![Afro Link](/img/default-banner.jpg)
- 32
- 567 944
Afro Link
Registrace 25. 10. 2023
ESFNA 2024 ATLANTA FIRST DAY | እግር ኳስ በአትላንታ 2024 በጥቂቱ
አትላንታ እንገናኝ!
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ ዝነኛዋን የአትላንታ: ጆርጂያ ከተማን ለ41ኛው አመታዊ የእግር ኳስ ውድድርና ባህላዊ ዝግጅት ይህን ይማስላል::
የዚህ አመት ዝግጅት ከቅዳሜ June 29 እስከ ቅዳሜ July 6, 2024 ይሆናል::
ኢትዮጵያዊነት ይቅደም!
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ ዝነኛዋን የአትላንታ: ጆርጂያ ከተማን ለ41ኛው አመታዊ የእግር ኳስ ውድድርና ባህላዊ ዝግጅት ይህን ይማስላል::
የዚህ አመት ዝግጅት ከቅዳሜ June 29 እስከ ቅዳሜ July 6, 2024 ይሆናል::
ኢትዮጵያዊነት ይቅደም!
zhlédnutí: 23 733
Video
🔴 ክፍል 2 ከታላቅ ደራሲነት ወደ ጎዳና ህይወት በአሜሪካ የፍቅረማርቆስ ደስታ የህይወት ውጣ ውረድ #የተሳመው ተራራ #ፍቅረማርቆስ ደስታ
zhlédnutí 11KPřed 3 měsíci
የተወዳጁ እና የበርካታ መፅሐፍ ደራሲ የሆነው ፍቅረማርቆስ ደስታ ስኬቱን ሳይሆን ውድቀቱን ”የሚሳም ተራራ“ በተሰኘውን አዲስ መፅሐፍ ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ያልተነገሩ ታሪኮችን ለአፍሮ ሊንኮች እንዲህ አውጎቷቸዋል ። "ትናንታችን ውስጥ ያለፍነው ዛሬ አለ፤ ነጋችን ውስጥም ዛሬ ሕያው ሆ ይኖራል። በሕይወት ዑደት ሽቅብ ቁልቁል እንወጣለን፣ እንወርዳለን፣ እናጣለን፣ እንቀበላለን . . .ፀሐይ ትገባለች፣ ትወጣለች - ሰዓቷን ጠብቃ በዛቢያዋ ላይ እየተሽከረከረች! ትናንታችን ዝምታም ነው - አጠንክሮን፣ አስተምሮን የሚያልፍ፤ ዘወር ብለን ስናየው በዐይናችን የምንስመው . . . የምንዘክረው!" የሚሳም ተራራ። አንጋፋው ደራሲ ፍ...
🔴 ክፍል 1 ከታላቅ ደራሲነት ወደ ጎዳና ህይወት በአሜሪካ የፍቅረማርቆስ ደስታ የህይወት ውጣ ውረድ #የተሳመው ተራራ #ፍቅረማርቆስ ደስታ
zhlédnutí 23KPřed 3 měsíci
ክፍል 2 ⬇️ czcams.com/video/njBISpzt2M4/video.html የተወዳጁ እና የበርካታ መፅሐፍ ደራሲ የሆነው ፍቅረማርቆስ ደስታ ስኬቱን ሳይሆን ውድቀቱን ”የሚሳም ተራራ“ በተሰኘውን አዲስ መፅሐፍ ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ያልተነገሩ ታሪኮችን ለአፍሮ ሊንኮች እንዲህ አውጎቷቸዋል ። "ትናንታችን ውስጥ ያለፍነው ዛሬ አለ፤ ነጋችን ውስጥም ዛሬ ሕያው ሆ ይኖራል። በሕይወት ዑደት ሽቅብ ቁልቁል እንወጣለን፣ እንወርዳለን፣ እናጣለን፣ እንቀበላለን . . .ፀሐይ ትገባለች፣ ትወጣለች - ሰዓቷን ጠብቃ በዛቢያዋ ላይ እየተሽከረከረች! ትናንታችን ዝምታም ነው - አጠንክሮን፣ አስተምሮን የሚያልፍ፤ ዘወር ብለን ስናየው በዐ...
ፍቅረማርቆስ በእንባ አራጨን እኮ 😢 የሚሳም ተራራ የተሰኘውን አዲስ መፅሐፉን ለመጀመሪያ ጊዜ በአትላንታ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ በተገኘበት መፅሐፉን አስመረቀ
zhlédnutí 38KPřed 3 měsíci
የፍቅረማርቆስ ደስታ ሙሉ ቃለ መጠይቁን ⬇️ czcams.com/play/PLeLMNF3SGFYMwo0JIbptoRB-OF0Mj-snL.html የተወዳጁ እና የበርካታ መፅሐፍ ደራሲ የሆነው ፍቅረማርቆስ ደስታ ስኬቱን ሳይሆን ውድቀቱን ”የሚሳም ተራራ“ በተሰኘውን አዲስ መፅሐፍ በሎሬት ኪነጥበባት ማዕከል ባዘጋጁት ዝግጅት ላይ ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ በተገኘበት በአማረ ሁኔታ Sunday April 07, 2024 አስመርቆአል። "ትናንታችን ውስጥ ያለፍነው ዛሬ አለ፤ ነጋችን ውስጥም ዛሬ ሕያው ሆ ይኖራል። በሕይወት ዑደት ሽቅብ ቁልቁል እንወጣለን፣ እንወርዳለን፣ እናጣለን፣ እንቀበላለን . . .ፀሐይ ትገባለች፣ ትወጣለች - ሰዓቷን ጠ...
ክፍል 3 | አሜሪካ 5 ልጆቻቼን እራሴ በማመርተው ቅባት ነው ማስተዳድረው | #homeschooling ኑሮን በብልሃቱ ሚኖሩ ጥንዶች #Mulu & Adonay
zhlédnutí 17KPřed 3 měsíci
Part 2 czcams.com/video/wcrBlQQ2JUQ/video.html ሙሉ እና አዶናይ ይባላሉ። ሙሉና አዶናይ የአሜሪካንን ሲስተም እኛ ሃበሾች በማንደፍረው እና በማናስበው መልኩ አየኖሩት ነው። ከሁሉም በላይ አምስቱንም ልጆች ሆስፒታል ሳይሆን በሙሉ ጤንነት ከቤቷ መውለድዋ እጅግ የሚያስገርም ነው። ብዙዎች የተሻለ የትምህት እድል ይገኝበታል ተብሎ በሚታመንበት በአሜሪካን ሃገር ሙሉ እና አዶናይ ግን አምስቱንም ልጆቻቸውን በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በልዩ ኢትዮጵያዊ ፍቅር እና ፈሪሃ እግዚአብሔርን በማስተማር ልዩ ክህሎታቸው አጋርተውናል። ሙሉ ቪዲዮውን በመመልከት ልምድ ይቅሰሙ፣ ሓሳብዎንም በኮሜንት ሴክሽን ላይ ይግለፁ። ለበ...
ክፍል 2 | እኔ ከመጀመሪያ 8 ልጅ ነው ምፈልገው | #homeschooling ሂደት ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ቆይታ #Muluthemom
zhlédnutí 11KPřed 3 měsíci
Part 1 czcams.com/video/Qq9UyjFKPq0/video.htmlsi=1gMLS0S5EZPUMP3L ሙሉ እና አዶናይ ይባላሉ። ሙሉና አዶናይ የአሜሪካንን ሲስተም እኛ ሃበሾች በማንደፍረው እና በማናስበው መልኩ አየኖሩት ነው። ከሁሉም በላይ አምስቱንም ልጆች ሆስፒታል ሳይሆን በሙሉ ጤንነት ከቤቷ መውለድዋ እጅግ የሚያስገርም ነው። ብዙዎች የተሻለ የትምህት እድል ይገኝበታል ተብሎ በሚታመንበት በአሜሪካን ሃገር ሙሉ እና አዶናይ ግን አምስቱንም ልጆቻቸውን በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በልዩ ኢትዮጵያዊ ፍቅር እና ፈሪሃ እግዚአብሔርን በማስተማር ልዩ ክህሎታቸው አጋርተውናል። ሙሉ ቪዲዮውን በመመልከት ልምድ ይቅሰሙ፣ ሓሳብዎንም በኮሜ...
የህይወት ፈተና ሳይበግራት 6 ልጆችዋን ከቤት እያስተማረች ያጋጠሟትን እክሎች ወደ በጎ በመቀር ከእራሷ አልፋ ሌሎችን በመርዳት ላይ የምትገኝው ጀግና ሴት
zhlédnutí 2,1KPřed 3 měsíci
አሚና አሊ ትባላለች። የአትላንታ ነዋሪ ነች። አሚና በልጅነትዋ በደረሰባት ፆታዊ ጥቃትን አልፋ በ18 አመትዋ ትዳር መስርታ በአሁን ሰአት የ6 የልጆች ጀግና እናት ነች። ቢሆንም ያ የልጅነት ጠባሳ አምሮዋን እና ሕይወቷን ሲያቃውስ ሰንብትዋል። ግን በሚገርም ሁኔታ ያንን ሁሉ መከራ፣ ጭንቀት ወደ በጎ ነገር ቀይራው፣ በርትታና ጠንክራ ለሌሎች በርካታ እህቶችን የስብእና እና የጤና አሰልጣኝ በመሆን አገልግሎት እየሰጠች ትገኛለች. ተሞክሮዋንም በዚህ መልኩ አጋርታናለች. አሚናን ለማግኘት email: jahafa3@yahoo.com
Ethiopian Professional Day - Atlanta 2024 | ምርጥ ዝግጅት በአትላንታ |
zhlédnutí 966Před 4 měsíci
ከ20 በላይ የተለያዩ ባለሙያዎች በነጻ ምክርና አገልግሎት የሰጡበት አመታዊ ዝግጅት። #ethiopian #professional #day #event #atlanta #Youthworshop #ArtWorkshop #financialliteracy #mentalhealth discussion #nonprofit that serves the community #students council and Mentorship and many more Thank you all for Attending.
ክፍል 1 አሜሪካ ላይ 5 ልጆቿን ሆስፒታል ሳትሄድ ከቤት የወለደች --አምስቱም ትምህርት ቤት አይሄዱም----ለምን,እንዴት?
zhlédnutí 276KPřed 4 měsíci
ክፍል 1 አሜሪካ ላይ 5 ልጆቿን ሆስፒታል ሳትሄድ ከቤት የወለደች አምስቱም ትምህርት ቤት አይሄዱም ለምን,እንዴት?
የአድማስ ሬዲዮ ባልደረቦች ጋር የተደረገ አዝናኝና አስቂኝ ቆይታ
zhlédnutí 2,1KPřed 4 měsíci
የአድማስ ሬዲዮ ባልደረቦች ጋር የተደረገ አዝናኝና አስቂኝ ቆይታ
128ተኛው ትልቁ የዓድዋ የድል በአል በአትላንታ (ጉዞ አድዋ) | 128th Batle of Adwa Celebration in Atlanta
zhlédnutí 21KPřed 4 měsíci
128ተኛው ትልቁ የዓድዋ የድል በአል በአትላንታ (ጉዞ አድዋ) | 128th Batle of Adwa Celebration in Atlanta
ጉዞ አድዋ በአትላንታ 2024 ....Guzo Adwa in Atlanta 2024
zhlédnutí 679Před 5 měsíci
ጉዞ አድዋ በአትላንታ 2024 ....Guzo Adwa in Atlanta 2024
ለሚወዱት ፍቅርን እንዴት ይገልፃሉ? ...የቫለንታይን ቀን አስመልክተው የቀድሞ አድማስ ራዲዮ አዘጋጆች ጋር እስቲ አብረን እናውጋ!
zhlédnutí 3,5KPřed 5 měsíci
ለሚወዱት ፍቅርን እንዴት ይገልፃሉ? ...የቫለንታይን ቀን አስመልክተው የቀድሞ አድማስ ራዲዮ አዘጋጆች ጋር እስቲ አብረን እናውጋ!
የወጣት ባለትዳሮች ምርጥ የፍቅር ህይወት በአትላንታ Tadias Atlanta- Afrolinkatl
zhlédnutí 96KPřed 5 měsíci
የወጣት ባለትዳሮች ምርጥ የፍቅር ህይወት በአትላንታ Tadias Atlanta- Afrolinkatl
Art Dealer እና Hanatzeb art gallery owner አንተነህ ግርማ ጋር የተደርረገ ቆይታ በ---ታዲያስ አትላንታ----
zhlédnutí 583Před 6 měsíci
Art Dealer እና Hanatzeb art gallery owner አንተነህ ግርማ ጋር የተደርረገ ቆይታ በ ታዲያስ አትላንታ
አባቶች የጥምቀት በዓል በአትላንታ አብረን እናክብር ብለው ጥሪአችውን እንዲህ አስተላልፈዋል.
zhlédnutí 1,6KPřed 6 měsíci
አባቶች የጥምቀት በዓል በአትላንታ አብረን እናክብር ብለው ጥሪአችውን እንዲህ አስተላልፈዋል.
ልዮ የገና ዝግጅት ......"ልደትን በልደት" ..... የወ/ሮ ህይወት ስኬትና የህይወት ተሞክሮ---- በታዲያስ አትላንታ--- ከቤቲ ጋር.
zhlédnutí 27KPřed 6 měsíci
ልዮ የገና ዝግጅት ......"ልደትን በልደት" ..... የወ/ሮ ህይወት ስኬትና የህይወት ተሞክሮ በታዲያስ አትላንታ ከቤቲ ጋር.
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሲታወስ......የሰገሌው ጦርነት........አንደኛ የረፍት አመት በአትላንታ
zhlédnutí 209Před 8 měsíci
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሲታወስ......የሰገሌው ጦርነት........አንደኛ የረፍት አመት በአትላንታ
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሲታወስ......ሃሎ አድማስ ወ/ሮ ምናሉ........አንደኛ የረፍት አመት በአትላንታ
zhlédnutí 389Před 8 měsíci
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሲታወስ......ሃሎ አድማስ ወ/ሮ ምናሉ........አንደኛ የረፍት አመት በአትላንታ
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሲታወስ......ሞቴን አድምቁልኝ........አንደኛ የረፍት አመት በአትላንታ
zhlédnutí 2KPřed 8 měsíci
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሲታወስ......ሞቴን አድምቁልኝ........አንደኛ የረፍት አመት በአትላንታ
Final day of Group Art Exhibition in Atlanta
zhlédnutí 164Před 9 měsíci
Final day of Group Art Exhibition in Atlanta
ፍቅሬ አንተ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ልክ እንደጃገማ ጀግናችን ነህ ዛሬ ደግሞ ይበልጥ አደነኩህ ወደድኩህ የጀግኖች ጀ ግና ነህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ !!!
I was there for the soccer tournament, good food and great service! I found it to be the most trendy Ethiopian restaurant in the Metro Atlanta area! 👍👍👍👍
Thanks for the video. This is one of the best videos I’ve seen so far for ESFNA2024. Hope you will do more videos of the event. Good job
Batame tameralachu
Just fight for your country not to be the next yougoslavia.Hodam hula.
Wowowoo Marden yleyal kmesut pls
uncomfortable weather
በዚህ አመት የሚመጣው ሁሉ የከሰረ 'እዩኝ! እዩኝ! ' የሚል አበሻ ነው። ይህ ስብሰባ ድሮ ቀረ! ቪድዮው ላይ እንደሚታየው የከሰረ ጋላ ስብስብ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለው የምያስጨፍር አይደለም!
YOU ARE BONEHEAD!! FIND SOMEBODY WHO CAN TRANSLATE FOR YOU!
ማሻአላህ ይህ የፒያሳ ባለቤት በማንነቱ ሁሌም ሰው ላይ የማይኮራ ይህው እራሱ ያሰተናግዳል በምግብ ቤቱም ጥሩ ምሰተንግዶ ያለው የፒያሳ ባለቤት መቼም የማይቀየር ነግ ሰው የዋህ ነው በጣም ሸብርቆ በባህልና የሃገሩን ባህል የጠበቀ ፒያሳ ሳውቀው ለሃያአራት አመት ሳውቀው ሁሌም ደሰተኛ ነን ሸብርቆ ይገኛል በአትላንታ በሙዚቃውና በሁሉ ነገሩ እሰከመሰተንግዶው ይቀበላችሁዋል በርታ እንላለን
የሻገተ እንጀራ አሽጎ እንደሚሰጥ ነዉ የማውቀዉ
Besmam
የሚሳም ተራራ የመጨረሻ ገፅን ስዘጋ ይህን ቃለ መጠይቅ ፈልጌ አየውት ለመፅሃፍ ጥሩ ማብራርያ ነው የሆነኝ ። ጥሩ መፅሃፍ ግሩም ቃለ መጠይቅ
My Queen
ቀጣይ ክፍል
I appreciate both of you
እኔ ግን ከ ፍቅረማርቅስ ጋር ብዙ አልስማማም በግልፅ እርዱኝ ብሎ ካልጠየቀ እንዴት ሰው ገምቶ ሊረዳው ይችላል? አሜሪካ እና አውሮፖ የ ኦፖርቹኒቲ አገሮች ናቸው በ እያንዳንዱ ሰው ሂዎት የ ኑሮ ውጣ ውረድ አለው ስለዚህ ሁሉም ሰው ያንን ውጣ ውረድ ያልፋል እንዴት ነው ያንን ችግራችንን የምንወጣበት መንገድ እንዴት ነው ነው ዋናው ጥያቄ?
I don’t know what word can express my feelings for your amazing works. But congratulations 🎉🎉❤even after all this hard time. Never give up and you are so human. Hope to see you with more works.
Wow!welcome again the legend FikreMariam . You are a person who is very realistic and I met you inkeyafer Hammer for a short period. You are always with me and I love a mountain due to Buska . I also saw that feeling in Fujji mountain in japan too.
ጠያቂዋ አጠያየቅሽ ደስ ይላል!
ዘግይቼ ባየውም ስላላመለጠኝ አጅግ ተደስቼ አደመጥኩት። ስመ መልካሙን ደራሲ ምሁር ኢትዮጰያ ወልዳ የሳመችው ቁምነገረኛ ልጇን ሁሉም ይስማው ሁሉም ያደምጠወ። ጠያቂዋ ጋዜጠኛም አድማጭን የሚያስተምር ጥያቄዎችሽ አስደሳችና ከግብረገብ ጋር ወደር የለሽም። ተባረኪ!!
ይህ ኋላ ሰቆቃና ልቅሶ መነሻው ምንድን ነው ብላችሁ ታውቃላችሁ? ጋዜጠኛው ደረጀም ቢሆን መጽሐፎቹን አንብቦ ያቀርባል እንጂ መነሻውና መዳረሻውን። ለምን? አይመረምርም። መልሱ ከኢሕአፓ የጋራ አመራር የሚመነጭ መሆኑን ማን በነገራችሁ ።
ጋዜጠኛዋን ልናደንቃት ይገባል ይህን አስተማሪ ፕሮግራም ስላቀረበችልን።
ምርጥ ሰው
ጋዜጠኛዋ leading questions ነው የምትጠይቂው። ጥያቄሽ ውስጥ እንዲመልስልሽ የምትፈልጊውን መልስ አብረሽ ትሰጪዋለሽ። ይሄ የጋዜጠኝነት መርህ አይደለም። የሚሳም ተራራ አለ? ብለሽ የጠየቅሽው ጥያቄ በጣም አስቂኝ ነው። ፍቅረማርቅስን የሚያህል ደራሲ እንደዚህ አይነት ቀሽም ጥያቄ መጠየቅሽ ሊያሳፍርሽ ይገባል። የሚሳም ተራራ የሚለው ርእስ metaphorical representation እንዳለው ለማንም ግልፅ ነው። በአጠቃላይ ለቃለ መጠየቁ ጋሽ ፍቅረማርቆስን በሚመጥን መልኩ በቂ ዝግጅት አላደርግሽም። ጊዜውን እጅግ በወረዱ ጥያቄዎች አባክነሽዋል። ከመፅሀፉ ላይ በርካታ ጥያቄ የሚያስነሱ እምቅ ሀሳቦችን አብላልተሽ መጠየቅ ትችይ ነበር። መጨረሻ ላይ ብቻ ሀመር አላገባህም ወይ ብለሽ አንዲት ወሳኝ ጥያቄ አንስተሻል።
min sera endasebu akalehu rasachew hon bilew chigir fetrew min drama liseru endasebu gebtognal atlfa wendme manm chigir lederesebet aznalehu gn sew serash chigir sitebsegn nure lemn lefetarih tamgn honk tebye new lela sera eskahun yederesebgn anso new kuslen shefgne kuch slalku new mnm endalhonku yetesemachew esu yfaredegn
Love and respect 🙏🙏👌
ፍቅረ አንኩዋን ደስ አለህ!!!!
ድንቅ ታሪክ ነው ፣ይህ ታሪክ በፊልም መሰራት አለበት ለሌሎች ማስተማሪ ይሆናል።
Egnam enamesegnalen
I feel heartbroken when kind and humble people like Fikremarkos are hearted by other cruel people.
አንተ ጊዜ የከዳህ የወያኔ አለቅላቂ ኢትዮጵያ ከስረህ አሜሪካን ታለቀልቃለህ...
America kebad hager nw. Wanaw mecheresha telweto megegnetu nw
ሀበሻ ተሰደህ አያግኝህ፣ ቸግሮህ አያግኝህ የ ባሰ ስሜትህን ይሰባብረዋል
በ ዉጪዉ አለም በ ስደት ዋና moral የሚነኩት የ ሀገራቹ ሰዉ ነዉ። b bezu menged y sew semet yeminekt habesha nachew. I know it and I am the victim too, አሜሪካም እንደዛ ቸግሯቹ ሀበሻ እንዳያገኛቹ የ በለጠ ትታመማላቹ the way they treat you is painful and uncivilized. Lek enesu techegerew endmayaku aderegw nw mimetsadkut so don’t ask habesha for help!! በ ምትሰሩት ስራ ሊንቃቹ ሚፈልገዉም ሀበሻ ነዉ።
It is painful.
ይብላኝ ለመሠለች።
Jegina!!!
Adonay please help our eri community also it can be helpful even if u make it by tigrigna it can be helpful in your youtube plz if u make it tigrigna version
መፀሀፎችህን አንብቢያለው የሚሳም ተራራንም ጨምሮ የ ህይወት ውጣ ውረድን ድራማዊ በሚመስል መልኩ አሳይተሀናል በጣም ግን የተመቸኝ እንደ ማህበረሰብ የገጠመንን ብልሽት በአግባቡ አስቀምጠሀዋል በጣም እርግጠኛ ነኝ ሆም ለስ ሆነህ ፎቶ ሲያነሱህ የነበሩ ሰወች ዛሬ ያለህበትን ያያሉ የራሳቸውን ውሳኔ ይወስሉ ወይ ትክክል ነበርን ብለው አሊያም ተፀፅተው በሀሪያቸውን ያርቁ ይሆናል፡፡ በስተ መመጨረሻ እንደ ማህበረሰብ ( ከተሜው ) ያለብንን የማህበረሰብ ብልሽት ካላረምን እንደ ሞንጎል ህዝቦች አለም የምትረሳን ይመስለኛል፡፡ መፀሐፍህ ግን ተመችቶኛል አላቃ
እጅግ የማደንቀው ደራሲ ዕእድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንድ ጊዜ አዲስ አበባ 22 አካባቢ 1998 ፊርማ ፈርሞልኛል እስካሁንም አስቀምጬዎለው አከብርሓለው ኑርልን ❤❤❤
ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነሽ ሴቷአ በጣም አድናቂሽ ነኝ
እግዚአብሔር ያሳድጋት
አሜሪካ ሆምለስ ከነበረ ሲጀመር ታዋቂ ሰው አልነበረም ማለት ነው:: ሴኩሪቲም ታክሲም መስራት ይችል ነበር የምን ሆምልስ ነው:: ሰው ራሱን መጣል የለበትም
It's better to know his background in a well and detail. Don't begin to read a book from the middle
የኢትዮጵያ ነገር እንደዚህ ሆኖ ቀረ በየዘመኑ ይሄን መከራ የሚያሳልፊ ኢትዮጵያ አሁንም በዚህ ዘመን ይሄን አሰቃቂ የጨካኞች መከራ የሚያሳልፊ ኢትዮጵያ አሉ መቼ ይሆን ከዚህ አዙሪት የምንወጣው?
ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን አባጣ ጎርባጣ ሜዳ ገደሉን ማየት ይሻለኛል ኃይልን ከየትአገኝሁ ለካስ ኤልሻዳዩ አግዞኝ ቆሚያለሁ።
sixteen
ድምፁ,በምንም,አይሰማም,
Woy Gud! Gash Fikremarkos! I am so happy to see your journey turning where you are today! You are such an amazing, humble, and kind person! May God bless you with more success 🙏
"እንደ አለመታደል ሆኖ አብዛኛዎቻችን ጥሩ ሰዎች አይደለንም ግን ጥሩ ሰዉ መሆን እንችላለን "
Habesha sew miredaw eredahu belo lemtayet nw
Both of you deserve recognition of excellence.
አበሾችን በትክክል ገልፀሀቸዋል በጣም ልክ ነህ ሰዉ ባንድ ወቅት ስለተቸገሩ ገንዘብ ስለሌላቸዉ መጠለያ ስላጡ መናቅ ማዋድ ፊት አዙሮ መሄድ መጥፎ እና ክፉ መገለጫችን ነዉ
Specially here in American
አበሻ ለሌላው ግልፅ ሆኖ መቅረብ ሞት መስሎ ይታየዋል ድክመቱን እጅግ ይደብቃል ሰው መናቅ ከቀረቡት በሁዋላ ግን ልቡ እየተፈታ ይሄዳል ይህ ምሁራኑ ጋ በጣም ይበዛል ለውይይት አይመቹም በትንሹ አኩርፈው ይሸሻሉእንደማህበረሰብ አሳዛኝ ነው
አበሻ ለሌላው ግልፅ ሆኖ መቅረብ ሞት መስሎ ይታየዋል ድክመቱን እጅግ ይደብቃል ሰው ይንቃሉ ይህ ምሁራኑ ጋ በጣም ይበዛል ለውይይት አይመቹም በትንሹ አኩርፈው ከስብሰባ ይሸሻሉ እንደማህበረሰብ ያሳዝናል