Ethiopian Evangelical Church in Toronto
Ethiopian Evangelical Church in Toronto
  • 1 028
  • 968 267
የሚነድና የሚያበራ ሕይወት | ዮሐ. 5 ፥ 30 - 36 | ፓስተር ዶ/ር ኤፍሬም ላእከማርያም
ዮሐ. 5 ፥ 30 - 36
30 እኔ ብቻዬን ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፤ የምፈርደው የምሰማውን ብቻ ነው፤ የላከኝን እንጂ የራሴን ፈቃድ ስለማልሻም ፍርዴ ትክክል ነው።
ስለ ኢየሱስ የሚናገሩ ምስክርነቶች
31 “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር፣ ምስክርነቴ ተቀባይነት አይኖረውም። 32ስለ እኔ የሚመሰክር ሌላ አለ፤ እርሱ ስለ እኔ የሚሰጠውም ምስክርነት እውነት እንደ ሆነ ዐውቃለሁ።
33 “ወደ ዮሐንስ ልካችሁ ነበር፤ እርሱም ስለ እውነት መስክሯል፤ 34እኔ የሰው ምስክርነት የምቀበል አይደለሁም፤ ይህን የምናገረው ግን እናንተ እንድትድኑ ነው። 35ዮሐንስ እየነደደ ብርሃን የሚሰጥ መብራት ነበረ፤ እናንተም ለጥቂት ጊዜ በብርሃኑ ደስ ልትሰኙ ወደዳችሁ።
36 “እኔ ግን ከዮሐንስ ምስክርነት የላቀ ምስክር አለኝ፤ እንድፈጽመው አብ የሰጠኝ፣ እኔም የምሠራው ሥራ አብ እንደ ላከኝ ይመሰክራል።
__________________________________________________
ፓስተር ዶ/ር ኤፍሬም ላእከማርያም
የሚነድና የሚያበራ ሕይወት
___________________________________________________
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ
Ethiopian evangelical Church in Toronto
_________________________________________________
Facebook: eectoronto
Instagram: @eectoronto
Telegram: @eectoronto
Twitter: @eectoronto
Email : info@eectoronto.com
Web: eectoronto.com
zhlédnutí: 142

Video

“ እረዳሃለሁ" “ እረዳሻለሁ” | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ | ኢሳ 41 ፥ 8 - 16
zhlédnutí 131Před 21 dnem
ኢሳይያስ 41 ፥ 8 - 16 8 “አንተ ግን፣ ባሪያዬ እስራኤል፣ የመረጥሁህ ያዕቆብ፣ የወዳጄ የአብርሃም ዘር ሆይ፤ 9 ከምድር ዳርቻ ያመጣሁህ፣ ከአጥናፍም የጠራሁህ፣ ‘አንተ ባሪያዬ ነህ’ ያልሁህ፤ መረጥሁህ እንጂ አልጣልሁህም። 10 እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ። አበረታሃለሁ፤ እረዳሃለሁ፤ በጽድቄም ቀኝ እጄ ደግፌ እይዝሃለሁ። 11 “እነሆ፤ የተቈጡህ ሁሉ፣ እጅግ ያፍራሉ፤ ይዋረዳሉም፤ የሚቋቋሙህ፣ እንዳልነበሩ ይሆናሉ፤ ይጠፋሉም። 12 ጠላቶችህን ብትፈልጋቸው እንኳ፣ አታገኛቸውም፤ የሚዋጉህም፣ እንዳልነበሩ ይሆናሉ። 13እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ‘አትፍራ፤ እረዳሃለሁ’ ብዬ ቀኝ እጅህን እይዛለሁ...
በእግዚአብሔር ታመኑ | ኤርሚያስ 17 ፥ 7 - 8 | መጋቢ ሰለሞን መንገሻ
zhlédnutí 336Před 21 dnem
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto Facebook: eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: eectoronto.com
ዘውትር ይንደድ | ዘሌ. 6 ፥ 13 - 3 ፡ 9:24 |ፓስተር ዶ/ር ኤፍሬም ላእከማርያም
zhlédnutí 288Před 2 měsíci
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto Facebook: eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: eectoronto.com
መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት እናጥና ፣እናስጠና | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 643Před 2 měsíci
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto Facebook: eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: eectoronto.com
ስንዴውን ከእንክርዳዱ መለየት | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ | EECT | #2024
zhlédnutí 419Před 3 měsíci
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto Facebook: eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: eectoronto.com
“ምን ይሻልሃል”| ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ | EECT | #2024
zhlédnutí 344Před 3 měsíci
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto Facebook: eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: eectoronto.com
ለምን ፣ለማን ፣ እንዴት እንጸልይ | ክፍል 1 | ፓስተር ዘካርያስ በላይ
zhlédnutí 474Před 3 měsíci
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto Facebook: eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: eectoronto.com
ለምን ፣ለማን ፣ እንዴት እንጸልይ | ክፍል 4 | ፓስተር ዘካርያስ በላይ
zhlédnutí 145Před 3 měsíci
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto Facebook: eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: eectoronto.com
ለምን ፣ለማን ፣ እንዴት እንጸልይ | ክፍል 3 | ፓስተር ዘካርያስ በላይ
zhlédnutí 323Před 3 měsíci
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto Facebook: eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: eectoronto.com
ለምን ፣ለማን ፣ እንዴት እንጸልይ | ክፍል 2 | ፓስተር ዘካርያስ በላይ
zhlédnutí 253Před 3 měsíci
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto Facebook: eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: eectoronto.com
የልዑል መጠጊያ | መዝሙር 90 (91)፥ 1 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 436Před 3 měsíci
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto Facebook: eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: eectoronto.com
“ስለመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ማወቅ ያለብን እውነታዎች” | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 472Před 3 měsíci
“ስለመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ማወቅ ያለብን እውነታዎች” | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
እግዚአብሔር ጋር መዋል | ሕዝቅኤል 1፥ 28 | ነብይ መስፍን ንጉሴ
zhlédnutí 3,9KPřed 3 měsíci
እግዚአብሔር ጋር መዋል | ሕዝቅኤል 1፥ 28 | ነብይ መስፍን ንጉሴ
የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ! | ክፍል 2 | ኤፌ 6፥ 11 | ነብይ መስፍን ንጉሴ
zhlédnutí 2KPřed 3 měsíci
የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ! | ክፍል 2 | ኤፌ 6፥ 11 | ነብይ መስፍን ንጉሴ
የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ! | ክፍል 1 | ኤፌ 6፥ 11 | ነብይ መስፍን ንጉሴ
zhlédnutí 1,7KPřed 3 měsíci
የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ! | ክፍል 1 | ኤፌ 6፥ 11 | ነብይ መስፍን ንጉሴ
እቆያለሁ አንተጋር እቆያለሁ | ዘማሪት ሀይማኖት ሙርጋ | Haymanot Murga
zhlédnutí 1,6KPřed 3 měsíci
እቆያለሁ አንተጋር እቆያለሁ | ዘማሪት ሀይማኖት ሙርጋ | Haymanot Murga
‘’ሄደህ አውራላቸው’’ | ማር. 5፥19 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 280Před 3 měsíci
‘’ሄደህ አውራላቸው’’ | ማር. 5፥19 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
መለኮታዊ ምሪት | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 724Před 3 měsíci
መለኮታዊ ምሪት | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
ከአንድ ክርስቲያን ምን ይጠበቃል? | ክፍል 2 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 283Před 3 měsíci
ከአንድ ክርስቲያን ምን ይጠበቃል? | ክፍል 2 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
ከአንድ ክርስቲያን ምን ይጠበቃል? | ክፍል 1 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 236Před 3 měsíci
ከአንድ ክርስቲያን ምን ይጠበቃል? | ክፍል 1 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
እፈጥናለሁ | ፊሊ. 3 ፥ 12 - 14 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 297Před 4 měsíci
እፈጥናለሁ | ፊሊ. 3 ፥ 12 - 14 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
"በእሳት ውስጥ በሄድህ ጊዜ...!" | ክፍል 2 | ኢሳ. 43 ፥ 1 - 3 |ፓስተር ዶ/ር ኤፍሬም ላእከማርያም
zhlédnutí 119Před 4 měsíci
"በእሳት ውስጥ በሄድህ ጊዜ...!" | ክፍል 2 | ኢሳ. 43 ፥ 1 - 3 |ፓስተር ዶ/ር ኤፍሬም ላእከማርያም
በውኃ ውስጥ በምታልፍበት ጊዜ | ክፍል 1 | ኢሳ. 43 ፥ 1 - 3 |ፓስተር ዶ/ር ኤፍሬም ላእከማርያም
zhlédnutí 176Před 4 měsíci
በውኃ ውስጥ በምታልፍበት ጊዜ | ክፍል 1 | ኢሳ. 43 ፥ 1 - 3 |ፓስተር ዶ/ር ኤፍሬም ላእከማርያም
ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ ስለምን ትሞታላችሁ| ሕዝቅኤል 33:11 | ወንድም ሳምሶን ጸጋዬ
zhlédnutí 111Před 4 měsíci
ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ ስለምን ትሞታላችሁ| ሕዝቅኤል 33:11 | ወንድም ሳምሶን ጸጋዬ
የክርስቶስ የመስቀል መልእክት | ኤፌሶን 5 ፥ 2 | ወንድም ትንሳኤ ከተማ
zhlédnutí 511Před 4 měsíci
የክርስቶስ የመስቀል መልእክት | ኤፌሶን 5 ፥ 2 | ወንድም ትንሳኤ ከተማ
ነጭ ልብስ ግዙ | ክፍል 1 | ራእይ 3፡14-22 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 592Před 4 měsíci
ነጭ ልብስ ግዙ | ክፍል 1 | ራእይ 3፡14-22 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
የእድገት መንገድ | ክፍል 2 | 1 ኛ ጢሞ. 4 ፥ 11 - 16 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 418Před 4 měsíci
የእድገት መንገድ | ክፍል 2 | 1 ኛ ጢሞ. 4 ፥ 11 - 16 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
የእድገት መንገድ | ክፍል 1 | 1 ኛ ጢሞ. 4 ፥ 11 - 16 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 387Před 4 měsíci
የእድገት መንገድ | ክፍል 1 | 1 ኛ ጢሞ. 4 ፥ 11 - 16 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
“ ካልተነሳማ …” | 1ኛ ቆሮ. 15 ፥ 1 - 20 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ
zhlédnutí 135Před 4 měsíci
“ ካልተነሳማ …” | 1ኛ ቆሮ. 15 ፥ 1 - 20 | ወንድም ዮናስ አረፈዓይኔ

Komentáře

  • @davidyeh91
    @davidyeh91 Před 6 dny

    Miracle Lady! I wish you a long life.

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 Před 14 dny

    አሜን በርሶ ላይ ባለው ንፁህ መንፈስ እግዚያብሔር ያስበን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 24 dny

    ብሩካን ናችሁ ጌታ ስለወንድማችን ዮናስ ይክበር

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx Před 25 dny

    በሰማም 🙏

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Před 29 dny

    Be blessed

  • @epheratageleta9739
    @epheratageleta9739 Před měsícem

    OMG you so blessed 💙 keep shining 🌟🌟

  • @Eyesus-
    @Eyesus- Před měsícem

    👏🔥🔥

  • @AbayLove
    @AbayLove Před měsícem

    አሜንን አሜንን አሜን አሜንን❤❤❤❤

  • @WinnerNegn
    @WinnerNegn Před měsícem

    የጸሎት ህብረት ውስጥ ገብቼ በጸሎት ውስጥ መኖር እፈልጋለሁ

  • @emebetzewdie4630
    @emebetzewdie4630 Před měsícem

    ዘምንህን።ጌታ።ይባርከው

  • @brukworkineh4835
    @brukworkineh4835 Před měsícem

    ሰንበት የተፈጠረው ለሰው ነው ፡፡ ሰንበት ገና በምድር ስንፈጠር አዳምና ሄዋን ባሉበት የተፈጠረ ቀን ነው፡፡(ዘፍ 2፤2-3) ያኔ አይሁድና አህዛብ የሚባል አልነበረም የነበረው ሰው ብቻ ነው በተጨማሪ አራተኛው ትዕዛዝ ሰንበትን መከበር እንዳለበት ያሳስባል (ዘፀ 20፤8-11) አትግደልና አታመንዝር የሚሉት ትዕዛዝ ለአይሁድ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም የተሰጡ ናቸው ብለን ካመንን የሰንበትን ትእዛዝ ከአስርቱ ቃላት ነጥለን ለአይሁድ ብቻ ማድረግ ፍፁም የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው ክርስቶስ ራሱ ስለ መጨረሻ ዘመን ስደት ሲናገር ፤-እንግዲህ ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ፀለየ ማቴ (24፡20) እግዚአብሄርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰው ካከናወነው የመፍጠር ስራ ሁሉ ያረፈው በሰባተኛው ቀን ነው ዘፍ (2፡2-3) እግዚአብሄር የባረከውን የቀደሰውን እኛ ማርከስ ስልጣን የለንም

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 Před měsícem

    God bless you pastor Epherem 🙏

  • @abeltesfaye6973
    @abeltesfaye6973 Před měsícem

    ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ባንተ ትምህርት ሁሌም እባረካለሁ። የመድረኩ ቀለማት ግን የግብረ ሰዶማዊያን ቀለማት ይመስላሉ ። አሁን ላይ በካናዳ ቤተክርስቲያንንንም እያስገደዱ ያሉ ይመስላል ልጆች በቤተክርስቲያን ይህንን ቀለም አይተው ትክክል ነው ብለው ይሰናከላሉ እና ይህን ቪዲዮም ባትለቁት ይሻል ነበር።

  • @mak8511
    @mak8511 Před měsícem

    Glory of Christ ❤️🙏🏽

  • @NatiBirhanu-ql6nx
    @NatiBirhanu-ql6nx Před 2 měsíci

    በጣም ይገርማል የተባለልን ላይ ሳደርስ ዘመን መጨረስ

  • @user-su4bg8xn1f
    @user-su4bg8xn1f Před 2 měsíci

    የህይወታችን መገኛ❤❤❤

  • @user-su4bg8xn1f
    @user-su4bg8xn1f Před 2 měsíci

    ወንድሜ በብዙ ተጠቅሜያለሁ ተባርኬያለሁ ብዙ ፀጋ ብዙ ክብር ይጨመርልህ ❤❤❤❤

  • @abenezerlala9813
    @abenezerlala9813 Před 2 měsíci

    wowowo power fullllll message

  • @lydiahaile7569
    @lydiahaile7569 Před 2 měsíci

    ተባረክልን ❤

  • @yabetstade9493
    @yabetstade9493 Před 2 měsíci

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @senatorbullo4075
    @senatorbullo4075 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před 2 měsíci

    ውድ የእግዚአብሔር ባሪያ ነገገ አወርሃለሁ

  • @BiniyamFikadu-kq8gh
    @BiniyamFikadu-kq8gh Před 2 měsíci

    ተባርክ ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @FirehiwatYohannes
    @FirehiwatYohannes Před 2 měsíci

    Amennn

  • @Gelataajaibsisa
    @Gelataajaibsisa Před 2 měsíci

    ያእግዝአብሔር ቀል,ፈውሰ,ህይሖት,አቅም,ጉልበት,ብረሃን ሁሉ ነገሬ ነው ::

  • @samirawitsato
    @samirawitsato Před 2 měsíci

    tsga ybzalh❤️🙏

  • @alemaboya4480
    @alemaboya4480 Před 2 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ መስፍኔ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samirawitsato
    @samirawitsato Před 2 měsíci

    you are blessed ❤️🙏

  • @simretweldemichael6206
    @simretweldemichael6206 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር እድል ፋንታዬ ነው። ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ!

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 Před 3 měsíci

    God bless you always and always!!

  • @user-od1mg8qx8t
    @user-od1mg8qx8t Před 3 měsíci

    የምወድህ ፓስተር ተባረክ

  • @paintedinHisPalm
    @paintedinHisPalm Před 3 měsíci

    Thank You Lord for this all time timely message. God bless you Bro Yonas, with much love and appreciation . እንደዚህ አይነት ትምህርት በየጊዜው በየቤተክርስቲያኑ ለእግዚአብሔር ሕዝብ ቢሰጥ የጥፋቱን መጠን ይቀንሳል። ለማያውቀው የስንዴና የእንክርዳድ ቅጠል ይመሳሰላል። "ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል፤ ሆሴ 4:6

  • @bitniyatamirat9781
    @bitniyatamirat9781 Před 3 měsíci

    ወንድሜ ዮኒ በጠም ጌታ አልፎ እየስተመረን ነው ፍፀሜህን የሰምርልህ ተባረክ!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 3 měsíci

    ስለወንድማችን ስለዮናስ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በአገልግሎቱ በጣም ስለምጠቀም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመር በኢየሱስ ስም

  • @SimachewGobena
    @SimachewGobena Před 3 měsíci

    God bless you & your family

  • @mak8511
    @mak8511 Před 3 měsíci

    Ameeeeen hallelujah

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 Před 3 měsíci

    አሜን ከጌታ ጋር ልዋል 🙏 ህይወትን ሚቀይር ትምህርት ነው ተባረክ ወንድሜ መስፍን❤🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን የህይወት ወንጌል ሰማን የእግዚአብሔር ወንጌል

  • @user-te7gr3ge7s
    @user-te7gr3ge7s Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ተናግረሃል።

  • @geniboset5689
    @geniboset5689 Před 3 měsíci

    Amenn

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 3 měsíci

    እውነትን ስላስተማርከን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @habtamubekele8142
    @habtamubekele8142 Před 3 měsíci

    ዋው ጌታ ዘመንህን ይባርክ አስፈላጊ ትምህርት !!

  • @user-qv5gq7yh3h
    @user-qv5gq7yh3h Před 3 měsíci

    መልኬ አስመሳ አጭበርባረ ነብስህ አማርም አንተ ሌባ

  • @BetsetaberaBetsee-lz7et
    @BetsetaberaBetsee-lz7et Před 3 měsíci

    kifil 1 ???

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 Před 3 měsíci

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ!

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 Před 3 měsíci

    God bless you, paster🙏