQUE SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @mesganamuluderesse5880
    @mesganamuluderesse5880 Před rokem +2

    I don't have a word to explain how I love this song. It's beyond marvelous
    May God bless you abundantly
    ❤️❤️🫶🏽

  • @gizawAdugna1243
    @gizawAdugna1243 Před 2 lety +1

    Yaredo( Paster) Wonderful man of the Almighty God, bless you toooooooooooooooo much my brother. It had been long time, I used to hear those song in my car, with out this cassette, never moved any where, I just remembered many people knew me that I would open the volume high while inter to my area where I live in kotebae, I loved those days and the gift that God had been provided indeed.

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Před rokem

    ዘመንህ ጌታ እየሱስን በማመስገን ይባረክ ያሬዶ እወድሃለው

  • @hanamekuria1472
    @hanamekuria1472 Před 6 měsíci

    Yene deg wendim❤

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před 2 lety +1

    ያዬ የተባረክ🙏 አሜንንንንንን

  • @alazartamiru9400
    @alazartamiru9400 Před 2 lety +1

    ያሬዶ በጣም ነዉ የምወድህ ተባረክ 🙏🙏

  • @astertekle7734
    @astertekle7734 Před 2 lety +1

    Amen amen geta ybarkh yardye

  • @BesufekadTiruneh
    @BesufekadTiruneh Před rokem

    Nbsa hasate mtadergbt mezmur nw tebarek

  • @muluskitchen8125
    @muluskitchen8125 Před 2 lety +1

    አሜንንንን!! እልልልልልልልልልልልልልል

  • @ergoayele2506
    @ergoayele2506 Před 2 lety +1

    ብሩክ ነህ አሁንም ለበረከት ሁን

  • @Rutali2020
    @Rutali2020 Před 2 lety +1

    One of my favorite song yaredo stay blessed 🙌 🙏

  • @dawitkidane4321
    @dawitkidane4321 Před 2 lety +1

    Blessed Be The Name Of The Lord 🙌🏿

  • @astertekle7734
    @astertekle7734 Před 2 lety +1

    Amen amen geta ybarkh

  • @tesfalidettilahun4814
    @tesfalidettilahun4814 Před 2 lety +1

    Amen Amen

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Před 2 lety +1

    AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN GETA KIBARILEN
    GOOD BLESSED YOU

  • @yeshambelbelay8891
    @yeshambelbelay8891 Před 2 lety +1

    Thank God , who give you this chance . I really love this pastor mine .

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Před 11 měsíci

      My beloved brother Shambye , I love you more with much respect 🙏❤️

  • @HaymanotTeklu-zh7gt
    @HaymanotTeklu-zh7gt Před rokem

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @mastewalwakjira1587
    @mastewalwakjira1587 Před rokem +1

    The most amazing song 🎵 ❤
    Thank you Pastor Yared (Laleye)

  • @blessedtiti6479
    @blessedtiti6479 Před 2 lety +1

    Yetewededkk wendmachinee so good to see you stay blessed

  • @tsigebekele4433
    @tsigebekele4433 Před 2 lety +1

    Yegeta wed lij bante west balew tsega alemebarek aychalm.

  • @edensahile290
    @edensahile290 Před 2 lety +1

    Yardoye tebarklgn tesga yebzalhe 😇

  • @kalkidankassahun4891
    @kalkidankassahun4891 Před rokem +2

    Pastor mezmurun be lyrics ketta bilekekln🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR AND SINGER YARED MARU::

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před 2 lety

      ባክህ በእግዚአብሔር ቤት senior major የሚባል የለም ሁሉም ልጅ ነው ሃሌሉያ

    • @gugsabirratu5774
      @gugsabirratu5774 Před 2 lety +1

      ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @wubitbenti9075
    @wubitbenti9075 Před rokem +1

    Ammmmeeenn!

  • @yosefnigussieyosef7948
    @yosefnigussieyosef7948 Před 2 lety +1

    Yaredo I love it 👍🙏

  • @Kerkamaw6095
    @Kerkamaw6095 Před 2 lety +1

    Be blessed my dear brother Yaredo ,will never forget what a wonderful message you sent me (messenger)when I had a difficult time 2017

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Před rokem +3

      ትንቢተ ኢሳይያስ 63
      16፤ አብርሃም ባያውቀን እስራኤልም ባይገነዘበን አንተ አባታችን ነህ፤ አቤቱ፥ አንተ አባታችን ነህ፥ ስምህም ከዘላለም ታዳጊያችን ነው።

  • @dejenekassaye8130
    @dejenekassaye8130 Před 2 lety +1

    Tebarek Yaredo!

  • @HassetViews
    @HassetViews Před rokem +1

    Amen tebarek

  • @user-tt8cj3fx9i
    @user-tt8cj3fx9i Před rokem +1

    Wow how i would appreciate you

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 2 lety +1

    Be Blessed 😇

  • @gospelmusicianmihiretabmek1330

    Please please yemezmurun link weym title bcha bemn endemagegnew ngeregn

  • @abebayagatlegaman4459
    @abebayagatlegaman4459 Před 2 lety +1

    Aman amannnn babizu tabarki batif

  • @newlegend5929
    @newlegend5929 Před 2 lety +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kaslikkaslik2794
    @kaslikkaslik2794 Před rokem

    ኸረ.ዘማሪ ያሬድ ማሩ የት ነው ያለው
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ባለችበት የእግዚአብሔር ፀጋ ና ሰላም ይብዛልህ

  • @newlegend5929
    @newlegend5929 Před 2 lety +2

    eleleleelelelelelelelelelellelelleleleelelel🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙌🙌🙌🙌🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety +2

    ያሬዶ እባክህን ልቤ በዚ የለም በሰማይ ነው የሚለው መዝሙር መልሰህ upload argew. በጣም መልእክቱ ሆነ ዜማው ድንቅ ነው!! ብዙ ጊዜ ለረጅም ኣመታት አመልክበታለሁኝ።ኣሁን ግን የለም ሌሎች ያደረጉት ቁራጭ ነው ያለው።እባክህ upload ኣድርገው! ሳይታደስ እንዳለ! ልቤ በዚ የለም በሰማይ ነው ገንዘቡ ባለበት

    • @segidbrhane2738
      @segidbrhane2738 Před 2 lety +1

      እሺ ነው ወይስ? በጉጉት እኮ ነው የምጠብቀው! እሱና "ቃልህ ያስደቀኛል ቃልህ ያስገርመኛል እኔ ሰው አድርጎኛል የሚሉት ጥማቴን ምኞቴን ጸሎተን የምተነፍስባቸው ናቸው!! እባክህን...

    • @segidbrhane2738
      @segidbrhane2738 Před 2 lety +1

      እሺ ነው ወይስ? በጉጉት እኮ ነው የምጠብቀው! እሱና "ቃልህ ያስደቀኛል ቃልህ ያስገርመኛል እኔ ሰው አድርጎኛል የሚሉት ጥማቴን ምኞቴን ጸሎተን የምተነፍስባቸው ናቸው!! እባክህን...

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Před rokem

      Yared Maru - libe bezih yelem # Ethiopian Protestant New Gospel song 2020
      czcams.com/video/HV-RRE7BufY/video.html

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Před rokem

      czcams.com/video/AlIkts3tuFs/video.html

    • @segidbrhane2738
      @segidbrhane2738 Před rokem +1

      @@yaredmaruministry5761 በጣም አመሰግናለሁኝ! ጌታ ይባርክህ አብዝቶ! ይህ መዝሙር የቀንተቀን ቅኔዬ ነበር! አሁን ደግሞ አደስከው! ከሰማይ የመጣ መዝሙር እንደ፡አሮጌ ወይን ነው እያደረ የሚበረታ!