D Flight Tips
D Flight Tips
  • 56
  • 66 688
ፍቅር በረራ ላይ ምን ይመስላል? /የፓይለቱና የሆስቴሷ ድንቅ የፍቅር ታሪክ ክፍል #2
#flight #love #travel #happynewyear
መልካም አዲስ ዓመት!
በዚህ ቪዲዮ የፓይለቱ እና የሆስቴሷ ሰማይ ላይ ተጀምሮ ምድር ላይ ያበበውን ግዙፉ የሚዲያ ተቋም CNN ላይ ቀርቦ መነጋገሪያ የነበረውን ድንቅ የፍቅር ታሪክ የመጨረሻውንና ክፍል -2 ይዘን መጥተናል!
መሰል ታሪኮችን የምትወዱ የቻናላችን ቤተሰቦች ሃሳባችሁን ብታጋሩን ደስ ይለናል!
In this video, we have brought the last and part-2 of the wonderful love story of the pilot and the hostess, which started in the sky and blossomed on the ground, which was presented and talked about on CNN!
We would love for you to share your thoughts with our channel family who like stories like this!
በዚህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ ጋር የተገናኙ፣ ከአቭዬሽና ቱሪዝም ጋር የተዛመዱ፣ ስለቪዛ ፕሮሰስና እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዲሁም ከኤርፖርት ጋር ቤተኛ የሆኑ ሃሳቦችና ቲፖችን እናቀብላችሁለን።
We provide various travel tips about airports, aviation, immigration process, visa applications, and flight-related quality tips & videos.
zhlédnutí: 97

Video

Top 5 World's Worst Airlines in 2024
zhlédnutí 189Před 14 hodinami
#flight #airlines #dflighttips በዚህ ቪዲዮ በ2024 የግድ ካልሆነባችሁ እንዳትጠቀሙባቸው የሚመከሩትን ከላይ የተቀመጡትን ቀሽም አገልግሎት በመስጠት ግንባር ቀደም የሆኑትን የአለማችን 5 ደካማ አየር መንገዶች እናቃኛለን። ድክመታቸው በየትኛው አገልግሎት ላይ እንደሆነም እንጠቁማችሁአለን In this video, we will explore the top 5 weakest airlines in the world by offering the above flight services that are recommended not to use if you don't have to in 2024. We will also point out their weakn...
ፍቅር በረራ ላይ ምን ይመስላል? /የፓይለቱና የሆስቴሷ ፍቅር ክፍል #1 Love on Flight
zhlédnutí 225Před 21 hodinou
#flight and #love #pilot #flightattendant በዚህ ቪዲዮ የፓይለቱ እና የበረራ አስተናጋጅ ሆስቴሷ ሰማይ ላይ ተጀምሮ ምድር ላይ ያበበውን ድንቅና ከዛስ... የሚያስብል የፍቅር ታሪክ ክፍል -1 ይዘን መጥተናል! በዚህ ቪዲዮ የፓይለቱ እና የበረራ አስተናጋጅ ሆስቴሷ ሰማይ ላይ ተጀምሮ ምድር ላይ ያበበውን ድንቅና ከዛስ... የሚያስብል የፍቅር ታሪክ ክፍል -1 ይዘን መጥተናል! We provide various travel tips about airports, aviation, immigration process, visa applications, and flight-related quality tips & videos. በዚህ ቻና...
ኤርፖርት ውስጥ ዛፍ? ምርጡ ኤርፖርት የትኛው ነው? /Top 6 Airport in the World in 2024
zhlédnutí 195Před dnem
#travel #airport #flight በዚህ ቪዲዮ በተለያዩ መመዘኛዎች ተወዳድረው በሄድኩባቸው የሚያስብሉትን የአለማችን የ2024 ምርጥ ኤርፖርቶች የትኞቹ እንደሆኑ እናስጎበኛችሁአለን! የኛ አንድ አይን የሆነው ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርትም በዚህ መመዘኛ ተለክቶ ከአፍሪካ እንፃር ያለበትን ደረጃ እናነሳለን! ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ብታዩት ስለኤርፖርቶች ብዙ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ In this video, we will show you which of the world's best airports of 2024. We will rivew Our one-eye Bole International Airport ranking & standard and als...
በጆን ዳንኤል ጉዳይ የአቭዬሽን ህጉ ምን ይላል? #flight #jondaniel #ethiopianairline
zhlédnutí 619Před 14 dny
#ethiopianairline #jondaniel #flight በዚህ ቪዲዮ በከባድ አየር ንብረት ምክንያት የተስተጓጎለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመቀለ በረራና ውረዱ አንወርድም በሚል ግጭት ውስጥ የገባው ቲክታከር ጆን ዳንኤል እንዲሁም አብረውት ስለታሰሩት ግለሰቦች የአቭዬሽን፣ የIATAና የICAO ህግ ምን እንደሚል ስለአጠቃላይ ሂደቱ መረጃ እናቀብላችሁአለን:: በተጫማሪም በረራ ሊሰረዝ ስለሚችልባቸው አስገዳጅና ይሁንታዊ ምክንያቶች አየር መንገዶች በረራ ሲሰርዙ ያለባቸውን ግዴታና የተሳፋሪዎች መብት እንነጋራችሁአለን! In this video, we will provide you with information about the genera...
አሌክስና ፅጌ ምን ገጠማቸው? ብሄድ ይሻለኛል! #dubai #airport #airlines
zhlédnutí 243Před 14 dny
#travel #ethiopianairline #youtuber In this video, CZcamsrs and Tiktokers who have more than 300,000 followers on CZcams and Tiktok have millions of views, and we will make you laugh about what they said and observed about immigration and the country they went to at the airport when they took an international flight for the first time! በዚህ ቪዲዮ ኢትዮጵያ ውስጥ በዩቲዩብና በቲክታክ ከ300,000 በላይ ተከታይ ያላቸው የሚለቋቸ...
ፓስፖርታችሁ እንዳይጠፋ ፀልዩ! /8 Powerful Passports in the WORLD!
zhlédnutí 459Před 21 dnem
#passport #aviation #travel ethiopianpassportservices የኢትዮጵያ ፓስፖርት በተሻሻለው የኢሚግሬሽን ዋጋ ምን ያህል እንደደሰረና በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው አቅም እንዲሁም የአለማችን ምርጥ ፓስፖርቶችን እናነሳለን! World Most Powerful Passports 200 Countries Compared በዛሬው ቪዲዮ የአለማችን ምርጥና ያለቪዛ አለምን ለመዞር የሚያስችሉ ፓስፖርቶች የየትኞቹ እንደሆኑና የኢትዮጵያ ፓስፖርት አሁናዊ ሁኔታን እናስቃኛችሁአለን! በዚህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ ጋር የተገናኙ፣ ከአቭዬሽና ቱሪዝም ጋር የተዛመዱ፣ ስለቪዛ ፕሮሰስና እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዲሁም ከ...
የአሜሪካ ቪዛ ማግኛ መንገዶች! US Visa Application Process! (2024)
zhlédnutí 1,6KPřed měsícem
#usavisa #aviation #travel Are you planning to move to the United States or visit for work, study, or leisure? In this comprehensive video, we break down the different types of USA visas available and guide you through the application process step-by-step. Learn about the various visa categories including tourist (B1/B2), student (F1/M1), work visas (H1B, L1, O1), and green cards. We will cover...
የበረራ ትኬት ስንት ደረሰ? /የዶላር ጭማሪና አዲስ ዓመት #ethiopiannewyear #happynewyear
zhlédnutí 507Před měsícem
#travel #dollar #makemoneyonline በዛሬው ቪዲዮ የዶላር ምንዛሪ መወንጨፍ ያስከተለው የበረራ ትኬት ዋጋ ጭማሪና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮችን እናነሳለን! በዚህ ዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ ጋር የተገናኙ፣ ከአቭዬሽና ቱሪዝም ጋር የተዛመዱ፣ ስለቪዛ ፕሮሰስና እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዲሁም ከኤርፖርት ጋር ቤተኛ የሆኑ ሃሳቦችና ቲፖችን እናቀብላችሁለን። D TRAVEL TIPS provides various travel & tourism, aviation, immigration process, visa applications, Airport and flight-related quality videos.
ስለ ኒካራጓ ሌሎች ያልነገሯችሁን ልንገራችሁ! /How to travel Nicaragua in 2024?
zhlédnutí 602Před měsícem
#travel #nicaragua #travelvlog በዛሬው ቪዲዮ ስለኒካራጓ ጉዞ፣ ስለ ነፃ ቪዛ፣ አብራሪነት በግል ለመማር የሚያስፈልገው ክፍያና ሌሎችም የእናንተን ጥያቄዎች ምላሽ ይዘን መጥተናል! በዚህ ዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ ጋር የተገናኙ፣ ከአቭዬሽና ቱሪዝም ጋር የተዛመዱ፣ ስለቪዛ ፕሮሰስና እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዲሁም ከኤርፖርት ጋር ቤተኛ የሆኑ ሃሳቦችና ቲፖችን እናቀብላችሁለን። D TRAVEL TIPS provides various travel & tourism, aviation, immigration process, visa applications, Airport and flight-related quality vid...
የኤርትራ በረራ ለምን ተቋረጠ? /የአስመራ መንገደኞች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ #eritrea #ethiopia #ethiopianairline
zhlédnutí 756Před měsícem
#travel #traveltips #makemoneyonline በዛሬው ቪዲዮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው መስከረም 20 ጀምሮ ወደ ኤርትራ አስመራ እንዳይበር የታገደበት ምክንያት ምንድነው? አየርመንገዱስ ምን አለ? የሚለውን እንዳስሳለን! በዚህ ዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ ጋር የተገናኙ፣ ከአቭዬሽና ቱሪዝም ጋር የተዛመዱ፣ ስለቪዛ ፕሮሰስና እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዲሁም ከኤርፖርት ጋር ቤተኛ የሆኑ ሃሳቦችና ቲፖችን እናቀብላችሁለን። D TRAVEL TIPS provides various travel & tourism, aviation, immigration process, visa applications, Airport and...
የፓይለት ደሞዝ ስንት ነው? How much is the salary of a pilot? on 2024
zhlédnutí 1,9KPřed měsícem
#travel #travelvlog #traveltips በዛሬው ቪዲዮ የፓይለቶች ወርሃዊ ደሞዝ ምን ያህል እንደሆነና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች እንዲሁም ከፋይ ናቸው ስለሚባሉትን አየር መንገዶች እ'ነግራችኋለን! በዚህ ዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ ጋር የተገናኙ፣ ከአቭዬሽና ቱሪዝም ጋር የተዛመዱ፣ ስለቪዛ ፕሮሰስና እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዲሁም ከኤርፖርት ጋር ቤተኛ የሆኑ ሃሳቦችና ቲፖችን እናቀብላችሁለን። D TRAVEL TIPS provides various travel & tourism, aviation, immigration process, visa applications, Airport and flight-related quality v...
የእናትነት ጥግ! /እንዲህ አይነት እናቶችን ያብዛልን! /The story of the heroine and the pilot! on 2024
zhlédnutí 565Před měsícem
#travel #travelchannel #makemoneyonline 25 አመታት በቤሩት የቤት ሰራተኛ ሆና ልጆቿን አስተምራ ለቁምነገር ያበቃች ጀግና እናት ናት! በዚህ ዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ ጋር የተገናኙ፣ ከአቭዬሽና ቱሪዝም ጋር የተዛመዱ፣ ስለቪዛ ፕሮሰስና እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዲሁም ከኤርፖርት ጋር ቤተኛ የሆኑ ሃሳቦችና ቲፖችን እናቀብላችሁለን። D TRAVEL TIPS provides various travel & tourism, aviation, immigration process, visa applications, Airport and flight-related quality videos. የኢትዮጵያ አየር መንገድ ክፍት...
የስራ ማስታወቂያ ምዝገባ ተጀምሯል! የEthiopian Airlines አዲስ ሥራ ዕድል በ2024!
zhlédnutí 4,5KPřed 2 měsíci
#ethiopianairlines #travel #travelvlog በዛሬው ቪዲዮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያወጣውን የስራና የስልጠና ዕድሎች ምን ምን እንደሆኑ እና ለመወዳደር ምን እንደሚያስፈልግ እንነግራችሁአለን! corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies#co #Best Airline in Africa for 7 Year in a Row Ethiopian Airlines #Ethiopian Airlines Cloud 9 Service #flying Ethiopian Airlines- How they became the biggest in Africa በዚህ ዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ...
አውሮፕላን አደጋ ለምን ይከሰታል? /The 5 Most Terrifying Plane Crashes on 2024
zhlédnutí 239Před 2 měsíci
አውሮፕላን አደጋ ለምን ይከሰታል? /The 5 Most Terrifying Plane Crashes on 2024
የግል ጀት ባለቤቶች በኢትዮጵያ /Ethiopian Private Jet Owneiors on 2024 #ethiopianairline #aviation
zhlédnutí 1KPřed 2 měsíci
የግል ጀት ባለቤቶች በኢትዮጵያ /Ethiopian Private Jet Owneiors on 2024 #ethiopianairline #aviation
አነጋጋሪው የ CR-7 የግል ጀት / Private planes of Cristiano #cr7 #urcristiano #football #cristiano
zhlédnutí 196Před 2 měsíci
አነጋጋሪው የ CR-7 የግል ጀት / Private planes of Cristiano #cr7 #urcristiano #football #cristiano
ይህንን ቪዲዮ ሳታዩ ወደ ዱባይ እንዳትሄዱ! Don't travel to DUBAI before you watch this video!
zhlédnutí 7KPřed 2 měsíci
ይህንን ቪዲዮ ሳታዩ ወደ ዱባይ እንዳትሄዱ! Don't travel to DUBAI before you watch this video!
8 አርመንገድ የመስራት ልዩ ጥቅሞች! /Top 8 Special Benefits of Joining Airlines #ethiopianairline #dubai
zhlédnutí 2,8KPřed 3 měsíci
8 አርመንገድ የመስራት ልዩ ጥቅሞች! /Top 8 Special Benefits of Joining Airlines #ethiopianairline #dubai
አስደንጋጭ የስራ ላይ ገጠመኝ /Incidents at work that did not end in shock!
zhlédnutí 188Před 3 měsíci
አስደንጋጭ የስራ ላይ ገጠመኝ /Incidents at work that did not end in shock!
አለምን ጉድ ያስባለው ወርቃማው አየርመንገድ /Top 4 Expensive & Luxurious Airplanes
zhlédnutí 215Před 3 měsíci
አለምን ጉድ ያስባለው ወርቃማው አየርመንገድ /Top 4 Expensive & Luxurious Airplanes
የማይታመን ቅናሽ የበረራ ትኬት እንዴት ይገኛል How-to get cheap flight tickets? 2024
zhlédnutí 1,8KPřed 3 měsíci
የማይታመን ቅናሽ የበረራ ትኬት እንዴት ይገኛል How-to get cheap flight tickets? 2024
በረራ ላይ ማሳጅ ከተጀመረ ምን ቀረ? /Massage in-flight services on 2024
zhlédnutí 166Před 3 měsíci
በረራ ላይ ማሳጅ ከተጀመረ ምን ቀረ? /Massage in-flight services on 2024
አየርመንገድ እንዴት ገባሁ? 5 ዙር ውድድር /How I joined Ethiopian Airlines?
zhlédnutí 2,2KPřed 3 měsíci
አየርመንገድ እንዴት ገባሁ? 5 ዙር ውድድር /How I joined Ethiopian Airlines?
ይህንን ሳታውቁ ቪዛ እንዳትጠይቁ Howto request a visa!
zhlédnutí 3,3KPřed 4 měsíci
ይህንን ሳታውቁ ቪዛ እንዳትጠይቁ Howto request a visa!
ለኢትዮጵያዊያን ለምን ቪዛ ተከለከለ? Why Visa denied?
zhlédnutí 679Před 4 měsíci
ለኢትዮጵያዊያን ለምን ቪዛ ተከለከለ? Why Visa denied?
ስለ ዲቪ ሎተሪ 5 ጠቃሚ ነገሮች /Top 5 Tips about DV2025!
zhlédnutí 398Před 4 měsíci
ስለ ዲቪ ሎተሪ 5 ጠቃሚ ነገሮች /Top 5 Tips about DV2025!
ሆስቴሶች በወር ስንት ይከፈላቸዋል? Cabin crew salary on 2024
zhlédnutí 729Před 4 měsíci
ሆስቴሶች በወር ስንት ይከፈላቸዋል? Cabin crew salary on 2024
9 ሐገራት ያለ ቪዛ Top 9 visa free Countries on 2024
zhlédnutí 556Před 4 měsíci
9 ሐገራት ያለ ቪዛ Top 9 visa free Countries on 2024
ለምን ከኤርፖርት ይመለሳሉ /Why Passengers Were Deported in 2024?
zhlédnutí 188Před 4 měsíci
ለምን ከኤርፖርት ይመለሳሉ /Why Passengers Were Deported in 2024?

Komentáře

  • @AmanuelEyasu
    @AmanuelEyasu Před 5 hodinami

    Be video lay sele temert dereja alasqemexkem tranee pilot ye tmrt dereja sent nw?

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 5 hodinami

      Selam Aman Pilot training University/college graduate mehon yiteykal!

  • @Aman-j9s
    @Aman-j9s Před 6 hodinami

    Betam new miketatelih

  • @Aman-j9s
    @Aman-j9s Před 6 hodinami

    Tebarek.❤❤🎉🎉

  • @2hyab
    @2hyab Před 9 hodinami

    wendme ke canada invitation lilklgh new ena ljen yje lemewtat ene mn mknyat bakerb tekebaynet ynorewal

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 6 hodinami

      Selam Graduation noro le mirkat yemilak invitation arif new.... Yewelede kalem tiru new

  • @GezahagnMaru
    @GezahagnMaru Před 2 dny

    አሜን ወንድም አለም እንኳን አደረሰህ ከመላው ቤተሰቦችህ

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 2 dny

      አመሰግናለሁ ዜንደን!

  • @afroclub7816
    @afroclub7816 Před 3 dny

    arif mereja new

  • @kidusgetye844
    @kidusgetye844 Před 4 dny

    Hello,i would like to appreciate the effort that you're putting into making videos and replying to the comments. I am an architectural student and my question is whether they are going to check my entrance exam results (phy,math) being above 50% if i already have a degree from a university?

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 4 dny

      Thank you Kiduse It is a lot for me! Regarding your Question the requirements vary between ET-Sponsored & Self- Sponsored, for the current post both degree and that 50% are required! Thank you once again!

  • @lightforce2611
    @lightforce2611 Před 5 dny

    Direct ke 12tega kefel megebat yechalale?

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 5 dny

      Selam Wedaje Leyetignaw zerf new? Eskahun balew cabin crew new yemichalew

  • @Hikmeti
    @Hikmeti Před 6 dny

    Am 19 apply madrge eclalwi plz tell me 🙏 🙏 🙏

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 6 dny

      Selam Awo lelochun negerowch mamwalat kechalsh tichiyalesh!

  • @tmtmtm4948
    @tmtmtm4948 Před 8 dny

    ወው ደስ ስትል ተባረክ ግን ቀን አሳልፌ መጥቼ ድጋሚ የቪዛ አድሳት ስጠይቅ 2ጊዜ ገብቼ ከለከሉኝ የተረገሙ ናቸው መፍትሔ ይኖረው ይሆን እስኪ ንገረኝ

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 8 dny

      ሰላም በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ! እንዲህ አይነት Visa Renewal Rejection የሚፈጠረው አንድ ከዚህ በፊት በነበረው የመጨረሻው ጉዞ ላይ የተፈጠረ Violation ወይም ስህተት ካለ እና ሌላው ባሁኑ አፕሊኬሽን ያልተሟላ ወይም ልክ ያልሆነ ዶክመንት ሊኖር ከቻለ ምንአልባት ... ግን Reject ሲያደርጉ የሰጡት ምክንያት ይኖር ይሆን?

  • @mulukengetachewu9186

    good job bro this is good teaching

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 8 dny

      Thank u Mule Your comment is energy for me!

  • @EdinaTube93
    @EdinaTube93 Před 8 dny

    ቤላሩስ bro.....

  • @EdinaTube93
    @EdinaTube93 Před 8 dny

    ቤላሩስ

  • @EdinaTube93
    @EdinaTube93 Před 8 dny

    ye ቤላሩስ seralen

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 8 dny

      ስለቤሩት ምን ልስሩ ኤዱ?

  • @user-gc6uy9yi1z
    @user-gc6uy9yi1z Před 9 dny

    💞💞💞💞

  • @TaluNesra
    @TaluNesra Před 10 dny

    እባክህ መልስልኝ

  • @TaluNesra
    @TaluNesra Před 10 dny

    እባክህ መልስልኝ

  • @TaluNesra
    @TaluNesra Před 10 dny

    እባክህ መልስልኝ

  • @TaluNesra
    @TaluNesra Před 10 dny

    ከጆርዳን ወደዱባይ ለመሄድ ፈልጌነበር ምንምን ያስፈልገኛል

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 9 dny

      ሰላም ከጆርዶን ወደ ዱባይ ለመሄድ በዋናነት ቪዛ ያስፈልጋል ቪዛው እንደጉዞው ነው ለረዥም ጊዜ ስራ ከሆነ Employment Visa ለጉብኝት ከሆነ ደ'ሞ Tourism Visa ሌላው ትኬት ለስራ መሄጅያ ብቻ ለቪዚት ሲሆን ደርሶ መልስ ፓስፖርት ያው ግዴታ ነው፣ በተጨማሪ ለጉብኝት ከሆነ 1000 ዶላርና ሆቴል ሪዘርቬሽን ያስፈልጋል!

  • @KristinaYihinew
    @KristinaYihinew Před 11 dny

    Social ነው ወይስ natural ነው መግባት ያለብን?

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 11 dny

      Pilot እና Ground Technicians Natural ነው School of Marketing በ Social ነው

    • @KristinaYihinew
      @KristinaYihinew Před 9 dny

      @@DFLIGHTTIPS pilot ለመሆን university ለስንት አመት ነው የምንማረው?

  • @Hailu-l5m
    @Hailu-l5m Před 11 dny

    Thank you

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 11 dny

      U Welcome Hailish Enem Amesegnalehu!

  • @user-gc6uy9yi1z
    @user-gc6uy9yi1z Před 13 dny

    👏👏🙏

  • @yewubdartadesse2798
    @yewubdartadesse2798 Před 13 dny

    Selam kumete 1.64 new pilot mehon echilalew

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 13 dny

      Selam Yewub A amesegnalehu QUALIFICATION: BSC/BA DEGREE AGE LIMIT: 18-30 YEARS’ OLD HEIGHT: 1.62 METERS Enezih wanawochu mesfertoch nachew so 1.64 yichalal!

    • @yewubdartadesse2798
      @yewubdartadesse2798 Před 13 dny

      @@DFLIGHTTIPS oh tebareklign ena ketay 12 negn ke 12 cherisens pilot mehon enchilalen

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 13 dny

      @@yewubdartadesse2798 Fetari yirdash Yewub... Benegerachin lay ye Enate sim new yalesh!

    • @yewubdartadesse2798
      @yewubdartadesse2798 Před 13 dny

      @@DFLIGHTTIPS yewbdar yenem ye enate sim Yene sim Efrata new beswa email silemitekem new😊😊

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 13 dny

      @@yewubdartadesse2798 Arif Edme yistlish!

  • @HomelyTewelde
    @HomelyTewelde Před 14 dny

    Muslim kehonechs

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 14 dny

      Bizuwochu Airlines be sira lay Hijab ayifeldum tikit gin ALU yemifekdu

  • @user-gw9ph7jr7u
    @user-gw9ph7jr7u Před 15 dny

    ወንድሜ 12ተኛ ክፍል ነኝ ዩንቨርሲቲ ልገባ ነው ሶሻል ነኝ በምን መስክ መቀጠር እችላለው? Ethiopian airlines? 😊

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 15 dny

      ሰላም በሶሻል የትምህርት ዘርፍ School of Marketing የሚባል ዘርፍ አለ ስራው ኤርፖርት ውስጥ መንገደኞችን ማስተናገድ፣ ዶክመንት ቼክ ማድረግ፣ ከሻንጣ ጋር የተያያዙ ስራዎች እንደተመደብክበት ነው

    • @user-gw9ph7jr7u
      @user-gw9ph7jr7u Před 15 dny

      @@DFLIGHTTIPS security ማለት ነው?how can I apply for that broski 🥰? AAU ale course ኡ ወይም ለ social ተማሪዎች ማብራሪያ ብትሰጠን 🥰

  • @elanatom126
    @elanatom126 Před 16 dny

    ይቅርታ ዳጊ አየርመንገዱ ካለህ ተነስተህ ነው ወይስ በትክክል አረጋግጠህ። ብዙ እርስ በእርሱ የሚጋጭ ምክንያቶች ነው የሰማነው እዛው እዛው። ሲጀመር የተፈጥሮ ችግር እያለ ከአምስት ሰአት በላይ ተሳፋሪ ወዝፈህ እዛው በተነሳ እሰጣ ገባ እንዲያውም በረራው ተሰርዟል አይባልም። ሶስት የተለያየ ምክንያት ነው የተሰጣቸው። መጨረሻ ላይ የተባሉትም ቴክኒካል ነው። የዛን ቀን ሁለት ፕሌን መቀሌ ገብቷል ከእነሱ ጋር የነበሩ ፕሌኖች ሄደው በሰላም አርፈዋል። አየርመንገዱ ግን ቀጥፎ ተመልሰው እንደመጡ ዋሽተዋል። ይሄንንም የዋሹት coverup ለማድረግ ነው ምክንያቱም የገቡት ሰዎች የልጆቹ ጓደኞች ነበሩ ተደዋውለው ያለምንም ችግር እንደገቡ ነግረዋቸዋል። ባጠቃላይ ምንም አሳማኝ አይደለም።

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 15 dny

      ሰላም ኤላ ለሃሳቡ በጣም አመሰግናለሁ! እንዳነሳሃው ብዙ እርስ በርስ የሚጣረሱ አንድ መልክ የሌላቸው መረጃዎች ሰምተናል። ሁለት በረራዎች ከዛ በፊት በረዋል ለሚለው እውነት ነው ግን ደ'ሞ ተመሳሳይ መነሻና መድረሻ ኖሯቸው አንዱ በረራ ተፈቅዶ ሌላኛው የሚሰረዝ ከሆነ 2 ምክንያቶች አሉ አንደኛው የፕሌኑ አይነትና መጠን ሲሆን ሌላኛው የአየር ንብረት በደቂቃዎች የሚለዋወጥ ስለሆነ የኤርፖርት መትሮሎጂ በመሃል አየሩ ጥሩ ሲሆን ፈቃድ ይሰጣቸዋል። መቀለ በየቀኑ 9 እና 10 በረራ አለ ለአሸንዳ ደ'ሞ ከዛም በላይ በረራዎች ይመደባሉ ... ኤርፖርት ውስጥ አልነበርኩም ለዛም ነው በቪዲዮ ውስጥ ይሄኛው ልክ ነው ያኛው ስህተት ነው ለማለት ያልሞከርኩት የኔ point of views በረራ በምን በምን ምክንያቶች ሊሰረዝ ይችላል? በየትኞቹ ምክንያቶች በረራ ሲሰረዝና ሲዘገይ መንገደኞች በምን በምን መንገድ ሊካሱ ይችላሉ የሚለውን አለም አቀፍ አየር መንገዶች የሚተዳደሩበትና የሚዳኙበት ህግ ነው ለማንሳት የሞከርኩት። ጉዳዩ በህግ እየታየ ስለሆነ የነበሩት ነገሮች የቪዲዮ ማስረጃን ጨምሮ ለፍርዱ ይጠቅማሉ ብዬ አስባለሁ! በድጋሚ አመሰግናለሁ!

  • @user-bs9tm8ce5s
    @user-bs9tm8ce5s Před 17 dny

    ወደ ሰዊድን ቪት ቪቫ ላመለክት ነው ።እና የሚወሰደኝ ሰዉ ለአንድ እና ለሁለት ሰዉ ምን ያክል ካፒታል ማሰያዝ አቅም ሊኖረው ይገባል

  • @user-ej3ei2ig4s
    @user-ej3ei2ig4s Před 17 dny

    nice

  • @user-iq6su7bw1j
    @user-iq6su7bw1j Před 18 dny

    በኒኮራጎ ወደኤሜርካ ወይስ በሞኩስኮ መንጉዱ ይሻላልል በምን ?

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 18 dny

      ሁለቱም የራሳቸው አስቸጋሪ ነገር አላቸው... እንደ እድል እንጂ የሚሻል ብሎ መምረጥ ከባድ ነው!

  • @user-vg7hj4bp4c
    @user-vg7hj4bp4c Před 19 dny

    አሜሪካን የሚገኝ አንድ አቪየሺን አካዳሚ ተቀብሎኝ ነበር። እንድትረዳኝ እፈልጋለሁ 🙏Please

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 18 dny

      @DFlightTips ይህ የቴሌግራም channel ነው በዚህ አግኘኝ/ኚኝ!

    • @AhahajagdbeAybevsu
      @AhahajagdbeAybevsu Před 11 dny

      ​@@DFLIGHTTIPS❤❤❤

  • @tsegayetibebu1417
    @tsegayetibebu1417 Před 19 dny

    ግጥም መፃፍ ተውክ?

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 19 dny

      Selam Tsegish Alfo alfo hone enji etsefalehu wedaje!

    • @tsegayetibebu1417
      @tsegayetibebu1417 Před 19 dny

      @@DFLIGHTTIPS አርባ ምንጭ የጥበብ ምሽት ታቃርባቸው የነበሩ ግጥሞችህ : ሁሌም አስታውሳቸው አለሁ። ሰብስክራብ ላርጋ በቃ?

  • @GizachewWorkineh
    @GizachewWorkineh Před 19 dny

    Selam endiet nachu programachu des ylala Avisinoch ,gin lemin new yelidet card yemiteyekew Grade 8 aybekam endiet ,endanawota degimo beahunu situation kegna aychalim ,so lemeketer metche melisewugnal.

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 19 dny

      Selam Gezish Amesegnalehu! Aviation industry wust edime tilk concern new .... Bizu gize ministry lay edime yetesasate lihon silemichil be mengist tekwam yetesetete birth certificate mandatory new ... Huletu documents lay yalew edime temesakiro new check yemideregew

  • @Tina_musik
    @Tina_musik Před 19 dny

    Et sponsored yemiargawe cabin crew training mecha nawe ya screening programu

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 19 dny

      Selam Tina Ahun Written exam lay nachew esu endaleke betelemedew menged yemiyasawku new yemihonew

  • @IkramIbrahim-g8t
    @IkramIbrahim-g8t Před 20 dny

    Interview be english new weys be amharic

  • @etsubadin5991
    @etsubadin5991 Před 20 dny

    Enameseginalen dagiye

  • @LiduMele
    @LiduMele Před 20 dny

    ሞሮኮስ ብሮ

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 20 dny

      ሰላም ሊዱ ሞሮኮ ቪዛ ይጠይቃሉ!

    • @LiduMele
      @LiduMele Před 20 dny

      @@DFLIGHTTIPS እንዴት አድርጌ ነው ማግኘት የምችለው

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 20 dny

      @@LiduMele የኤንባሲው ዌብሳይት ላይ ገብተሽ ምንምን እንደሚያስፈልግ ቼክ አድርገሽ ኤንባሲ ሄዶ ማመልከት ይኖርብሽል!

  • @seada665
    @seada665 Před 21 dnem

    እሕቴዱባይበቬዛልመጣነበርአሑንሢኦሢታግዷልአሉእናእደትነውመጣትየምችለውመልሥልኝ

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 21 dnem

      ሰላም ዱባይ በጉብኝት ቪዛ ከሆነ ምንም የታገደ ነገር የለም የሚያስፈልጉትን ነገሮች ያሟላ ሰው መሄድ ይችላል:: የስራ ቪዛ ከሆነንም ሴቶች በህጋዊ መንገድ ፕሮሰስ አድርገው ከሆነ ይቻላል!

  • @christiyanandnet
    @christiyanandnet Před 22 dny

    what you learn i mean are you talking about pilot if you talk about that does hight matter . i am short but i can pass educational exams and what was the question in all interviews .thank you for this video

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 22 dny

      POSITION: TRAINEE PILOT SELF-SPONSORED REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION: BSC/BA DEGREE AGE LIMIT: 18-30 YEARS’ OLD HEIGHT: 1.62 METERS MEDICAL: MEDICAL EXAMINATION FIT/UNFIT REPORT Dear Christiyan i am not a pilot! The all required qualification and requirements are mentioned on the vacancy! The current post is Self-Sponserd and Height matters

  • @SisaySisay-rv3kv
    @SisaySisay-rv3kv Před 22 dny

    ለመማር ስት ብር ነው

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 22 dny

      ሰላም ሲስ ክፍያ እንደስልጠናው አይነት የተለያየ ነው! አከፋፈሉ በሚወስደው ኮርስ ክሬዲት ሀዎርስ ማስታወቂያ ሲወጣ ዝርዝሩን ታገኛለህ ! እዛ ላይ በዶላር ነው የሚቀመጠው በወቅቱ ባለው ምንዛሬ ተባዝቶ ነው የሚሰላው!

    • @SisaySisay-rv3kv
      @SisaySisay-rv3kv Před 21 dnem

      @@DFLIGHTTIPS እሽ እጠብቃለው

  • @user-mq1ww4kj7p
    @user-mq1ww4kj7p Před 23 dny

    ሰላም ፕሮግራሞችህ በጣም አሪፍ ነዉ አናመሰግናን ወንድ የበራራ አስተናጋጅ መሆን ይችላ???

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 23 dny

      ሰላም በሌላው ዓለም ኖርማል ነው እዚህም አሉ ግን ብዙ ጊዜ ማስታወቂያ ሲወጣ ወንዶችን አያካትትም! እኛም እናመሰግናለን!

  • @EyosiyasGetachew-r2s
    @EyosiyasGetachew-r2s Před 24 dny

    ሰላም ዳጊ ኢዬሲያስ እባላለው የ 12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ከ ልጅነቴ ጀምሮ pilot መሆን ነው ፈላጎቴ እና ህልሜን ለማሳካት ከኔ ምን ይጠበቃል ሌላው ደግሞ በ univercity ውስጥ የ pilot ት/ት ይሰጣል እንዴ ባጠቃላይ pilot እንዴት መሆን እችላለው

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 24 dny

      ሰላም ጆሲ QUALIFICATION: BSC/BA DEGREE AGE LIMIT: 18-30 YEARS’ OLD HEIGHT: 1.62 METERS MEDICAL: MEDICAL ይሄ አሁን ያወጡት ማስታወቂያ ምን እንደሚያስፈልግ ነው! አሁን ባለው አሰራር የUniversity ትምህርትህን በኢንጂነሪንግ ዘርፍ መጨረስ ይኖርብሃል ከዛ በኋላ ነው Apply ማድረግ የምትችለው

    • @EyosiyasGetachew-r2s
      @EyosiyasGetachew-r2s Před 20 dny

      @@DFLIGHTTIPS እሺ በጣም አመሰግናለው እንግዲ ፈጣሪ ከሳካልኝና ካፒቴን ከሆንኩኝ ኢንተርቪው ታረገኛለ ባጠቃላይ እ/ሔር ያክብርልኝ

  • @user-ej3ei2ig4s
    @user-ej3ei2ig4s Před 25 dny

    berta

  • @AssabeDagne
    @AssabeDagne Před 25 dny

    Thank you betam 🙏🙏💖

  • @michalewendesen2396
    @michalewendesen2396 Před 28 dny

    መሄድ ፈልጌ ነበር usa ያለውት ሮማኒያ ነው በምን አይነት ቪዛ ነው መግባት የምችለው እዛ ቤተሰብ አለኝ እና በውስጥ ማውራት ፈልጌ ነበር

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 28 dny

      @DTravelTips Telegram

    • @user-iz6yz6dy8f
      @user-iz6yz6dy8f Před 26 dny

      ሮማንያ ነህ አተ? ልታዋራኝ ትችላለህ

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 26 dny

      @@user-iz6yz6dy8f ሚኪ ይሄ ጥያቄ ላንተ ነው !

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před 28 dny

    ከኢማራት ኢትዩ ትራነዚት ስት ያስከፈለኛል ለመውጫ ነጫ ወርቀት እስከ ስንተ ያስከፈለኛል ተባበርኝ

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 28 dny

      @DTravelTips ቴሌግራም አድራሻችን ነው! እንደየቀኑ ስለሚለያይ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před 28 dny

    ከኢማራት ኢትዩ በትራንዚት እስከ ስንት አገኛለሁ

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 28 dny

      @DTravelTips ቀኑ በዚህ ቴሌግራም አሳውቂኝ/ቀኝ

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 25 dny

      ሰላም ወድማችን እኔ ቬዛ አለኝ ግን ከኢትዮ ወደ ዱባይ መመላለስ እፈልጋለው ለንግድ ስራ አስቤ ነው እና ስንት ብር ነው የትኬት ዋጋ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před 28 dny

    ወድሜ ተባበርኝ እኔ ዱባይ ነኝ አልመለስም እስቲ ለመሄጃ ብቻ ስት ነው ትኬት ትራንዚት መስከረም አሰቤነው

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS Před 28 dny

      @DTravelTips Telegram lay zizrzrun tsaflign