![Mor Media ሞር ሜዲያ](/img/default-banner.jpg)
- 408
- 9 909 392
Mor Media ሞር ሜዲያ
Registrace 28. 04. 2016
Music is My Life and The Liyrics Are my Story...
Zemafiker@gmail.com
#zemafiker #mormedia
#ሞርሜዲያ
Zemafiker@gmail.com
#zemafiker #mormedia
#ሞርሜዲያ
Tesfahun Kebede #ሳቅም ለቅሶም ተከልክዬ.. ተስፋሁን ከበደ #ፍራሽ_አዳሽ #ግጥም #tesfahun kebede
መኖርም ካስፈራ፤ መሞትም ካስፈራ
ምን ተዘርቶ ምን አፈራ፤
አኗኗር ከከፋ አሟሟት ከከፋ
ምን ተገኝቶ ምን ሊጠፋ፡
ኖርኩኝ በመከራ አማኝ ሳልሆን እየታገልኩኝ ከተራራ
ሞትኩኝ በጭካኔ ባመንኩት ሰው ተገፍቼ በኩነኔ፤
የወግ ቀብር እንደ ቅንጦት፤ ነፍስ ረክሶ ክፋት ውጦት
ልማድ ሆኖ የሩህ እጦት፤
አልቃሽ በዛ ካንገት በላይ አንገት ደፍቶ፤
ድግስ ሲሆን እዝነት ጠፍቶ፤
መኖር እንኳን ምን ባያምር በዕድሜ ልክ፤
የሞት ፅዋ ልቀበልው በሃዘን መልክ፤
ሳቅም ለቅሶ ተነፍጌ እንደዳከርኩ አፈግፍጌ፤
ልሙት ባልኩኝ በሰው ክብር
ባልኖር እንኳን በሰው ግብር፤
ቀባሪ ይቅር፤ አዛኝ ይቅር፤ ፍታት ይቅር
እንዴት ሆኖ እንደ ምንም ጋቢ ኩታ
በሰው መዳፍ ተቋጭቼ ተቀጭቼ የምቋጠር
እንደ ቀላል እንደ ምንም አሃዝ ሆኜ የምቆጠር፤
እንዴት?
ሰው ነኝ'ኮ የእግዚአብሔር ፍጡር።
ምን ተዘርቶ ምን አፈራ፤
አኗኗር ከከፋ አሟሟት ከከፋ
ምን ተገኝቶ ምን ሊጠፋ፡
ኖርኩኝ በመከራ አማኝ ሳልሆን እየታገልኩኝ ከተራራ
ሞትኩኝ በጭካኔ ባመንኩት ሰው ተገፍቼ በኩነኔ፤
የወግ ቀብር እንደ ቅንጦት፤ ነፍስ ረክሶ ክፋት ውጦት
ልማድ ሆኖ የሩህ እጦት፤
አልቃሽ በዛ ካንገት በላይ አንገት ደፍቶ፤
ድግስ ሲሆን እዝነት ጠፍቶ፤
መኖር እንኳን ምን ባያምር በዕድሜ ልክ፤
የሞት ፅዋ ልቀበልው በሃዘን መልክ፤
ሳቅም ለቅሶ ተነፍጌ እንደዳከርኩ አፈግፍጌ፤
ልሙት ባልኩኝ በሰው ክብር
ባልኖር እንኳን በሰው ግብር፤
ቀባሪ ይቅር፤ አዛኝ ይቅር፤ ፍታት ይቅር
እንዴት ሆኖ እንደ ምንም ጋቢ ኩታ
በሰው መዳፍ ተቋጭቼ ተቀጭቼ የምቋጠር
እንደ ቀላል እንደ ምንም አሃዝ ሆኜ የምቆጠር፤
እንዴት?
ሰው ነኝ'ኮ የእግዚአብሔር ፍጡር።
zhlédnutí: 216
Video
(Sergualem Tegegn_የድምጻዊ ሰርጉዓለም ተገኝ_የመጀመሪያ አልበም_(ሙሉ ስራ
zhlédnutí 29KPřed 5 lety
(Sergualem Tegegn_የድምጻዊ ሰርጉዓለም ተገኝ_የመጀመሪያ አልበም_(ሙሉ ስራ
አክሊሉ ሥዩም ከሮሃ ባንድ ጋር ቁ ፬ [ Aklilu Seyoum_with Roha Band ] VOL4
zhlédnutí 17KPřed 5 lety
አክሊሉ ሥዩም ከሮሃ ባንድ ጋር ቁ ፬ [ Aklilu Seyoum_with Roha Band ] VOL4
Any one here 2024 ❤❤❤
በጣም ምወዳትን ጓደኛዬን ይስታውሰኛል
በጣም ምወዳትን ጓደኛዬን ይስታውሰኛል
❤❤❤❤🎶🔚በጣም ነው የምወደዉ
Yihen film zare new yayewut leka film diro kere
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
Godengaye hawasa😢😢😢ine 😢bishoftu ye 6 amet godenyye😢😢😢😢
ማልቀስ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤
የባህሉ አምባሳደር
ዋው
Wow music 🎉🎉
ሰላምየ የኔ ትዝታ❤ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሽማ በነጠላ አይቀርም ።የበሰለ ግጥምና ዜማ ደራሲዎችን ፈልገሽ በጥሩ አልበም እንደማይሽ ተስፋ አረጋለሁ/ከድሮ አብሮአደግሽ/
ድንቅ
YE LEMLEM DEMESE AREF NEW BETAM MERET COMBINATION
በተመስጦ እልም የሚያደርግ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ ትዝታ ብቻ
ቆየት ባለ አንድ አጋጣሚ በኢትዮጵያ አየር ሀይል አንቶኖቭ የጭነት አውሮፕላን ተሳፍሬ ጎዴ ከተማን ለአንድ ቀን ምሽት የማየት እድል አጋጥሞኝ ነበረ ………..አመሻሹን አብረውኝ ከነበሩት ጋር ከተማ ውስጥ በተዘዋወርንባቸው የንግድ እና የመዝናኛ ቦታዎች በአብዛናዎቹ ይህ የጋሽ ይስሀቅ ባንጃው ኢንስትሩመንታል ሙዚቃ የካሴት ማጫወቻ በጣም ይሰማ ነበረ ……….እና ይህ ስራ እና ጎዴ ከተማ እኔ ላይ ተጣምረው ምንጊዜም በማንኛውም ቦታ ይህን ስራ ሳደምጥ ጎዴ ከተማ በዓይኔ ትሄዳለች........
ይህ ሙዚቃ ለጋደኛዬ እህቴ ያምላክስራ❤
FUll Albem?
ይድረስ ለምወዳት ጎደኛኤ በማይሆን ነገር ተለያየን የኔ ውድ ጎደኛ ኤ ፍሬ። ሳያት፡ደምሴ ትልቅ ትምርት ሰተሽኛአል አመሰግናለው
1985 yehe cassette nebergen
😊
Migerm dimtsi kemigrm gitim
download
አስቱዬ ስወዳት አይ ድምፅ !! ❣️❣️🥰
26:43
ተፈራ ካሳ ድምፀ ለስላሳ ይባል ነበር በደጉ ዘመን! ያን እጅግ መልካም ጊዜ እንዳይ የፈቀደልኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው! በንጉሱም ሆነ በደርግ ጊዜ ዘረኝነት የለ ጥላቻ የለ፣ መዝናናትና ፍቅር ብቻ!*ያን ድንቅ ጊዜ ፈጣሪ ይመልስልን!!
her voice#1
ለውድ ውንድሜ መታሰቢያ ይሁንልኝ ሁፍ 😭😭😭😭😭😭😌😌😌😭
Rihuye hulem tenafikegnialesh ayate wellahi selanchi salaseb mewal alchalkum yet nesh nafkeshignial
😢😢😭😔😥😥👭💔💔💔
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Edalkye edyew betam nw emwdeh wedmy dero jemro nw emadamteh abaty temchgnale edmye ena tyena yesteh ❤❤❤
የኔ እናት ናፍቀሽኛል ፈጣሪ ምናለ ለአንድ ቀን ቢሐልስሽ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለምርጥ ጓድኝአ ዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤respect
Diatonic scale Abbisinia
ጋሻው አደል አየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤Fewaz Salah love this song
0:35 0:37 ዳዊት ጽጌ እባክህን በዚህ ሙዚቃ ትጠበቃለህ
Ameseginalehu bizu amet felige yatahut kaset new sirakn yastawsegnal
ምርጥ የባህል ዘፈነቅ
Wowww
❤❤❤❤❤❤❤❤
L❤L😢😢😢
ይሄ ግን እንደ ዘፈን አይቆጠርም. ጥልዬ, ሁሌም እናስታውስሃለን😭🙏
ያ ድንቅ ዘመን
❤🎉Haylu. Fernsay. L. Jalmeda. 6. Kilo.
yh zefen mastaweshanetu belijinete bemot letelyechgn enatena tesedje latahuat ehte yhunlgn😢😢