- 17
- 1 118 629
Beth Jilo
Canada
Registrace 19. 01. 2007
Video
ተስፋዬ ጋቢሶ - በጭንቄ ተጨንቆ
zhlédnutí 2,4KPřed 10 lety
Tesfaye Gabiso's song from the album "Egziabher Menfes New"
Eyerusalem Negiya - FiQru Ayarejim [with lyrics]
zhlédnutí 230KPřed 11 lety
Eyerusalem Negiya - FiQru Ayarejim from the Album Qen Sale
Jimmy Needham - How sweet it is
zhlédnutí 37KPřed 13 lety
Jimmy Needham's song from his album Night Lights
Keeping me Guessing - Francesca Battistelli
zhlédnutí 207KPřed 13 lety
My fav Francesca Battistelli song from her albym- My paper heart
Beroch Yikefetu - Zema 4 Christ
zhlédnutí 29KPřed 13 lety
Zema 4 Christ singing Beroch Yikefetu from their DVD - Lamesginew
Geta YawQal and Bruktawit Endih Aynetua Nat
zhlédnutí 41KPřed 13 lety
Geta YawQal and Bruktawit Endih Aynetua Nat
እንደሰው አይደለም ❤
❤❤❤❤❤❤
ህርርክክህክህ
❤❤
❤❤❤
wow my heart beat song.....thank you jesus❤🙏
አዎ ያያል ይረዳኛል
❤
This reminds me of my childhood
Amen 🙏🙏❤😂🎉😮😅😊
እኳንስ ልጁ ሊያረገኝ ስሙን ለመጥራት ባስከፈለኝ # ጄሪዬ ዘመን ሽ ይባረክ።
2:15 ሀና ተክሌ
ተባረኩ
what a beautiful song !
Amen Amen Amen Geta eysus yibarkishi tabarki kibir lgeta yuni
WOOOOW❤❤❤
🥰🥰🥰🥰
Dereje Kebede - Yayegnal Wey
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ? እባካችሁ አፋልጉኝ 1. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ - ይብራ ብለሃል 1999 ዓ.ም / 2007 (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ፣ ዮናስ ፍቃዱ / ዋይ ኤም ኤም (YMM) ዲጂታል ፒክቸርና ፊልም ስቱዲዮ (አጃቢ ኢየሩሳሌም (ጂሪ) ነጊያ)፣ ያሬድ ማሩ፣ ፀሎት ስዩም፣ ታጋይ ወ/ማሪያም፣ ኤፍሬም አለሙና ተመስገን ማርቆስ) 2. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር 2000 ዓ.ም / 2008
It is an amazing song!! May God bless you more
አሜን!
Dagi 2006 ቪሲዲ እናንተ ጋ አለ ? የኔ ጌታ ወድሃለሁ 1998 ዓ.ም / 2006
i was here feb 2 2023
2024 April
እግዚአብሔር እንደሰው ቢሆን ኖሮ እንደ ሰው ቢያስብ ኖሮ ኃጢአቴን ልናዘዝ ህሊናዬ ሲወቅሰኝ ምህረትም ልማጠነው ደጅ፡ ባስጠናኝ ውድቀቴ ሳይገደው ባላገጠ ፊቱ በጠቆረ ፍቅሩ ቀዝቅዞብኝ ድምጹ በሻከረ እንኳንስ ልጁ ሊያረገኝ ሥሙን ለመጥራት ባስከፈለኝ (2x) እንኳንስ ቤቱ ለመኖር ከደጁ መጣል በተሳነኝ ከደጁ መጣል በናፈቀኝ አዝ፦ ግን እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ከቶ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ምህረት ቸርነቱ ወሰን ቁጥር የለው ከወዳጅም ወዳጅ ፍቅሩ ብዙ ነው እግዚአብሔር እንደ ሰው እንደ ሥጋ ለባሽ የወደቀን አይቶ እንዳላየ አይሸሽ እንደ ሰው አይደለም (4x) እንደ ሰው አይደለም ፍቅሩ አያረጅም እንደ ሰው አይደለም አይለዋወጥም እንደ ሰው አይደለም ፍቅሩ አያረጅም እንደ ሰው አይደለም አይለዋወጥም እግዚአብሔር እንደ ሰው ቢያይ ኖሮ እንደ ሰው ቢያስብ ኖሮ ያለኝን ሁሉ ሳጣ ሲጐድል ሙሉ ቤቴ ከንፈር ቢመጥልኝ ርቆ ከአጠገቤ ባሕሪው ተለውጦ ቀስ እአለ በሽሽ በራቀ ወዳጅነት ቀርቶ አዛኝ በመሰለ ነፍሴን ሲከፋት ዝም ስል ሃዘኔ ንቀት ቢመስል (2x) ውስጤ ማቅ ለብሶ ከሰው ቢያርቅ እንደኮራሁ ቢያስበኝ እንደተኩራራሁ ቢያስበኝ አዝ፦ ግን እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ከቶ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ምህረት ቸርነቱ ወሰን ቁጥር የለው ከወዳጅም ወዳጅ ፍቅሩ ብዙ ነው እግዚአብሔር እንደ ሰው እንደ ሥጋ ለባሽ የወደቀን አይቶ እንዳላየ አይሸሽ እንደ ሰው አይደለም (4x) እንደ ሰው አይደለም ፍቅሩ አያረጅም እንደ ሰው አይደለም አይለዋወጥም እንደ ሰው አይደለም ፍቅሩ አያረጅም እንደ ሰው አይደለም አይለዋወጥም
Much live and respect for Zema for Christ. ❤❤❤
መዝሙሩን ኣበላሻችሁት
ምን ማለት ነው??
For free?
Ahhhh why isn't this on Spotify?!! I LOVE it!
This song reminded my first few months in Canada 🇨🇦
Still 😭😭
Love this song I think he is better than James Taylor
Unconditional love Thank you jesus 🙏❤
Dear Jerry God Bless You! Amaizing Songs.
Nafkogn yagegnhut mezmur
One of my favourite song since I was young God bless you all
🙋🙋🙋👏👏👏❤️❤️❤️
Tebarku🙏❤
❤️❤️❤️
please mention the original song writer and singer. it is a sin not to do so
Zema 4 Christ (cover)
እንፈልጋለን
Dereje Kebede - Yayegnal Wey
I love this song
what kind of best songs is it! God bless you jerry
Anyone know who the original singer is for this song? I want to know please ?
Lili or Kalkidan Tilahun
Orginal Singer Is Jankebede Qestela With Lily Tilahun
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Des yilal it brings back old memories
zemensh yibarek
Remain blessed ♥️♥️🌺🌺💐💐
ግን እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም እንደሰው አይደለም ፍቅሩ አያረጅም አይለዋወጥም
Patience is a virtue!
Amen
Helping me to get through hard times 🙏🏽