ስለ ጤና ምክር | Health info
ስለ ጤና ምክር | Health info
  • 82
  • 833 091
Pregnancy 101: Top Tips for a Smooth Journey (በእርግዝና ጊዜ ያለበን እንክብካቤ in English and amharic
Learn the top tips for a smooth pregnancy journey with minimal complications in this comprehensive guide. From managing morning sickness to preparing for labor and delivery, this video covers essential advice for expectant mothers. Stay informed and prepared throughout your pregnancy with these valuable insights.
#PregnancyInEthiopia #EthiopianMothers #EthiopianCulture #PregnancyJourney #PrenatalCareEthiopia #HealthyPregnancy #MotherhoodEthiopia #ExpectingMothers #EthiopianHealthcare #PregnancyNutritionEthiopia #PregnantLife"
zhlédnutí: 171

Video

በእርግዝና ወቅት መመገብ ያለለብና (WORLDWIDE BANKS VSCRYPTO )(insurance vs finance)Bugatti Chiron vs Lamborghini
zhlédnutí 295Před 7 měsíci
#FitnessGoals #HealthyLiving #WellnessJourney #WeightLossJourney #MentalHealthMatters #HealthyRecipes #SelfCare #ExerciseMotivation #CleanEating #HolisticWellness #Mindfulness #FitLife #NutritionTips #WellnessWednesday #HealthyHabits #BodyPositivityi wil show in thise combined video (Bugatti Chiron vs Lamborghini Aventador) and (worldwide banks vs crypto currency) and insurance vs finance) Peop...
ኤች አይቪ መድሃኒት (Hiv treatment )
zhlédnutí 6KPřed 11 měsíci
ኤች አይቪ መድሃኒት (Hiv treatment )
በ እርግዝና ወቅት ሊታይ የሚችል የሆርሞን ለውጥና ምልክቶች(Hormonal changes and symptoms can be seen during pregnancy)
zhlédnutí 1,5KPřed 11 měsíci
እርግዝና ወቅት ሊታይ የሚችል የሆርሞን ለውጥና ምልክቶች(Hormonal changes and symptoms can be seen during pregnancy)
የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች በትክክል እርግዝና ይከላከላሉ ከበቂ ምክር ጋር
zhlédnutí 633Před rokem
የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች በትክክል እርግዝና ይይከላከላሉ related key ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ, ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ እንክብል, ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ እንክብል, ድንገተኛ ወሲብ, እርግዝና በስንት ቀን ይታወቃል, እርግዝና በጨው, እርግዝናበስንትቀንይታወቃልምልክቱስ, እርግዝና ሲጀምር ምልክቶች, እርግዝና የማይፈጠርባቸው ቀናቶች, እርግዝና መመርመሪያ, የእርግዝና መከላከያ መድሀኒት, የእርግዝና መከላከያ አይነቶች, የእርግዝና መከላከያ, የእርግዝና መከላከያ ክኒን አወሳሰድ, የእርግዝና መከላከያ መንገዶች, የእርግዝና መከላከያ ክኒን, የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች, የእርግዝና መከላከያ መድሀኒት አጠ...
5ቱ አስገራሚ የእረግዝና ምልክቶች ና እውነታዎች
zhlédnutí 1,3KPřed rokem
የተለመዱ የእርግዝና5 አምስቱ ምልክቶች ተዛማጅ ፍለጋዎች: Health educattion - ስለጤናዎ ይወቁ, Health education, youtube, Health, Doctor, Doctor yohanes, pregnancy, Sign of pregnancy, Symptoms of pregnancy, Cramp during pregnancy, Ectopic pregnancy, Abortion during pregnancy, Side effects of abortion during pregnancy, እርግዝና, የእርግዝና ምልክቶች, የእርግዝና መመርመሪያ መንገድ, የፅንስ መጨናገፍ, የእርግዝና የመጀመሪያ ምልክቶች, የእርግዝና ህመም, የእርግዝና ቁርጠት, የእርግዝ...
የቫይታሚን እጥረት ምልክቶች | Sign of vitamin deficiency
zhlédnutí 802Před rokem
1. የፀጉር እና የጥፍር መሰባበር የተለያዩ ምክንያቶች ፀጉርን እና ጥፍርን ሊሰባብሩ ይችላሉ። ከነዚህም መካከል አንዱ የባዮቲን እጥረት ነው። ቫይታሚን B7 በመባልም የሚታወቀው ባዮቲን ሰውነታችን ምግብን ወደ ኃይል እንዲቀይር ይረዳል። የባዮቲን እጥረት ብዙ ጊዜ common አይደለም አልፎ አልፎ የሚከሰት ነው። ነገር ግን የባዮቲን (ቫይታሚን B7 ) እጥረት በሚከሰትበት ጊዜ የፀጉር መሰባበር ፣ መሳሳት የጥፍር መሰንጠቅ ወይም መሰባበር በጣም ከሚታዩ ምልክቶች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው። ሌሎች የባዮቲን እጥረት ምልክቶች የሚባሉት ➣ ከፍተኛ ድካም ➣የጡንቻ ሕመም ➣ቁርጠት እና የእጅና የእግር መወጠርን ያካትታሉ። ነፍሰ ጡር ሴቶች...
የጉበት ብግነት በሽታ (ሄፓታይተስ ቢ) ፡ መንስኤዎች ፣ መከላከያ መንገዶች | Hepatitis B disease
zhlédnutí 16KPřed rokem
ሄፓታይተስ ቢ በሄፐታይተስ ቢ ቫይረስ (HBV) የሚመጣ የጉበት ኢንፌክሽን ነው። ሄፓታይተስ ቢ ከአምስቱ የሄፓታይተስ ቫይረስ ዓይነቶች ውስጥ አንዱ ነው። ሌሎቹ ደግሞ ሄፓታይተስ ኤ፣ ሲ፣ ዲ እና ኢ ናቸው። እያንዳንዳቸው የተለያየ አይነት ቫይረስ ናቸው። በተለይም ሄፓታይተስ ቢ እና ሲ የሚባለው የበሽታው ዓይነት ሳይታወቅ ለረጅም ጊዜ በሰውነት ውስጥ ተደብቆ ህይወት ሊቀጥፍ የሚችል በመሆኑ ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ ይባላል። እንደ የዓለም ጤና ድርጅት ምንጭ፣ በዓለም ዙሪያ ወደ 296 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በሄፐታይተስ ቢ ይያዛሉ። ሄፓታይተስ ቢ በየአመቱ ቢያንስ 600ሺ ሰዎችን ይገድላል። ሄፓታይተስ ቢ የተለያዩ የጉበት ሴሎች...
እርግዝና ወቅት መመገብ ያለባችሁ 6 ዋና ዋና ምግቦች | Foods you must eat during pregnancy
zhlédnutí 43KPřed rokem
♦️የወተት ተዋጽኦዎች በእርግዝና ወቅት, የፅንሱን ፍላጎቶች ለማሟላት ተጨማሪ ፕሮቲን እና ካልሲየም ማግኘት ያስፈልጋችኋል። እንደ ወተት ፣ አይብ እና እርጎ ያሉ የወተት ተዋጽኦዎች ለዚህ ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳሉ። የወተት ተዋጽኦዎች ከፍተኛ የፕሮቲን እንዲሁም የካልሲየም ምንጭ ናቸው። እርጎ፣ ከሌሎች የወተት ተዋጽኦዎች በበለጠ ካልሲየምን ይይዛል። ከዚህም ሌላ የወተት ተዋፅዖዎች የምግብ መፈጨትን ጤንነት የሚደግፉ ፕሮባዮቲኮችን ይይዛሉ። ♦️ስኳር ድንች ስኳር ድንች ጣፋጭ ብቻ ሳይሆን በቤታ ካሮቲን የበለፀገ ነው ። ይህም ውህድ በሰውነታችሁ ውስጥ ወደ ቫይታሚን ኤ የሚቀየር ውህድ ነው። ቫይታሚን ኤ ለህፃኑ እድገት አስፈላጊ ...
የወር አበባችሁ መደበኛ እንዲሆን መመገብ ያለባችሁ ምግቦች | Foods that helps you for regular period
zhlédnutí 1,1KPřed 2 lety
የወር አበባ ማለት በሴት የመራቢያ አካል ውስጥ ደም እና ህብረህዋሶች ከማህፀን ውስጥ በሴት ብልት በኩል የሚወጡበት ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። ከአንድ የወር አበባ ወደ ሌላው የወር አበባ ያለው የጊዜ ቆይታ የወር አበባ ዑደት ይባላል። በአማካይ የወር አበባ ዑደቱ 28 ቀናት ነው። ነገር ግን ከ26-32 ቀናት አካባቢ ሊሆንም ይችላል። ነገር ግን የወር አበባ ዑደታችሁ ከእነዚህ ቀናት በኋላ ከአንድ ሳምንት በላይ የሚዘገይ ከሆነ መደበኛ ያልሆነ የወር አበባ ሊሆን ይችላል። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይኖራሉ። ለምሳሌ ከ ጭንቀት, አልኮል መጠጣት, ከባድ እንቅስቃሴ ማድረግ እንዲሁም የሆርሞን ችግሮች ሊሆኑ ይችላሉ። ♦️ መደበኛ ያልሆነ...
ህክምና የሚፈልጉ የእርግዝና አደገኛ ምልክቶች | Pregnancy sign that need medical treatment
zhlédnutí 10KPřed 2 lety
በእርግዝና ወቅት ምን ምልክቶች አፋጣኝ የሕክምና ክትትል ያስፈልጋቸዋል? 1. የደም መፍሰስ በእርግዝና ወቅት የደም መፍሰስ የተለያዩ ነገሮችን ይጠቁማል። ነገር ግን በጣም ከፍተኛ የደም መፍሰስ ከሆነ እና ከፍተኛ የሆድ ህመም እና የወር አበባ መሰል ቁርጠት ከተሰማችሁ ወይም በመጀመሪያ የእርግዝናችሁ ሶስት ወራት ውስጥ ራስን የመሳት ስሜት የሚሰማችሁ ከሆነ ይህ ምናልባት ከማህፀን ውጪ እርግዝና ምልክት ሊሆን ይችላል። ይህም እርግዝና የተዳቀለው እንቁላል ከማህፀን ውጭ ሌላ ቦታ ሲተከል የሚከሰት ሲሆን ለሕይወት አስጊ የሆነ እርግዝና ነው። ሌላው ደግሞ ከሆድ ቁርጠት ጋር ከባድ የደም መፍሰስ በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛው ወር የእ...
የእርግዝና ምርመራ አድርጋችሁ አሉታዊ ውጤት የምታዩበት ምክንያቶች | The reasons of Negative pregancy test result
zhlédnutí 7KPřed 2 lety
የቤት ውስጥ የእርግዝና ምርመራ አድርጋችሁ አሉታዊ ውጤት በሁለት ምክንያቶች ልታዩ ትችላላችሁ። እነዚህም እርጉዝ አይደላችሁም ወይም ደግሞ እርጉዝ ሆናችሁ ነገር ግን ምርመራውን ያደረጋችሁት የ HCG ሆርሞን በሰውነታችሁ ውስጥ በበቂ ሁኔታ ከመመረቱ በፊት ነው ማለት ነው። የእርግዝና ምርመራው የሚሰራው በእርግዝና ወቅት የሚመረተውን hCG በመባል የሚታወቀውን ሆርሞን በመለካት ሲሆን ይህም ሆርሞን በእርግዝናችሁ በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ እየጨመረ ይሄዳል። ታድያ መመረት ከሚጀምርበት ቀን ቀድማችሁ ምርመራውን ካደረጋችሁ አሉታዊ ውጤት ሊገጥማችሁ ይችላል። ♦️በተለይም ደግሞ የወር አበባችሁ መቅረት ካለበት ቀን ቀድማችሁ ምር...
የጨው የእርግዝና ምርመራ በትክክል ይሰራል ? | Pregnancy test using salt is accurate ?
zhlédnutí 63KPřed 2 lety
የቤት ውስጥ እርግዝና የሚደረገው የ HCG ሆርሞንን መጠን በመለካት ነው። ሰውነታችሁ በእርግዝናችሁ መጀመሪያ ወር ውስጥ ይህንን ሆርሞን ያመነጫል። እስከ 3 ተኛው ወር መጠኑ እየጨመረ ይሄዳል። hCG በደም ውስጥ የሚገኝ እና የሚታወቅ ቢሆንም ሰውነታችሁ ይህንን ሆርሞን በሽንት ውስጥም ያስወግደዋል። ለዚህም ነው የሽንት የእርግዝና ምርመራ ውጤታማ የሚሆነው። ታድያም ብዙ ሴቶች የጨው፣ የስኳር የጥርስ ሳሙና በመጠቀም የሽንት ምርመራ ያደርጋሉ። ነገር ግን ሳይንሳዊ ምርምር ከእነዚህ ሙከራዎች ውስጥ የትኛውንም አይደግፍም,። በተለይም ባሁኑ ጊዜ ፈጣን እና የቀለጠ አስተማማኝ የምርመራ ዘዴዎች ስላሉ ነው ። የጨው እርግዝና ምርመራ ...
እርግዝና እንዲፈጠር የሚረዱ የቅድመ እርግዝና ቫይታሚኖች | Best Prenatal Vitamins
zhlédnutí 14KPřed 2 lety
💙አንዳንድ ጠቃሚ የቅድመ ወሊድ ቫይታሚኖች ♦️ Ritual Essential Prenatal Multivitamin ➥አይነት፡ capsules ➥አወሳሰድ ፡ በቀን 2 እንክብሎች ➥ የተካተቱ ንጥረ ነገሮች፡ ፎሌት፣ ባዮቲን፣ ኮሊን፣ ብረት፣ አዮዲን፣ ማግኒዚየም፣ ቦሮን፣ ኦሜጋ-3 DHA እና ቫይታሚን B12፣ D3፣ E እና K ይይዛል። ከእርግዝና በፊት በእርግዝና ጊዜ እና ከእርግዝና በኋላ እናቲቱን እና ለህፃኑን ጤንነት የሚረዱ 12 ጠቃሚ ቫይታሚኖችን ይይዛል። የ አትክልት ተመጋቢዎች ለሆኑ ተስማሚ አማራጭ ነው። በምግብም ሆነ ያለ ምግብ መውሰድ ይቻላል። 💊ጥቅሙ- ➣ በቀላሉ የሚፈጭ ነው። ለጨጓራ አይከብድም። ➣ DHA የያዘ ነው ➣ ...
በተፈጥሮ እርግዝና እንዳይፈጠር የሚያደርጉ ነገሮች | Natural things that are reason for to does't occur pregnancy
zhlédnutí 1,1KPřed 2 lety
ለማርገዝ አንዴ ሙከራ ካደረጋችሁ በኋላ እርግዝናችሁ ሲቆይባችሁ በጭራሽ ማርገዝ የማትችሉ ሊመስላችሁ ይችላል። እያንዳንዱ ሙከራችሁ ታድያ ያለ ስኬት በሚሆንበት ሰዓት ብስጭት እንዲሰማችሁ ሊያደርግ ይችላል። ልትጨነቁ ወይም ተስፋ ልትቆርጡ ትችላላችሁ። ነገር ግን ይህ ሊሰማችሁ አይገባም። ከፈጣሪ በታች እርግዝና እንዲፈጠር ሊረዱአቹሁ የሚችሉ መንገዶች አሉ። እርግዝና ለመፈጠር ምን ያህል ጊዜ ሊወስድ ይችላል,? አንዳንድ ጥንዶች በንቃት የእርግዝና ሙከራ ካደረጉ በአንድ አመት ውስጥ ይፀንሳሉ። ከ 35 ዓመት በታች ከሆናችሁ እና ለአንድ አመት ለማርገዝ ሞክራችሁ ማርገዝ ካልቻላችሁ ዶክተር ማማከር ይኖርባችኋል። ከ 35 ዓመት በላይ ...
በቀለም የተጎዳውን ፀጉር ለመመለስ የሚረዱ መፍትሄዎች | How to repair damage hair by hair dye
zhlédnutí 1,3KPřed 2 lety
በቀለም የተጎዳውን ፀጉር ለመመለስ የሚረዱ መፍትሄዎች | How to repair damage hair by hair dye
የጥርስ ህመም | Toothache
zhlédnutí 2,2KPřed 2 lety
የጥርስ ህመም | Toothache
የደም ማነስ በሽታ ፣ ምልክቶች፣ መንስኤዎች፣ ህክምና | Anemia disease cause , sign and prevention.
zhlédnutí 9KPřed 2 lety
የደም ማነስ በሽታ ፣ ምልክቶች፣ መንስኤዎች፣ ህክምና | Anemia disease cause , sign and prevention.
ከእርግዝና በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች | Things you must do before your pregnancy
zhlédnutí 3,8KPřed 2 lety
ከእርግዝና በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች | Things you must do before your pregnancy
እርግዝና እንደተፈጠረ መቼ ማወቅ ይቻላል ? | How to know when did pregnancy occur ?
zhlédnutí 21KPřed 2 lety
እርግዝና እንደተፈጠረ መቼ ማወቅ ይቻላል ? | How to know when did pregnancy occur ?
የ PCOS ለማከም የሚታዘዙ መድሃኒቶች እና ህክምናው -ክፍል 2 | Medcines for PCOS
zhlédnutí 2,2KPřed 2 lety
የ PCOS ለማከም የሚታዘዙ መድሃኒቶች እና ህክምናው -ክፍል 2 | Medcines for PCOS
PCOS ምንድን ነው ? በምን ይከሰታል ? እርግዝናን እንዴት ይጎዳል ? | What is PCOS ?
zhlédnutí 2,7KPřed 2 lety
PCOS ምንድን ነው ? በምን ይከሰታል ? እርግዝናን እንዴት ይጎዳል ? | What is PCOS ?
በእርግዝና እና የወር አበባ ምልክቶች መካከል ያለው ልዩነት | The basic difference between pregnancy sign and period sign
zhlédnutí 23KPřed 2 lety
በእርግዝና እና የወር አበባ ምልክቶች መካከል ያለው ልዩነት | The basic difference between pregnancy sign and period sign
ያለ ስፖርት ክብደትን የምንቀንስባቸው ዘዴዎች | How to lose weight without exercise
zhlédnutí 6KPřed 2 lety
ያለ ስፖርት ክብደትን የምንቀንስባቸው ዘዴዎች | How to lose weight without exercise
ለፊት ውበት እና ለቆዳ ጤንነት አስር ጠቃሚ ምግቦች | Foods for beautiful face and healthy skin
zhlédnutí 7KPřed 2 lety
ለፊት ውበት እና ለቆዳ ጤንነት አስር ጠቃሚ ምግቦች | Foods for beautiful face and healthy skin
ፎሊክ አሲድ እና እርግዝና | Folic acid and pregnancy
zhlédnutí 7KPřed 2 lety
ፎሊክ አሲድ እና እርግዝና | Folic acid and pregnancy
ለፈጣን የፀጉር እድገት መመገብ ያለባችሁ ቫይታሚኖች | Vitamins for hair grow
zhlédnutí 1KPřed 2 lety
ለፈጣን የፀጉር እድገት መመገብ ያለባችሁ ቫይታሚኖች | Vitamins for hair grow
ለውሰነታችን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚኖች | Most important vitamin s for our body
zhlédnutí 469Před 2 lety
ለውሰነታችን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚኖች | Most important vitamin s for our body
የብርቱኳን በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች | Health benefits of Orange
zhlédnutí 2,3KPřed 2 lety
የብርቱኳን በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች | Health benefits of Orange
ለደም ግፊት ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች | Foods you must Avoid for Hypertension
zhlédnutí 99KPřed 2 lety
ለደም ግፊት ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች | Foods you must Avoid for Hypertension

Komentáře

  • @xbdhdvvvhh1811
    @xbdhdvvvhh1811 Před 18 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx2bw7tu4s
    @user-vx2bw7tu4s Před dnem

    ልሞትነው በጭቀት ንገሩኝ ባካችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před dnem

    እኔ እራሴን ያዞረኛል ቢዢ ይልብኛል አይኔን ይጨግገኛል ዬደክመኛል ደስተኛ አያረገኚም ሁለየ እዴከበዴኚ ነው

  • @AberaBekele-p5h
    @AberaBekele-p5h Před 3 dny

    😊❤❤❤❤😮

  • @user-ot8ld7jy1z
    @user-ot8ld7jy1z Před 4 dny

    ቆይ አንድ ሳምንት የሚባለው ስንት ቀንነው? እኔ ከ5_8 ሣምንት በጣም ነበር ምግብ ያስጠላኝ ምግብ መመገብ አቋርጨ በጣም ታመምኩ ህክምናም ገባሁ ጉሉኮስ እና መድሃኒቶች ተሰጠኝ ያረብ አንተ ጤነኛልጅ አድርግልኝ

  • @LemLem-x7m
    @LemLem-x7m Před 4 dny

    እናመሰግናለን

  • @HdhdDhdh-ko1ri
    @HdhdDhdh-ko1ri Před 7 dny

    በጣም እናመሰ ግናለን

  • @saifulrana1661
    @saifulrana1661 Před 7 dny

    ሰላም ደኩተረ እሰኪ መልሰልኝ እኔ መከላከያ ወሰጀ ነበረ አሁን ወረ ሁኖኛን ግን ቡናማ ፈሳሸ አየሁ የረግዝና ምልክት ይሆን እሰኪ መልሰልኝ

  • @هلتعي
    @هلتعي Před 9 dny

    ክብደትማለት ለምሳሌ 2429ማለትኪሎነው

  • @AyelechDemeke
    @AyelechDemeke Před 11 dny

    Mokrew.wusitu Leyton nech Asafefe

  • @mesi685
    @mesi685 Před 11 dny

    Kn

  • @edentaye-mk9eu
    @edentaye-mk9eu Před 13 dny

    እባካቹው መልሱልኝ ከአራት ወር በፊት ሀገር ለረፍት ሄጄ ከባሌጋር ተገናኝቼ ነበር ግን ወሩን እየጠበቀ ፔሬዴ ይመጣል እደድሮ ግን ሰውነቴ ጨመረ ያቅለሽልሸኛል አርግዤ ይሆናል ሰው ሀገር ነኝ እዳታልፊኝ😢

  • @MisaelHilemariam
    @MisaelHilemariam Před 13 dny

    ዶክተርዬ ለቤትህ አዲስ ነኝ እናም አትለፈኝ🙏 1ፍሬ ውጭ ከ አንድ ሰአት በኋላ 4ፍሬ በማህፀንሽ እንሰጥሻለን ሲሉኝ እንቢ ብዬ በምራቅሽ አሟምተሽ ዋጪው አሉኝ እና ዋጥኩት ከዛን የ3ውር ወስጄ አቋረጥኩኝ እና አሁን6ውር ሊሞላኝ ነው እናም ያኔ ጉዳት ደርሶብኝ ነው እንዴ ማርገዝ ያልቻልኩት በፈጣሪ ምልስልኝ በጣም እያሳሰበኝ ነው 🙏😭

  • @BgVh-hv3ew
    @BgVh-hv3ew Před 14 dny

    ሰላም ደኩተር እባክህ ካየህው መልስልኝ በስደት ነው ያለሁት ቁጥርሀ ያሰፈልገኛኝ ላክልኝ በማርያም

  • @DagefaTira
    @DagefaTira Před 14 dny

    B

  • @haftomsyum
    @haftomsyum Před 15 dny

    Txs

  • @user-jc2ww4wn5s
    @user-jc2ww4wn5s Před 15 dny

    የወር አበባዬ ከቀረ ሳምንት ሆኖኛል እና የእርግዝና መልክት አይቼ አላውቅም ግን ጦቴን ያመኛል መልሱልኝ

    • @asteras8075
      @asteras8075 Před 12 dny

      አረኔም እዳችውነኝ ጨቆኛል😢

  • @AbdurehmandeguAbdi
    @AbdurehmandeguAbdi Před 16 dny

    ጥያቄ ነበረኚ ወረጃ ባረኩ ከአምስት ቀን ብሀላ የሶስት ወሪ መሪፌ ተወጋሁ በተወጋሁ በአስራአንዲ ሰአት ልዩነት ሴክስ አረኩ እረግዝና ይፈጠራል አይፈጠሪም ዶክተሪ እባክህን አግዘኚ

  • @user-fh1nb6ym7e
    @user-fh1nb6ym7e Před 20 dny

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GENETMOLA-f3g
    @GENETMOLA-f3g Před 20 dny

    ማር ግን አያሸብትም ወይ?

  • @MesfinMan-wz9ox
    @MesfinMan-wz9ox Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:39

  • @MesfinMan-wz9ox
    @MesfinMan-wz9ox Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:39

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 22 dny

    ሰላም ዶክተር አኔ ጥያቄ ነበርኝ ማርገዝ እፈልጋለሁ ገን ፔርዴ 1ወር 15 ቀኑ ነው የሚመጣው ያማ ማለት ለእርግዝና ይከለክላል ወይ የመጀመርያ ልጄ 6 አመት 4 ወሩ ነው በስራ ምክኒያት ባሌጋ ከተለያየን 3 አመት ሆነናል በዚህ ወር እንገናኛለን ምን ማድርግ እዳለብኝ እርዳኝ ዶክተር😢

  • @YimaM-mo2gj
    @YimaM-mo2gj Před 22 dny

    እኔንም ያመኛል መደሀኒቱን ንገረን

  • @SjcnxAmbmg
    @SjcnxAmbmg Před 22 dny

    ተባበረኝ

  • @edentsegaye5707
    @edentsegaye5707 Před 22 dny

    የፕላሴንታ መሳሳት በምን ይታወቃል

  • @Hewan-ro8ko
    @Hewan-ro8ko Před 23 dny

    Thanks dr ❤so much ❤️ and hope you 🙏 ❤️

  • @fikrdesalegn
    @fikrdesalegn Před 23 dny

    ዶክተር መንታ ነዉ ተብያለሁ 4ጨረሰሻል ተብያለዉ ግብረ ስጋ ግንኙነት ቸግረ አለዉ????

  • @adanealexo8903
    @adanealexo8903 Před 24 dny

    ዶር ጠዋት አይበርደኝም ማታ ግን በጣም ነው ነሚያመኝ ወይንም ሚበርደኝ❤❤❤ብትመልስልኝ

  • @syoumlegesse7759
    @syoumlegesse7759 Před 27 dny

    Enamesegnalen gin Doc ebak kegnugninet behuala yewedu fesash temelso mewtat yemini chigrr new? Yih mikniyats le alemargez mikniyat ayihonim?

  • @zeburaseid
    @zeburaseid Před 27 dny

    ሠላም ደክተር እኔዉርጃ ከፈሰምኩ 5ቀን ሁኖኛል 24ቀን ፅንስ ነዉ ግን ጣጣት ስነሳ ያሥመልሰኛል ደምም እርግት ያለይፈሠኛል አልወረደየ ይሆንደየ

  • @BetiBeti-l6i
    @BetiBeti-l6i Před 29 dny

    ውበት የለለንስ 😁ማን ይውደድን🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @BethlemMatiyos
    @BethlemMatiyos Před měsícem

    Wosvi mndnew 4:13

  • @user-ex2hh5yt1m
    @user-ex2hh5yt1m Před měsícem

    ሰላም ዶክተር ለቤትህ አድስነኝ እዳታልፈኝ ፔሬደ እሚመጣው 20 ነው እምጨርሰው 25 ከዛ ከ25 እስከ 32 ከ35 ግንኙነት አደረኩ ያው በጨረስኩ 7 ቀን ማለትነው እርግዝና ይፈጠርይ ይሆን ?

  • @yeneneshhaji617
    @yeneneshhaji617 Před měsícem

    Salm Doctor Yamiyataba sawu liwasdaw yichilal

  • @IbsaaJiruu-c6e
    @IbsaaJiruu-c6e Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TegenAdeme
    @TegenAdeme Před měsícem

    እባክህን ዶክተር ሠኔ 23"ነበር የመርፌ ቀጠሮየ አልሔድኩም እና ከ10ቀን በፊት የወር አበባ አይቻለሁ እና እርግዝና ይፈጠራል

  • @user-gc3xd6tw9h
    @user-gc3xd6tw9h Před měsícem

    ዶ/ር እኔ ከወለድኩ 4ወሬ ነዉ አልፎ አልፎ በጣም በከፍተኛ ይበርደኛል ያንቀጠቅጠኛል ብትመልስልኝ

  • @beautychannel8299
    @beautychannel8299 Před měsícem

    August 10-2024 GC, ክቡር ዶክተር ዛሬ ካንተ የሰማሁት ትምህርት ብቻ ሳይሆን ህይወትም ጭምር ነው፣ በጣም እናመሰግናለን ግን ቡናን ቀለል አድርገከዋል ፣ ቡና መጠጣት ግፊትን በጣም ሲፈታተን አይቻለሁ እና እንደ ልምድ ለመናገር ግፊት ያለባቸው ሰዎች ከቡና ቢርቁ እመክራለሁ። በተረፈ ከተዘረዘሩትም በላይ ከብስጭት እና ከማይስማሙን ቦታዎች መራቅ ዋናው ምክሬ ነው ።

  • @GreenPeppekhadja
    @GreenPeppekhadja Před měsícem

    ሽኩረን

  • @AbdurahmanMuhammad-tn2jr
    @AbdurahmanMuhammad-tn2jr Před měsícem

    ዶክተር ሁለቱ ቀጥታ ውስጥ አስገብቶ ባይረጭ የሱን ፈሳሽ እርጥበት የሷ ብልት ቢነካው ይስበዋል ወደ ውስጥ ወደ መህፀን ሌላኛው ደግሞ አንድ ዙር ብቻ ተገናኝተው በዛው ምንም ሳይገናኙ እስከመጨረሻው ቢቅዩ የእርግዝና ቻንስ ይኖራል ? ዶክትር በጣም አመሰግናለ እነዚህን መልስልኝ

  • @shewitsisay6934
    @shewitsisay6934 Před měsícem

    የወር አበባ በመጣ በ2ቀን ግንኙነት ቢደረግ እርግዝና ይፈጠራል ንገረኝ ዶክተር

  • @AllahWokil-z7y
    @AllahWokil-z7y Před měsícem

    ኤች አይቪ posetiveእናnegative አብረው በትዳር መኖር ይችላሉ?

  • @SdDf-d1n
    @SdDf-d1n Před měsícem

    እኔየሶሰትወርመርፌአምስትወርሖነኝአስካሑንአልመጣም

  • @SelamMezgebe-p2k
    @SelamMezgebe-p2k Před měsícem

    ❤❤

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @EyerusEye
    @EyerusEye Před měsícem

    ❤❤❤❤😊

  • @HajuKemu
    @HajuKemu Před měsícem

    የወር አበባ ከተጨረሰ የመጀመሪያው ቀን እርግዝና ይፈጠራል ????

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb Před měsícem

    ደዶክተር በጣም እናመሰግናለን እንቁላል መመገብሰ ወተት ይከለከላል ፈጣሬ ያክብርልኝ