Bekimos Media በኪሞስ ሚዲያ
Bekimos Media በኪሞስ ሚዲያ
  • 58
  • 61 093

Video

dr dagnachew ፈረንጅ ለምሳሌ ጠገበ የሚል ቃል የላቸውም, ,,,
zhlédnutí 263Před 28 dny
#dagnachew#philosophy#podcast czcams.com/video/rhuvO1WPtHM/video.html በትራንድ ራስል ትልቅ ማቲማቲሺያን ና ፈላስፋ ነው ።የሚዎዳትን ልጅ ለማግኘት ሪኸርስ(ልምምድ) ያደርግ ነበር ።እሧን ለማግኘት ይጨነቅ ነበር ። እንደ አማልክቱ ለመሆን አትሞክር ,,,,, ፈረንጅ ለምሳሌ ጠገበ የሚል ቃል የላቸውም, ,,, ጥጋብን ማሸነፍ ከባድ ነው ። ከቆንጆ ሴት ጋር ተቀምጦ ስለሞራሊቲ የሚያስብ አለዎይ?
አዝማሪ
zhlédnutí 40Před měsícem
#azmari#girumtebeje#sheger czcams.com/video/glgHBgivq8s/video.html
የገጣሚውን አይን ለመዋስ ሞክር
zhlédnutí 118Před měsícem
#dagnachewassefa#ዳኛቸው አሰፋ#gebrekirstos czcams.com/video/9PlTnCTZRs4/video.html ገበረ ክርስቶ ደስታ እድገቱ ና የትምህርት background እውነት የስእል ስራውን ያስቻለው የውጭ ጉዞው ነው ወይ ኢትዮጵያም በነበረ ጊዜ ነው መሰረቱን ያገኘው? ገብረክርስቶስ ደስታ የደግነት ማንነቱን ያገኘው ወይም የሂዎት ዘይቤ ያረገው ለምፅ ከያዘው በኋላ ነው ይህ ህመሙ በስራዎቹም ላይ ተንፀባርቋል የሚል አስተያየት ያላቸው ሰዎች አሉ በዚህ ላይ ዳኛቸው አሰፋ ተሀዝቦቱን ያጋራናል።በሌላ በኩል ደግሞ ከግጥም ስራዎቹ ና ከስእል ስራው በትኛው ነው መጠራት ያለበት ብለው ሀሳብ የገባቸው አሉ እና ይሄን...
ከውሸት ጋር ተደራድሮ የእውነት ቤት አይሰራም! !!!አርበኛ ዘመነ ካሴ
zhlédnutí 44Před 2 měsíci
ከውሸት ጋር ተደራድሮ የእውነት ቤት አይሰራም! !!!አርበኛ ዘመነ ካሴ
ዘላለማዊነት ውስጥ ጊዜ የሚባል ነገር የለም ።fasil and nati
zhlédnutí 53Před 2 měsíci
czcams.com/video/on3tlNjVh4w/video.html
ቴዎድሮስ ገብሬ
zhlédnutí 78Před 3 měsíci
#podcast#tewodrosgebre#art czcams.com/video/FATLRZXJZc0/video.html
የፕሌቶ ሀሳብ ደስ ይላል ግን በገሀዱ አለም አይሰራም።
zhlédnutí 77Před 3 měsíci
#podcast#YONASzewde#philosophy czcams.com/video/y4E9D939rLk/video.html ፍልስፍና የማይታኸክ የማይላመጥ ግን ደስ የሚል ነው።
ዩፍታሄ በአለማየሁ
zhlédnutí 74Před 3 měsíci
#podcast#alemayehu#yuftaha
ቡርሀን አልኬንዲ የምስራቁ አለም የፍልስፍና አባት ነው።
zhlédnutí 188Před 4 měsíci
#podcast#burhan#alkindi czcams.com/video/12FAwKmq8MU/video.html ስለምስራቁ አለም ፈላስፋ አልኬንዲ ና አስትሮሎጂ ስለ ጥንቆላ ,,,የምስራቁ አለም ቀደም ብሎ የሚታወቀው በስነ ግጥም ዘርፍ ነበር ።እነ አልኬንዲ ግን የምክንያታዊ አስተሳሰብ አራማጅ ነበር።ከአልኬንዲ በኋላ የመጡ ፈላስፎች አሉ አልፋራቢ,ኢቡሴና ,,,የሱ ፍሬዎ ናቸው።
ዳኛቸው ና ቡርሀን እኛ የተጎዳነው ራሳችንን ባለማጥናታችን ነው
zhlédnutí 179Před 4 měsíci
#podcast#dagnachewasefa#burhanpur ዩኒቨርሳሊዝምን ሥናስብ ከቻይናና ከህንድ ነው መነሣት ያለብን ከአንዲት ማእከል ወይም ከአንዲት ግዛት መነሣት ሥህተት ነው። ምእራብ ምስራቅ ስንል ጂኦግራፊ ሣይሆን አሥተሳሠብ ነው። የምእራቡ አሰተሳሰብ የፍልስፍናን ተፈጥሮ ጎድቶታል ምክንያቱም ለሁሉም እውቅና የማይሠጥ በመሆኑ ነው። ፍልስፍናን ማን ጀመረው ወይም ማን ከማን ቀዳ የሚለው አሥተሣሰብ የፍልስፍናን ክብር ያጎድላል።
ዳኛቸው አሰፋና ቡርሀን አዲስ የምእራብ ምስራቅ የሚባለው ጅኦግራፊ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው።
zhlédnutí 416Před 4 měsíci
#dagnachewasefa#burhanaddis#philosophyofscience czcams.com/video/pkq9h8GJN3o/video.html የምስራቅ አለም ፍልስፍና ና የምእራብ አለም ፍልስፍና መካከል ስላለው አንድነት ና ልዩነት በጥልቀት ቀርቧል ።
ስብሀት ገብረእግዚአብሄር ጓደኛዬ ነው። Artist tibebe terffa ጥበበ ተረፋ
zhlédnutí 898Před 4 měsíci
#tibebeterffa#podcast#paintings czcams.com/video/Yv9HZ0sVAiw/video.html www.tiktok.com/@bekimos19 ስለስእል ስራዎቹ ፍልስፍና,,,,,,, ስለ ኑሮ ውጣ ውረድ ስለምኞቱ ስለ ደራሲ ጓደኞቹ አብሮነት ሰለ ሀሳብ መለዋወጥ,,,,ስለ ባህላዊ ማንነት, ,,,,,,,ስለ ጤና ,,,,ስእል ተሰርቶ ኑሮን ማሸነፍ ይቻላል ወይ?
feminism ስለሴቶች,,አለማየሁ ገላጋይ
zhlédnutí 73Před 5 měsíci
#bekimospodcast#alemayehugelagay#feminism czcams.com/video/kZcFkykKFh0/video.html ሴቶች ወንዳዊ በሆነ ስራአት ውስጥ የህይዎት ተሳትፏቸው ምን እንደሚመስል, ,,ከባለ ብዙ መልኩ የሂዎት ተሳትፏቸው የሚያገኙት ሽልማት የስም: የማእረግ:የቁሳቁስ ወዘተ እያነሳ ይዳስሳል www.tiktok.com/@bekimos19
yonas admasu ዮናስ አድማሱ,,,,,,ዘመናዊ የለውጥ አቀንቃኝ ጻህፍት ከአድማጭ ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት መልስ::
zhlédnutí 82Před 5 měsíci
yonas admasu ዮናስ አድማሱ,,,,,,ዘመናዊ የለውጥ አቀንቃኝ ጻህፍት ከአድማጭ ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት መልስ::
አርበኛ ዘመነ ካሴ አስደማሚና ታሪካዊ ንግግር
zhlédnutí 249Před 5 měsíci
አርበኛ ዘመነ ካሴ አስደማሚና ታሪካዊ ንግግር
ጠባችን ከአብይ ጨፍ-ጫፊ ስርአት እንጅ ከመከላከያ ጋር አይደለም!!!ምሬ ወዳጆ
zhlédnutí 2KPřed rokem
ጠባችን ከአብይ ጨፍ-ጫፊ ስርአት እንጅ ከመከላከያ ጋር አይደለም!!!ምሬ ወዳጆ
የአበርብር የልጅነት ትዝታም ወደ መቃብር ይወርዳል በጤዛ ፊልም.....ሚኒሊክ መርእድ
zhlédnutí 130Před rokem
የአበርብር የልጅነት ትዝታም ወደ መቃብር ይወርዳል በጤዛ ፊልም.....ሚኒሊክ መርእድ
ዳኛቸው assefa ሀሳብ /ታሪክ አና ሞራሊቲ/ if you want to be good do good/
zhlédnutí 2,2KPřed rokem
ዳኛቸው assefa ሀሳብ /ታሪክ አና ሞራሊቲ/ if you want to be good do good/
ይልማ ሀይሉ/ይህ መንግስት ወንጀለኛ ስለሆነ መውረድ ነው ያለበት !!!
zhlédnutí 75Před rokem
ይልማ ሀይሉ/ይህ መንግስት ወንጀለኛ ስለሆነ መውረድ ነው ያለበት !!!
በሀዋሳ ከተማ የተጠለፈችው ልጅ በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው? ??እጮኛዋ ምን ይላል?
zhlédnutí 323Před rokem
በሀዋሳ ከተማ የተጠለፈችው ልጅ በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው? ??እጮኛዋ ምን ይላል?
ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ tigirtu መኖራችን እንደወንጀል ተቆጥሯል! ! ቡና እንኳን መጠጣት አልተቻለም።አሜሪካ
zhlédnutí 4,4KPřed rokem
ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ tigirtu መኖራችን እንደወንጀል ተቆጥሯል! ! ቡና እንኳን መጠጣት አልተቻለም።አሜሪካ
መምህር ታዬ ቦጋለ.....ለደረስንበት ምስቅልቅል ምን እንርግ??አሜሪካ
zhlédnutí 1,7KPřed rokem
መምህር ታዬ ቦጋለ.....ለደረስንበት ምስቅልቅል ምን እንርግ??አሜሪካ
ታምራት ነገራtamirat negera አሁን ካለንበት ችግር መዳኛችን ምንድነው ? አሜሪካ ካቀረበው፡፡
zhlédnutí 1,8KPřed rokem
ታምራት ነገራtamirat negera አሁን ካለንበት ችግር መዳኛችን ምንድነው ? አሜሪካ ካቀረበው፡፡
አለማዬሁ ገላጋይ ቢነበቡ ብዬ የማስባቸው መፃህፍት::
zhlédnutí 665Před rokem
አለማዬሁ ገላጋይ ቢነበቡ ብዬ የማስባቸው መፃህፍት::
ጌታሁን ሄራሞ እና እንዳልክ ቀለማት በሰው ልጅ ህይዎት ውስጥ ያላቸው ስልጣን::
zhlédnutí 279Před rokem
ጌታሁን ሄራሞ እና እንዳልክ ቀለማት በሰው ልጅ ህይዎት ውስጥ ያላቸው ስልጣን::
የሰር አይዛክ ኒውተን አጭር ታሪክ
zhlédnutí 1,2KPřed rokem
የሰር አይዛክ ኒውተን አጭር ታሪክ
የኢትዮጵያ አራት መሪዎች ከኮከባቸው አንፃር ሊመርጡ የሚችላቸው ሙዚቃዎች ::
zhlédnutí 197Před rokem
የኢትዮጵያ አራት መሪዎች ከኮከባቸው አንፃር ሊመርጡ የሚችላቸው ሙዚቃዎች ::
ዝም ብዬ ሳዬው የሚያስቀኝ መፅኀፍ አለ !!! አለማየሁ ገላጋይ
zhlédnutí 701Před rokem
ዝም ብዬ ሳዬው የሚያስቀኝ መፅኀፍ አለ !!! አለማየሁ ገላጋይ

Komentáře

  • @melkara1275
    @melkara1275 Před 27 dny

    ምርጥ ነው በርቱ😂

  • @habtamuarage8644
    @habtamuarage8644 Před 28 dny

    It is the best philosophical discussion ❤

  • @TadeseArgaw
    @TadeseArgaw Před 28 dny

  • @user-fz6on4yn1t
    @user-fz6on4yn1t Před 28 dny

    አቦ ተባረኩ ምርጥ ዝግጅት ነው...

  • @birukmesfin5272
    @birukmesfin5272 Před 2 měsíci

    this is one of the best discussion i have ever heard of

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 Před 3 měsíci

    Love this amazing

  • @nugusebelay9596
    @nugusebelay9596 Před 3 měsíci

    😮😮😮😮

  • @AmelllAmelll-ok1zv
    @AmelllAmelll-ok1zv Před 4 měsíci

  • @melkara1275
    @melkara1275 Před 4 měsíci

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 Před 4 měsíci

    ጥሩነቱ እራሱ ውስብስበነቱን አውቆታል እራሱን በራሱ የሚጋጭ ነው። በትክክል ውዥንብር ነው። ጀርመኖቹ በርላይ በሰራው ነገር ያሁሉ ነገር መሆኑ ልካ አደለም ይላል በሌላ በኩል ከቆፈኑ እንዲላቀቅ እንደዛ መሆን አለበት ይላል። ኢትዮጵያዊ ከዛፍ ጋር ጸብ የለውም ። አንተ መጀመሪያ ከሃሳብህ እና ከራስህ ጋር ታረቅ ። ህዝብ ማንም ተሸክሞ የሚያመጣውን ሁሉ መቀበል የለበትም መምረጥ አለበት። ከባህሉ ከሃይማኖቱም ጋር የማይጋጨውን መምረጥ አለበት።

  • @kbb7400
    @kbb7400 Před 5 měsíci

    በጣም ደሰ ይላል🙏🏾💚💛❤️

  • @user-om8cf6ji7l
    @user-om8cf6ji7l Před 5 měsíci

    ስወድህ

  • @user-xo7wy8os3s
    @user-xo7wy8os3s Před 7 měsíci

    የአባቴ ሀገር ምንጃር

  • @eplov101
    @eplov101 Před 8 měsíci

    እቴ አገርሽ የ ነው ሸዋ ...ሸገር ...ነው

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh Před 8 měsíci

    Talkative bategeba

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh Před 8 měsíci

    Andual talkative bategeba?

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 8 měsíci

    ሀገራችንን ሰላም ይርግልን

  • @abdulrahmanseid9279
    @abdulrahmanseid9279 Před 10 měsíci

    ከጀርባ ያለው ማጀቢያ በጣም ይረብሻል

  • @ZebibaLalisa
    @ZebibaLalisa Před 10 měsíci

    🙏🙏

  • @ketselawondimu3910
    @ketselawondimu3910 Před rokem

    Berta

  • @abel1579
    @abel1579 Před rokem

    Thank you bokimos media for this amazing conversation.

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n Před rokem

    ወላዋይ ጠንቋይ ከኢሳያስ ጋር የትግራይ ቅዱስ ቦታ ደፍራችሁ Devils

  • @yarosteklie2760
    @yarosteklie2760 Před rokem

    የተግራይ ህዝብ እንደ ታዝማንያ እናጠፈዋለን የቀረውም ለሽንኩርት መክተፊያ ሰባራቢላዋ ብቻ መያዝ አለበት እያለ ሲሰብክ የነበረ የፖለቲካ ነጋዴ ነው አሁን አማራ አማራ እያለ የሚናዘዘው ለአማራ ህዝብ አዝኖ ሳይሆን ሲመኘው የነበረ ሰልጣን ስለ አጣ ነው

  • @user-fp2gr5xz4f
    @user-fp2gr5xz4f Před rokem

    🎉ሰማይና ምድር እንኳን ይተባበራችሗል

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Před rokem

    ዕውነቱን እየተናገርክ ነው ያለኸው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @hundeelias3170
    @hundeelias3170 Před rokem

    Resa neh! Your thinking goes behind the 16th century.

  • @rona7755
    @rona7755 Před rokem

    ትግሬ ናቹ እያላቹ ስንት የትግራይ ሰው ገደላቹ ?በተለይ አንተ ጥላቻ እና ውሸት እየሰበክ ንጹሀን እንዲገደሉ አድርጋሀል። አሁንም የተጋነኑ ቃላቶች እየመረጥክ ህዝቡን ስሜት ውስጥ እየጎተትክ እየከተትከው ነው። የአማራ ህዝብ ከሌላ ህዝብ ጋር እንዲጣላ እያደረግክ ነው።

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n Před rokem

    ተመስገን እንኳን ፈረስን 🙏

  • @nasdon4834
    @nasdon4834 Před rokem

    ሽንታም ኦነግ አማራ የራሱን ሀገር መስርቶ በሰላም ይኖራል

    • @JesikaFischer-ip4nr
      @JesikaFischer-ip4nr Před rokem

      Stupid amera ethiopiawi newi. Amahara malet zegnet malet New, ye amaha Hagen ethiopia nat.

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n Před rokem

    ነፍጠኛ ያለህ አማራጭ መገዛት ብቻ

    • @user-el3iv1eu3b
      @user-el3iv1eu3b Před rokem

      Kkkkk ባዶ ጭንቅላት ሲኖርህ ከዚህ ውጭ አታስብም ነፃ ህዝብ ግን ለነፃነቱ ይታገላል ok

    • @user-fq8xs7pj7n
      @user-fq8xs7pj7n Před rokem

      @@user-el3iv1eu3b አምኀራ ነፃ ምግብ ብቻ ነው የሚፈልገው 😆

  • @girmataffesse3986
    @girmataffesse3986 Před rokem

    I agree with you when you pointed out TPLF and OLF as the main instigators to destroy Ethiopia.

  • @girmataffesse3986
    @girmataffesse3986 Před rokem

    It is all about you ……..

  • @leechiro4409
    @leechiro4409 Před rokem

    You guys are the biggest problem so, we don’t need you stay where you are please don’t come back to Ethiopia. Amhara did nothing for Ethiopia for 3000 years they just made us suffer and poorer they did not change anything.

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n Před rokem

    ቅማንት, ጉጂ ማነው ከእረኝነት ጠርቶህ አሜሪካ ያመጣህ አርጎባው??😂

  • @hannatamrat9781
    @hannatamrat9781 Před rokem

    ሟርተኛ ኢትዬዽያን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ወሬ ብቻ

  • @haleelaaroorroo5998

    With illusion ! What a Trojan horse has been living in this world ! Cal jedhee bukeessuun fala hin ta'u ! Rehearsing "Ethiopia" a number of times with conspiracy with no substantiated solution ! Be organized at both individual group level and suggest your solution that emitting xxxxx. Kun dhalachuu isaa beekaa ?

  • @Hijjra
    @Hijjra Před rokem

    Hi is philosopher

  • @melkara1275
    @melkara1275 Před rokem

    Newton ∞

  • @TadeseArgaw
    @TadeseArgaw Před rokem

    በርታ

  • @menzmenze9445
    @menzmenze9445 Před rokem

    ሄወቴ ዘሮቸ ጀግናዉ ሚጃሬ እልልልልልልልልልል እፈር ልብላ ዘሮቸ ይመቻችሁ ሸዋ የሁሉ ተቀባይ የጥጋብ አገረ የእምየ ሚኒሊክ አገረ ሸዋ አገረ ሸዋ ሸዋ ሸዋ ሰሜን ሸዋአገሬ

  • @amanya5168
    @amanya5168 Před rokem

    Zar new ende

  • @ZemeraRadio
    @ZemeraRadio Před rokem

    Betam Astemari newe

  • @chagnimediaoffical
    @chagnimediaoffical Před rokem

    ምርጥ መሰናዶ ! ይቀጥል በኪኮሞሶች!

  • @alazargezaheghn2255

    አሌክስ የሰፈሬ ልጅ ለዛውም የ4 kilo

  • @user-mf8tg7ju1e
    @user-mf8tg7ju1e Před rokem

    i thank you a lot Alex bro, you can articulate my idea in a great way.

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919 Před rokem

    ወይኔምንአይነትጭፈራነውየምጃርነውሲገርም

  • @wendesolomon3936
    @wendesolomon3936 Před rokem

    mejarigna Adelm Addis Abeba Americam bezefen Akuri yebahal zefen new

  • @brooktekuam9333
    @brooktekuam9333 Před rokem

    Ere alexen agenagnugni....

  • @RitaAmanuel-sd7ff
    @RitaAmanuel-sd7ff Před rokem

    best our philospher burehan addis