Video není dostupné.
Omlouváme se.

ብርቱካን ከኢትዮጵያ ሬዲዮ ለምን ተገፋች ? | NahooTv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2021
  • #ETHIOPIA #NahooNEWS #NahooTV
    Watch more on www.thenahootv.com
    / nahootv

Komentáře • 108

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 Před 2 lety +8

    በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናት እኔም የዛሬ 35 36 ዓመት በፊት በሳቨየትሕብረት መማሬ ያስደስተኛል ዕውነተኛ ምስክርነት ነው የሰጠችው እናመሰግናለን እህታችን !!!!

    • @kibrewossenguadie8875
      @kibrewossenguadie8875 Před 2 lety +1

      Happy to see her that her Dad and my Grand Dad were friends serving our Ethio Orthodox Church .

  • @user-cs5vw3oq6s
    @user-cs5vw3oq6s Před 2 lety +4

    እኔ የምኖረው አሁን ውጭ ብሖንም አሁን ኢትዮ ኤርትራ ጦርነት በነበረበት ወቅት ግበኛ በግበኝነት ስራ ነበር የምሰራ እና በዜና ወቅት የብርቱካን አረገወይን ድምጿን ለመስማት የምጠርበውን ዲጋ ትቼ ጊዜ ሰጥቼ አዳምጣት ነበር እና በጣም ጠንካራ ሴት ኢትዮጳዊ ናት እና ከ91 በሗላ ግን ድምጾ ሲጠፋ የት ገባች እያልኩኝ አስባለሁኝ ፊቷንም በስክሪን አሁን በኢተርቢ አየሗት በጣም ደስ ነው ያለኝ እና እንኳን ኖርሽልን እህታችን ፍስሃ ንጉሴ ከእስራኤል

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před 2 lety +6

    ወይዘሮ ብርቱካንን ለማስታወቂያና ኮምንኬሽን መሥሪያ ቤት ሚኒስትር ነትም አጨኋቸው።

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před 2 lety +11

    ወ/ሮ ብርቱካን የኢትዮጵያ አምባሳደር በረሽያ ብትሆን እጅግ ጥሩ ይመስለኛል።

    • @yosephkassa1530
      @yosephkassa1530 Před 2 lety

      ባሏ እዛዉ አምባሳደር ነበር ዉርስ ያስመስለዋል

  • @amsaluayalew8293
    @amsaluayalew8293 Před 2 lety +4

    ውይ በህልሜ ሁሌም ድምጾአ ይመጣብኛል ግን እርስዋን የሚጠይቃት ጋዜጠኛ በጣም በሳልና አንጋፋ መሆን ነበርበት

  • @messyjr4427
    @messyjr4427 Před 2 lety +5

    ነፍሱን ይማረውና ግዛው ዳኜ እና ባምላክ ጌታቸውስ እንዴት ይረሳሉ

  • @yeabserapictures202
    @yeabserapictures202 Před 2 lety +7

    በጣም ምቹ ተጠያቂ አስተዋይ ያን በሞራል በክህሎት በጨዋነት የተገነባውን ዘመን የምትወክል እህት አናት

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 Před 2 lety +4

    ብርቱኬ እንዳለ እንደነበረ እኮ ነው ድምጽሽ የኔ ጨዋ ምነው የናንተን የጋዜጠኝነት ስነምግባር ለአዲሱ ትውልድ ብታስተምሩት አገር እኮ አሁን ስነምግባር ያለው ትውልድ ናፍቋታል።

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 Před 2 lety +2

    I was always wondering about her whereabouts!! Amazing voice ! Listening her voice was like listening lovely music! Thank you for having her !

  • @solomontenaw6503
    @solomontenaw6503 Před 2 lety +3

    Nice seeing you dear and wise Birtukan. I am glad you are still in good shape and God fearing. No makeup, no 'kirakimbo'. We are proud of you although you didn't use your great potential to its maximum due to bad people. I like the interviewer, too. He treated her very respectfully. Birtukan, please don't give up. "Quitters never win and winners never quit." It is not too late to do something for your beloved country. You can at least create a CZcams channel and do your work. Believe me you will be very successful. All the best in your future life!

  • @mekidesgatachew4851
    @mekidesgatachew4851 Před 2 lety +3

    ጎልደን ድምፅ ነሽ አንደኛ

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 Před 2 lety +2

    ዋው ስላየሁሺ ደስብሎኛል

  • @almaznegash1101
    @almaznegash1101 Před 2 lety +2

    l am happy to see you Birtukan .you are beautiful never change ,you rememeber we live Bahardar before 30 years ago Lam Abeba kinfu .

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 2 lety +1

    I am very happy to see you Burte . I can witness that you are a very humble and a decent woman and ofcourse a versatile journalist.

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 Před 2 lety +5

    እጅግ ምርጥ ጋዜጠኛ በእውነት እኔ ልጅ ሁነን በኢራቅ አሜርካ ጦርነት ወቅት የዜና ጣአም ሳናወቅ የእሷ ደምፅና ዜና በናፍቆት እንዴ ትልቅ ሰው እሰማ ነበር

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před 2 lety +2

    ወይዘሮ ሮማን ወርቅ ካሳሁን የሚባሉ ዜና አንባቢ እንደ ነበሩ ይነገራል። ስለሳቸው ታሪክ ማወቅ ብንችል፣ ጋዜጠኛ ያልፋል ብታፈላልግልን ደስ ይለኛል።

  • @ambayebelete1517
    @ambayebelete1517 Před 2 lety +5

    It’s sad ETV and Ethiopian Radio lost this amazing Journalist. How many best professionals we have lost since TPLF/EPRDF ruled the country. Birtukan is so sharp and intelligent. Professionally, as every one knows, she is an icon of journalism

  • @yoyofeel4012
    @yoyofeel4012 Před 2 lety +2

    ከድሮ ዜናዎቿ ውስጥ አንዱን ብታሰሙን ምን አለበት

    • @sabanali5045
      @sabanali5045 Před 2 lety +1

      Honestly, I was just thinking of that when I read the above comment. Can anyone help with the archive of this amazing journalist voice with the link please pleas pleas !!

  • @Yeharer_Lemma
    @Yeharer_Lemma Před 2 lety +2

    ልጅ ሆኜ ራድዮ ዜና አባቴ ሲሰማ አስታውሳ ታለሁ በተለይ ደግሞ አንድቀን ዘመቻ ፀሀይግባት እያለች ታነብ የነበረን ዜና አስታውሳለሁ ደምፃን አልረሳውም

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 Před 2 lety +1

    Birtukan Haregwoin best Ethiopian radio journalist still her voice is in my mind. She has her own slung when she reads the news.

  • @messaygebremariam6285
    @messaygebremariam6285 Před 2 lety

    My favorite, anchor & journalist... Wow legendary, thanks to the interviewer.

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Před 2 lety +1

    I like the interview but the interviewer could have done more.

  • @zewdutechanew5209
    @zewdutechanew5209 Před 2 lety +1

    ይህችን ድንቅ ሴት 1.የት አንደተወለደች ከጋዜጠኛ በፊት ምን አደሰራች ........ብትጠይቃት ጥሩ ደስ የሚሉ ነገሮች ታገኝ ነበር

  • @abebayehuhaile49
    @abebayehuhaile49 Před 2 lety

    Brtkuan hatgewoin,I miss u. Great journalist

  • @shenkutekemirab1192
    @shenkutekemirab1192 Před 2 lety

    Wow…. ሁሌም የት ደርሳ ይሆን ብዬየማስባት እንቁ!!! ገና በልጅነት የዜና እና የሬዲዮ ፍቅር እንዲያድሩብኝ ካደረጉ የያኔው የኢትዮዺያ ሬድዮ ፈርጦች እንዷ እና ዋነኛዋ!!! አንቺን በማየቴ እጅግ ተደስቻለሁ!!! ሬድዮ እንዲህ የማንም መጫወቻ በሆነበት ዘመን ብርቱካንን የመሳሰሉ እንቁ ጋዜጠኞችን ከሬድዮ አየር ሞገድ ማጣት በጣም ያሳዝናል

  • @warka2663
    @warka2663 Před 2 lety +3

    ሩሲያ ❤

  • @haqegatubehaqegatube433

    ብርቱካን ሀረገ ወይን ድምፆ መልኳ ሁለመናዋ በጣም ደሰ የምትለኘ ጋዜጠኛ በጠም ናፍቃን ነበር

  • @haqegatubehaqegatube433

    ብርቱካንዬ በጠም እ
    ወድሻለሁ ከአገር የወጣሸ መሰሎን ነበር እበክሸ እንደድሮ በትቪ። እንይሸ እድሜና ጤና ይሰጥሸ አላህ የባርክሸ ውድድድድድድድድድድእናረግሻለን

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 Před 2 lety

    legendary !

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 Před rokem

    የተጠየቅሽው እድሉን እንዴት አገኘሽ?

  • @denekemetaferia4821
    @denekemetaferia4821 Před 2 lety

    ብርቱካን እንደምን አለሽ ?
    ስለሙያው ፣ አሁን አለ ወይ ?????
    ጤናና ሠላም ይስጥሽ ፣
    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @cyberreacts7048
    @cyberreacts7048 Před 2 lety

    Legend

  • @ethiopiahagere1882
    @ethiopiahagere1882 Před 2 lety

    ለትዝታ አንድ ዜና ብታስነብብ ምን አለ? ካልሄኔ ከድሮ ትዝታ አንዱን ብታሰማ ጥመን ይቆርጥልኝ ነበር ደምሴን እና ብርቱካንን መቼም አልረሳቸውም።

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Před 2 lety +1

    ብርቱካን አባትሽን እና እህትሽን አውቃለሁ፣ኢትዮጵያ ሀረገወይን አብራኝ ተምራለች።

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 Před 2 lety +1

    Yeteteyekechiwn atmelsim pls just put some human touch in your answer. Lots of memories we had . It seems lecture to me. We had good and bad memories.

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 2 lety

    ብርቱካን ሀረገወይን የልጅነቴ ትዝታ አሜሪካን ወይ ካናዳ የዋጠቻት ነበር የሚመስለኝ

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 Před 2 lety +3

    እሼቱ ገለቱንም ፈልጉልኝ

  • @zlalembirhan5343
    @zlalembirhan5343 Před 2 lety

    ብርቴ በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ በልጂነቴ የሷን ዜና መስማት በጣም ነበር ሚያስደስተኝ

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Před 2 lety +1

    እንቁ ነሽ ኣንቺ የኔውድ

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Před 2 lety

    Birtukan is a professional newscaster telling us how careful a newscaster should correctly pronounce the name of people and places sadly most Ethiopian journalist newscasters do not do that.
    Most Ethiopian newscasters distort names of people and places other than Amharic names and places.
    They make names of people and places to sound like words in Amharic which is very offensive .

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před 2 lety

    i got her phyisicaly once.

  • @asfawwassie3257
    @asfawwassie3257 Před 2 lety +2

    Legend journalist!!

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 2 lety

    ብርጦቱካን ሀረገወይን ንግስት ን የልጅነት ትዝ ታዬ ዜና እንድ ውድ ያረገችኝ ድምፀ መረዋ. ለሀገሬ ታስፈልጋለች. እባካችሁ አብይ አህመድ ጋር ቅርበት ያላችሁ ለሀገሬ ትጠቅማለች ጠቁሙ. ኮሌጅ ናት ብቻዋን

  • @alemetsehaywale5471
    @alemetsehaywale5471 Před 2 lety

    Wey bertye selam nesh tbark wendme enkunem asyhene

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 Před 2 lety +8

    ንግስት ሰልፏዋንም ፈልጉልን

  • @yitbarekfikadu1595
    @yitbarekfikadu1595 Před 2 lety +2

    ድንቅ ጋዜጠኛ.....አይ ድምጽ....!

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 Před 2 lety

    🙏🙏♥🙌👍

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Před 2 lety

    Just to give a living example : I remember a person by the name Daba /Dhaba Oriyya reported as Debebe Araya.

  • @eliasassefa65
    @eliasassefa65 Před 2 lety

    ከጠያቂዎቹ አንዱ እኔ ነኝ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 2 lety +3

    ጋዜጠኛ ብርቱካን ሀረግወይን እናመሰግናለን ።

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 2 lety

    የዛሬ ጋዜጠኞች ከብርቱካን ስልጠና ውሰድ

  • @cyberreacts7048
    @cyberreacts7048 Před 2 lety +1

    Birtukan aregawi

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 Před 2 lety

    ቡርቴ አንክዋን ደህና መጣሽ ::ያንቺን ድምጽ በሰማንበት ጆሮአቺን የማንም youtuber መለማመጃ ሆነልንሻል :: ለጆራችን የሚያስብ አጣን ::እባክሽ በጣም CZcams ነይልን ::ጅሮአችህንን አክሚው ::

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 2 lety

    በወላጆችሽ ቀንቼ ምነው የኔ ልጅ በሆንሽ እላለሁ ላንቺም ብድር ይግባሽ

  • @sitotawkibret
    @sitotawkibret Před 2 lety

    Yedro fotowochuwan ena sirawan alfo alfo eyasayeh bihon tiru neber

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 2 lety

    አብይ አህመድ ብርቱካን ትጠቅምሀለች ፈልጋት

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 Před 2 lety +1

    የልገባኝ ነገር እንዴት ሆኖ ነው ደርግ የወረሰውን የአባትሽን ንብረት መንግስት የመለሠልሽ ?? ለሌሎች ሰዎች አልተመለሠም ። አዲስ አበባ ውሰጥ ከሆነ ማለቴ ነው ።

    • @gangokayro4118
      @gangokayro4118 Před 2 lety

      I know many people who got back their properties here in Addis. The kebele people took my grandmother's 'service bet' and claimed it as 'tirf bet'. She was poor but went to court and fought for 15 years or so. In 1984, the judge finally ruled that since it is in the same 'gibe' it is part of the main house so the kebele people returned her property back.

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 2 lety

      Yes, houses which were not officially registered as extra houses by the government but taken by kebeles or kiray betoch ( housing administration office) and that the owners didn't get or collected money( abel) from the government were given back(returned) to the owners. But as she said they have to prove and justify it with proper docunent/evidence. Many houses were returned to their owners on this way. So it's true.

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 Před 2 lety

      አአ ሳይሆን ጎጃም ደጀን ነዉ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před 2 lety +1

    ብርቱካንን የማይወድ ሠው አልነበረም ግን ከአቶ መለስ ጋር የነበራት ቅርበት ከዛም ባለቤቷ ትንሽ

    • @user-zu6qr5yl2o
      @user-zu6qr5yl2o Před rokem

      ብርቱካን የህይወት ታሪክሽን በሚያስደስት ና ጥርት በለ ሁኔታ መስማታችን አልሀምዱሊላህ ከታሪክሸ ብዙ ሰዎ ይማርበታል ለእኔ ደጀንን ታስታውሽኛለሸ አሁንም ገና ሸ ብዙ መስራት ትችያለሽ ወደ ስራሸ እንድትመለሽ እመኝልሻለሁ አላህ ጥሩ ነገር ይስጥሽ ከዘለላ ጋር በጎጃም በር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል ዘለላ አሁን የት ነች? ያ ዘመን የፍቅር ዘመን ነበር

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem

    ወይ ቦርቱካን

  • @Yimoker
    @Yimoker Před 2 lety +1

    We, from Bahir Dar, in that era know she was a Qebele Cadre

  • @muhammedkemalahmed5443

    Gen ahune laye wede serawe memelse betechil teru neber new mekenyate yenorate yehone

  • @hen6964
    @hen6964 Před 2 lety

    Birtukan haregewoin vs nigist selefu
    Betam new huletum yemidenekugn

    • @enatcherenet8117
      @enatcherenet8117 Před 2 lety +1

      ንግስት ሠልፉ

    • @hen6964
      @hen6964 Před 2 lety

      @@enatcherenet8117 thanks for making typing corrections

  • @tsehaynewademe4835
    @tsehaynewademe4835 Před 2 lety

    YETRBARTK LIJ YET NAT BEAKAL LAGEHNAT EFELGALEHU YEGAZETEGHOCH GAZETEGNA.

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 2 lety

    mirt gazetgna edme tena yestish!!!!

  • @Yimoker
    @Yimoker Před 2 lety +2

    I feel that she was thirsty of being interviewed. She is talking nonstop and just to make a point of "I am this good". I think there is a deep sitted insecurity.

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 2 lety

    ዛሬ የመንግስት ሚዲያዎች የሚያቀርቡት የዜና ንባብ በፌስ ቡክ ለማጆች እኮ ነው የሚመስሉት. ሃዜጠኝነትንም ህውሀት አበላሽታዋለች

  • @mesfinteshome3297
    @mesfinteshome3297 Před 2 lety +1

    We dont forget that she was one of the member of TPLF election board.

  • @bogalewale3104
    @bogalewale3104 Před 2 lety

    Abet yigermal
    Brtukan haregewoyin negn
    Kebherawi betemengist yemilew tiz alegn

  • @mes3777
    @mes3777 Před 2 lety

    Viva Russia

  • @alemushiferaw1040
    @alemushiferaw1040 Před 2 lety +2

    አቦ እንዲህ ክብር እና ዕውቀት ያላቸውን ብርቅዬ እትዮጵያዊያን አቅርቡልን ። እነ ስዩም ተሾመን ማየት አንገሸገሸን ።

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Před 2 lety

      አርባክ አንት. አትላ

    • @alumaulm6113
      @alumaulm6113 Před 2 lety

      እውነት ነው ቀኑ የፈጠረውም ነው እረ ማሰብህም ይገርማል

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 2 lety

    ራቦር -ፃሐፊ ይባላል። የቃሉ ምንጭ ምንድን ነው??

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 2 lety

      ክክክክክክክክ

    • @aschalewwoldemariam2599
      @aschalewwoldemariam2599 Před 2 lety

      Report yemlewn new rabor yalut

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 2 lety

      ፓስፖርት ባዘቦርት እንደሚባለው ማለት ነው ?

    • @abywasg6813
      @abywasg6813 Před 2 lety

      yferd bet kis yemitsefu malit new be type fird bet ber ly.bene sefer akababe dero silnber new.

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před 2 lety +1

    ጋዜጠኛ ያልፋል እእእእእ... ማለት ብታቆም እና ዝም ብለህ ብታዳምጥ አድማጮችን እንዳይረብሽ ይረዳል። የፕሮግራሙም አፈፃፀም የወ/ሮ ብርቱካንን ንግግር በመቁረጥ መሆኑ፣ ፈዕሞ ልክ አይደለም።

    • @mekdi227
      @mekdi227 Před 2 lety

      It has part 2 and it was uploaded yesterday

    • @aklile7691
      @aklile7691 Před 2 lety

      Thank you for the information. But still it would have been better if part one ended properly - using such word as 'ይቀጥላል'

    • @mekdi227
      @mekdi227 Před 2 lety

      Yeah, you are right, that was a big mistake

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 Před 2 lety

      እሺ ጋዜጠኛ ።

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před 2 lety +1

      የአንተን ኮሜንት ካየሁ በኋላ ሰማሁት !!ልምድ ነው።

  • @ba00200
    @ba00200 Před 2 lety

    ብርቱካን የመሰለች ድንቅ ባለሞያ ጋዜጠኛ በዚህ ቀሽም ተለማማጅ ጋዜጠኛ ተብየ ትጠየቂ?
    ያሳዝናል ቀጥ ያጣ ጥቀያቄ እያቀረበ ብዙ ትዝታዎችሽን ሞያሽንና የህይወት ታሪክሽን በአግባቡ ጥያቄ ሳይቀርብልሽ አሰናበተሽ።
    ምን ያደርጋል።
    ለትውስታ እንኳ በዘመንሽ ያቀረብሽውን ዘፀና ቢያስደምጠን ምን ነበረበት።
    ብቻ ብርቱኳኔ እንኳን አተረፈሽ፣ ይህ ቀሽም ጠያቂ ዳርዳር እያለ ካለፍላጎትሽ ፖለቲካ ውስጥ ዘው አድርጎ አስገብቶሽ ማኖ ነክተሽ ነበረ። ስለተረፍሽ ደስ ብሎኛል። የልጅነት ግዜየ የምወዳት ድምፀ መረዋ ብርቱካን ሃረገወይን ሳልከስርሽ ቃለመጠይቁ ስላለቀ ደስአለኝ በእውነት።