Hamlet Beljun
Hamlet Beljun
  • 21
  • 1 951 252
ቅርብ (KIRIB) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN 2024 #gospel
ቅርብ (KIRIB) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN #gospel 2024
ቅርብ
ለሚጠሩህ ቅርብ(*3)
ለሚፈልጉህ ቅርብ(*3)
አንተን ስፈልግ ድኜ ቀረሁ
ፊትህን ስፈልግ ፀናሁ
ስፈልግህ አገኘሁህ
ደሞ ሳገኝህ ሙጥኝ አልኩህ
በከንቱ አይደል ፈልጊኝ ያልከኝ
በፅድቅ ፊትህን እንዳይ ልታስተምረኝ
በከንቱ አይደል ያልከኝ ቅረቢ
በራፉን ልትከፍት አልከኝ አንኳኪ
አንኳኳዋለው ስለምትከፍተው
ለሚጠሩህ ቅርብ መሆንህን አውቃለሁ
እገሰግሳለው ልሆን ከእግርህ ስር
ከሚሹህ ራስህን ስለማትሰውር
ፈልግሀለው(*2) መንፈስ ቅዱስ
እንኩዋን መኖር ማሰብ ከባድ ነው ወዳጄ ያላንተስ
ፈልግሀለው(*2)አብዝቼ
ህይወቴ ካንተ ተቆራኝታለች አልኖር ተለይቼህ
አድራሻው እዚህ ነው ብሎ ማን ያውቀዋል
በውነት የሚሻህ ግን እሱ ያገኝሀል
ካንተጋራ ታግሎ ማን ያሸንፍሀል
ልቡን ያዋረደ ግን ቤቱ ያኖርሀል
ማደሪያህን ሊያበጅ ማን ጎጆ ሊቀልስ
የተገዛልህ ግን ይሆንሀል መቅደስ
የቱ ቁርባን መስዋዕት ልብህን ያረካዋል
ራሱን በሚሰጥህ በሱ ደስ ይልሀል
ፈልግሀለው በሙሉ ልቤ
ካንተጋ መሆን ሆኖልኝ ግቤ
ፈልግሀለው ዛሬም ገስግሼ
በልቤ ጌታ አንተን አንግሼ
ፈልግሀለው(*2)መንፈስ ቅዱስ
እንኩዋን መኖር ማሰብ ከባድ ነው ወዳጄ ያላንተስ
ፈልግሀለው(*2)አብዝቼ
ህይወቴ ካንተ ተቆራኝታለች አልኖር ተለይቼህ
zhlédnutí: 108 083

Video

አይሰለችህም (AYESELECHEHEM) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN NEW LIVE WORSHIP 2023 @MELLINNIUM. #gospel #live
zhlédnutí 36KPřed 10 měsíci
አይሰለችህም (AYESELECHEHEM) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN NEW LIVE WORSHIP @MELLINNIUM HALL. #gospel #live 2023
ታዛዬ (TAZAYE) HAMLET BELJUN NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2022 ሐምሌት በልጁን::
zhlédnutí 367KPřed 2 lety
ታዛዬ (TAZAYE) (ጥላዬ)HAMLET BELJUN NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2022 ታዛዬ የልቤ ደስታ ካንተጋር መሆን እወደዋለሁ አብሮነትህን ሰላም ይሞላኛል በነዉጠኛዉ አለም ካንተጋር እንደመሆን ሚያሳርፈኝ የለም ካንተጋር እንደመሆን የሚያስመካኝ የለም ይኖራል ወይ ሌላ ነገር ካንተ ጋራ ሚወዳደር ይኖራል ወይ ሌላ ነገር ካንተ ጋራ ሚወዳደር ይኖራል ወይ ካንተ በላይ የህይወቴ ዋና ጉዳይ እኔ የለኝም ካንተ በላይ የህይወቴ ዋና ጉዳይ አንተኮ ህይወቴ ነህ አንተኮ ማንነቴ የሰላሜ ምንጩ መገኛዉ የረፍቴ አንተኮ ተስፋዬ ነህ ለመኖር ብርታቴ የእዉነት መንገዴ ነህ መድረሻዉ ከርስቴ አንደበት የማይገልጠዉ በቃል ማይብራራ...
Hamlet Beljun አደራ ነዉ(adera new)
zhlédnutí 22KPřed 3 lety
አደራ ነው በስልጣንህ ቃል ዓለምን በያዝከው የህይወቴን ዳርቻ ዘመን በወሰንከው ባንተ ህያው ሆኜ ወጣለው ገባለው እንኳን በእጄ የያዝኩት እስትንፋሴም ያንተው ነው ማስተዋልን ስጠኝ ኢየሱስ ሆይ አስበኝ ማስተዋልን ስጠኝ ጌታዬ አስበኝ ያለው ተከማችቶ ሲሞላ ጎተራው መሰለው ዘመኑን መንዝሮ ሚበላው ተላላ አላዋቂ ሆ አለፈች ነፍሱ ሲሻ ዘላለሙን ታም ሊኖር ራሱን ታም ሊኖር ኪሱን ጉልበቱን ባልሳመ ክንዱን ባልተመካ ብርታት የሰጠውን አምላኩን ቢረዳ እድሜው እንደ እንፋሎት ነው ለካ እርዳኝ እኔን አዎ አግዘኝ እኔን አዎ እንድታመንልህ አዎ ደስ እንዳሰኝህ አዎ የላቡን ዋጋ ፍሬ ሚጠብቅ የለፋ ሰው ነው ደሞዝ የሚጠይቅ እንዲሁ በነፃ ፀጋን...
አይቀልብኝም (Aykelibignim) Hamlet Beljun NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2021
zhlédnutí 985KPřed 3 lety
አይቀልብኝም Hamlet Beljun NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2021 አይቀልብኝም አንተ ቀርበህ እንጂ በመንገዴ አልደርስብህም ፀጋህ በምነት እንጂ በስራዬ አልፀድቅም ማለቂያ በሌለዉ ፍቅር ማባሪያ በሌለዉ ምህረት ፍፁም አይቀልብኝም ስትመጣ ወዳለሁበት በሚገባኝ ቋንቋ በኔ አነጋገር ወርደህ ያስረዳኸኝ የፈቃድህን ሚስጥር ፍቅር ግድ ብሎህ እንጂ ወደታች ያየኸው አንዳች አይጎልህም የለም ምጨምረው አይቀልብኝም ፍቅርህ አይቀልብኝም አይቀልብኝም መዉደድህ አይቀልብኝም ስትችል መኖር ያለ እኔ እኔን የፈለከዉ በምስልህ እንደ ሠዉ ተገኝተህ ራስህን ባዶ ያረከዉ በላይ ያለዉን ክብርህን ትተህ በዉርደት ያለፍከዉ ደምግባት ዉበት...
Hamlet Beljun/ ጉልበቴ ሆይ/ Gulibete Hoy
zhlédnutí 15KPřed 3 lety
Hamlet Beljun/ ጉልበቴ ሆይ/ Gulibete Hoy iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun ጉልበቴ ሆይ የወደቀ ዳግም አይነሳም ወይ የሳተስ ከፊቱ ደግሞ አይቆምም ወይ አይኑ እንዳየ አይበይን ጆሮው እንደ ሰማ የምስኪኑን ጩኸት አይቶ አያልፍ እሱማ መስቀል ተሸክሞ መከተል ሲያቅተኝ በጠባቡ መንገድ መጓዝ ሲሳነኝ ነፍሴ እጅጉን ዝላ ተስፋዬ ተሟጦ በትዕዛዛትህ ለመሄድ ውስጤ አቅም አጥቶ የላሉ እግሮቼን ጉልበቴን አፀናህ ዳግም እንደንስር ሃይሌን አደስክና ጉልበቴ ሆይ ክበር ክበር አቅሜ ሆይ ክበር ክበር ዛሬም ረድተኸኛል እግዚአብሔር ዛሬም አግዘኸኛል ...
Hamlet Beljun / እንዳተ መሀሪ/Endante Mehari
zhlédnutí 7KPřed 3 lety
Hamlet Beljun / እንዳተ መሀሪ/Endante Mehari iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun እንዳንተ መሀሪ ከእልፍኟ ማልዳ ፀሀይ ስትወጣ ታበስር የለ ወይ ሌላ ቀን እንደመጣ የእግዚያብሔር ምህረት የተገለጠባት ለሀጥዕ ለፃድቁ አድሎ በሌለበት ትእግስቱን ትሰብካለች የርህራሄውን ስፋት ትላለች ይኼው ሌላ ቀን እግዚአብሔር ያወጣት ኦሆ እንዳንተ መኻሪ የለም*2 ኦሆ እንዳንተ ይቅር ባይ የለም*2 በቅድስናህ ፊት ማን መቆም ይችላል እንኳን ስጋ ለባሽ ተራራውም ጤሷል ነውር በሌለበት በአዲስ ኪዳኑ በግ ወደ ፀጋው ዙፋን ተቻለ በእምነት መቅረብ የሀጥያ...
Hamlet Beljun /ውዴ/Wede
zhlédnutí 10KPřed 3 lety
Hamlet Beljun /ውዴ/Wede iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun ውዴ ስለኔ ሀጥያት የሞተልኝ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠኝ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ከቶ ለማንም የለም ነፍሱን በፈቃዱ የሰጠ ለአዳም ዘር ወደ ምድር መጣ ቤዛ ሊሆን ለአለም ዘወትር በአብ ፊት ስለ እኛ ሚማልደው የአዲስ ኪዳን ዋስ እየሱስ ፍቅሩ ማያረጀው ኦ ውዴ አንተ የኔ እኔም ያንተ ላንለያይ ኪዳን ገብተን መሀላ አለ መሀላችን ዘላለማዊ ነው ፍቅራችን የወደደን መውደድ ምንኛ ቀላል ነው በዳይ በእጁ ይዞ መማር ግን ፈታኝ ነው በፍቅሩ አሰረኝ ይህ ሆ በህይወቴ ጠላቱ ሆኜ ሳለው እየሱስ ገ...
Hamlet Beljun /መዳኛ/Medagna
zhlédnutí 7KPřed 3 lety
Hamlet Beljun /መዳኛ/Medagna iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun መዳኛ የቅዱሳን ልብ ይታመንብሃል በጎነቱ አንተ ነህ ይጠባበቅሃል ጌታዬ ባንተ የተያዘ አይጠፋም ባንተ ታገዘ ይምጣ ይወራረድ አህዛብ አምላካቹ የኔም ጌታ ይኸው ግርማው ይታያቹ ልቆ ከፍ የሚለው ይውሰድ መስዋቱን ይቀበል ምስጋና የአምላክነት ክብሩን ሲል ለተወራረደ በስምህ ጀግኖ ሃይልህ በዕርሱ ታየ ክብርህ በላዩ ዳምኖ ባንተ የታመነውን በድል አሸለልከው ክብርህን ስትገልጠው ስጋ ለባሸ አየው አምላክነትህ ይታይ በእኛም ስለሆንከን ፅኑ መዳኛ መዳኛ መዳኛ ነህ ማምለጫ ማምለጫ ...
Hamlet Beljun / ከመታወቅ/Kemetawek
zhlédnutí 10KPřed 4 lety
Hamlet Beljun / ከመታወቅ/Kemetawek iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun ከመታወቅ አምላካችን ይህ ነው የምንገዛለት ፊቱ ደፋ ቀና ዘዉትር ምንልለት እድሜ ዘመናችን የተሰጠንለት እግዚአብሔር አምላካችን ለመንግስቱ ሁሉ ሚገዛለት አምላካችን ድንቅ ነው ከቃላትም በላይ ነው አምላካችን ድንቅ ነው ከመታወቅ ያለፈ ነዉ ያለ ሚኖር ስሙ የሆነዉ አልፋ ኦሜጋ እኔነኝ ያለው በፅድድቅ እውነት መንበሩን ያጸና በክብር ሐይል በሞገስ በግርማ ሊያይ ማንም በማይደፍረው ብርሃን በክብር ያለ በዘላለም ዙፋን ጥበብ እውቀት ማስፈራት ተጎናጽፏል ሰማይን ያለ ምሶ...
Hamlet Beljun /በቃልህ/Bekalih
zhlédnutí 17KPřed 4 lety
Hamlet Beljun /በቃልህ/Bekalih iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun በቃልህ ዛሬም እግሮችህ ስር ቁጭ እላለሁ የነፍሴ ርሃቧም ይሄው ነው ቃል ይውጣ ተናገር ካፍህ እኔም እሰማለው ድምፅህን በቃልህ ተናገረኛ እኔም ሰማሀለው ዝም አትበለኛ በለኛ ተናገረኛ እኔም ሰማሀለው ዝም አትበለኛ ሰው ከእግዚያብሔር አፍ በሚወጣ ቃል እንጂ በእህል ውሃ ብቻ መች ይኖራል ተስፋ አተው የደረቁ አጥንቶች ቆመዋል ካፉ ቃል ሲወጣ ለምልመው ታይተዋል የህይወት ምንጭ ነው ቃልህ ልብ ያቀናል ደግሞም ምክርህ ማይለወጥ ሚለዉጥ ቃልህ ይምጣ ይፍሰስ በማደሪያህ ቃልህ ፍ...
Hamlet Beljun /አመሰግንሀለሁ/Ameseginihalew
zhlédnutí 16KPřed 4 lety
Hamlet Beljun /አመሰግንሀለሁ/Ameseginihalew iTunes music.apple.com/us/artist/hamlet-beljun/1455382796 #HamletBeljun አመሰግንሃለው ማልዶ ስነሳ ምከውነውን ውጥኔን ዘዉትር ፊትህ ላኑረው ፈቃድህ በጎ ፍፁም ደስ እንዲያሰኝ የህይወቴ መርህ ሰንደቅ ይሁነኝ ምኞቴን ይዘህ ስትከለክለኝ ጓዳዬ በእልልታ በአምልኮ ይድመቅልኝ የመዳንን ቀንድ ኢየሱስን ሰጥተኸኝ ቀረብኝ ምለው እኔኑ አሳፈረኝ አመሰግንሃለሁ ስላልሆነው ስላልተሳካው አመሰግንሃለሁ ሀሳብህ ሁሌ መልካም ነዉ አመሰግንሃለሁ ያለኝ ሁሉ ማይገባኝ ነው አመሰግንሃለሁ ያረክልኝ ብዙ ነው እልፍ ነው ያረክልኝ ችዬም አልቆጥረው ጥ...
Hamlet Beljun/እወድሃለሁ/Ewodihalew
zhlédnutí 32KPřed 4 lety
እወድሓለሁ ካወኩህ ጀምሮ ከተጠጋሁህ በጥላህ ስር ሳድር አንተን ካመንኩህ የማውቀው ይኼን ነው ስላንተማንነት ተረትም አይደለም በአይኔ ያየሁት እውነት አይሰለችህም............ስትወደኝ አይሰለችህም............ስትምረኝ አይሰለችህም............. ለኔ መራራት አልታከተህም ...........እኔን ለመርዳት አይሰለችህም....... ከኔ ጋር መሆን አይሰለችህም ማድመጥ ውስጠቴን አይሰለችህም ስትመራኝ አልታከተህም ስትሸከመኝ ምን እልሃለሁ ቃሌ ደካማ ነው አዉጥቼ አውርጄ ምለው አጣው ብቻ እወድሃለሁ እውነትህ ሲፈርድ ሐጢያት በደሌን ገልጦ ምህረትህ ከደነው እኔን መውደድህ በልጦ ፍቅር ምክኒያት ሆ ፊትህ አቀረበኝ አንተ...
Hamlet Beljun እናመልክሀለን /enamelkihalen/
zhlédnutí 9KPřed 4 lety
እናመልክሀለን እንዴት ሰው አንተን ከማምለክ ኃላ ይቀራል ምክኒያት የለኝም ቢል እንኳን ፍጥረት ይበቃል የእጅህን ስራ እያየን እናደንቅሀለን እኔና ቤቴ ግን እግዚያብሄር ሆይ እናመልክሀለን በዝማሬ እናመልክሀለን በእልልታ እናመልክሀለን ዝቅ እያልን እናመልክሀለን በደስታ እናመልክሀለን ሁሉን ስትሰራ አጋዥ አላሻህም ረዳት አልጠራህም ብቻህን ፈጠርክ በሀይል በችሎትህ ለቃልህ ታዞልህ ቀላያት ፈጠርክ በአፍህ ቃል ምድርን አፀናህ በአፍህ ቃል ጨረቃን ለሊት ሾመሀታል ቀኑን ስትጠራ ፀሀይ ወጥቷል ኦ ጥበብህ ኦ ስራህ ኦ ችሮታህ ኦ እውቀትህ ባለጠግነትህ ጥልቅ ነው ጥበብ እውቀትህ ጥልቅ ነው ሰማይ ምድሩ ያንተ ነው ሀይልም ስልጣንም በእጅ...
Hamlet Beljun /etegahalew/ እጠጋሀለው
zhlédnutí 25KPřed 4 lety
Hamlet Beljun /etegahalew/ እጠጋሀለው
Hamlet Beljun - Atilefegn "አትለፈኝ" አዲስ ዝማሬ
zhlédnutí 17KPřed 4 lety
Hamlet Beljun - Atilefegn "አትለፈኝ" አዲስ ዝማሬ
Hamlet Beljun - "እለምንሃለሁ" አዲስ ዝማሬ
zhlédnutí 87KPřed 4 lety
Hamlet Beljun - "እለምንሃለሁ" አዲስ ዝማሬ
Hamlet Beljun Yimral "ይምራል"
zhlédnutí 23KPřed 4 lety
Hamlet Beljun Yimral "ይምራል"
Hamlet Beljun . አመሰግንሃለሁ
zhlédnutí 53KPřed 4 lety
Hamlet Beljun . አመሰግንሃለሁ
Hamlet Beljun - Atilefegn "አትለፈኝ"
zhlédnutí 105KPřed 4 lety
Hamlet Beljun - Atilefegn "አትለፈኝ"

Komentáře

  • @bourtoukalboutoma4745

    Ameni ameni ameni ameni ameni tabaraki 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🎸🎸🎸😥😥😥😥💘💘💘❤❤

  • @bourtoukalboutoma4745

    Ameni ameni ameni ameni ameni tabaraki 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🎸🎸🎸😥😥😥😥💘💘💘❤❤

  • @taagaaymekonnin
    @taagaaymekonnin Před 8 dny

    Glory to God for such vibrant grace wow!

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች

    ቃሉን ብትጽፉልን አዲስ የጥሞና ጊዜ መዝሙር ሰጣችሁን ማለት ነው። ጌታ ያብዛላችሁ።❤

  • @TejituRundasaBirru
    @TejituRundasaBirru Před 19 dny

    Really it is blessed ❤ God bless you

  • @Yesake-yr6gj
    @Yesake-yr6gj Před 21 dnem

    Amen smen❤❤💞💕

  • @FilimonIbrahim
    @FilimonIbrahim Před 21 dnem

    የኔ ውድ እህት ተባርከሽ ቅሪ ።

  • @user-sb2sj3lo4u
    @user-sb2sj3lo4u Před 25 dny

    Egeziabhir zemenshene betshen yebarkilshe

  • @bethimerdekios400
    @bethimerdekios400 Před 27 dny

    stay blessed dear.🙏 0:53

  • @nardoskassahun292
    @nardoskassahun292 Před měsícem

    God bless you hamliy mezmurochsh hulu yegeta menfes yalebet new.

  • @mekdesyilma-
    @mekdesyilma- Před měsícem

    tebareki 😍😍😍

  • @getachewfantaye1095
    @getachewfantaye1095 Před měsícem

    Tebareki❤❤❤❤❤

  • @SamiaNasserEl-dine-nd6uk
    @SamiaNasserEl-dine-nd6uk Před měsícem

    Amn🙇🙇🙇🙇🙇

  • @hellenayele-gf8tb
    @hellenayele-gf8tb Před měsícem

    Amen

  • @AmAn-np1dt
    @AmAn-np1dt Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NamameraGarronamamera
    @NamameraGarronamamera Před měsícem

    ፈልግሃለው ፈልግሃለው መንፈስ ቅዱስ እንኳን መኖር ማሰብ ከባድ ነው ወዳጀ ያላንተስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-my3ci4iv6v
    @user-my3ci4iv6v Před měsícem

    Amen Amen Amen Amen Amen tabarakiii 💕💕💕

  • @user-my3ci4iv6v
    @user-my3ci4iv6v Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen uuuuuuuffffffff Amen haleluya haleluya tabarakiii 💕💕💕💕💕❤❤❤❤

  • @SamuelTilahun-h4d
    @SamuelTilahun-h4d Před 2 měsíci

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @hopetsionfilipos7992
    @hopetsionfilipos7992 Před 2 měsíci

    GBU!❤❤🙏

  • @AbenezerGirma-zf6bo
    @AbenezerGirma-zf6bo Před 2 měsíci

    ዋው ተባረኪ❤❤

  • @BatiGerma
    @BatiGerma Před 2 měsíci

    የኔ ውድ ለምልሚልኝ❤❤❤❤❤

  • @BatiGerma
    @BatiGerma Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤የኔውድ እህት ተባረኪ ቆንጆዬ

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg Před 2 měsíci

    God bless you and keeps you from any evil plan and work! ❤❤❤

  • @betelteshome
    @betelteshome Před 2 měsíci

    አንኳኪ ያልከኝ ስለምትከፍተው ነው……….በከንቱ አይደል ፈልጊኝ ያልከኝ……..ዘመንሽ ይለምልም ወደ ሰማይ የሚወስድ መዝሙር ነው።

  • @seblewongelwasihun776
    @seblewongelwasihun776 Před 2 měsíci

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @Yegeta
    @Yegeta Před 3 měsíci

    You are blessed 🙏

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ 🙏

  • @kiyyaayetsehay824
    @kiyyaayetsehay824 Před 3 měsíci

    Sing to his precious name. seek him in your songs, never stop.

  • @user-ic2xt6oq3e
    @user-ic2xt6oq3e Před 3 měsíci

    ተባረኪ እህቴ

  • @user-pn5uu4mf6k
    @user-pn5uu4mf6k Před 3 měsíci

    Tabrkilg wuda ehta

  • @user-kh2dm9rv5c
    @user-kh2dm9rv5c Před 3 měsíci

    Gata zamansene yebarkawe

  • @nardosmulugeta2510
    @nardosmulugeta2510 Před 3 měsíci

    አቤት እርጋታሽ። ጌታ ይባርክሽ።

  • @MahletMekuria
    @MahletMekuria Před 3 měsíci

    Wow

  • @amanuelalemayehu9912
    @amanuelalemayehu9912 Před 3 měsíci

    Be blessed hamliye betam yetebareksh nesh

  • @ShemaShema-pj6vs
    @ShemaShema-pj6vs Před 3 měsíci

    AMEN❤

  • @Yegeta
    @Yegeta Před 3 měsíci

    Amazing song!! May God bless you!!

  • @Yegeta
    @Yegeta Před 3 měsíci

    You are blessed 🙏

  • @andnettesfaye3811
    @andnettesfaye3811 Před 3 měsíci

    ተባረኪልኝ የእኔ ውድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይጨምርብሽ

  • @AshAbe7
    @AshAbe7 Před 3 měsíci

    A love song to God from the secret prayer room! Thank you for blessing us with this wonderful worship. May God increase you! Love you Hamly❤

  • @mamushtegenu6445
    @mamushtegenu6445 Před 3 měsíci

    Hamiye denk mezemur geta setoshal tebareken weduwa hehetachen

  • @eshetuabera2801
    @eshetuabera2801 Před 3 měsíci

    Uuffff I love u

  • @user-lt4ur1tb3o
    @user-lt4ur1tb3o Před 3 měsíci

    ❤❤

  • @bekatolosawakjira
    @bekatolosawakjira Před 3 měsíci

    እንዴት ነው ደስ የምትይው? መንፈስ ቅዱስ ሆይ ደግመህ ባርካት 🙏 ትኩረት ለመንፈስ ቅዱስ!

  • @SifenEshetu
    @SifenEshetu Před 3 měsíci

    ufff be blessed yene konjo felghalehu menfes kdus

  • @shalommohammed
    @shalommohammed Před 4 měsíci

    “እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤” - አሞጽ 5፥4 Geta banchi slegeletew tsega ymesgen stay blessed

  • @crymures
    @crymures Před 4 měsíci

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 4 měsíci

    ሁሌ የምትዘምሪያቸው ዝማሬዎች አጥንቴ ውስጥ ነው የሚገቡት ስርዓትሽ ጌታ ይባረክ ሴቶች በጌታ እና በእ/ር ህዝብ ፊት ሲቆሙ ቀሚስ ቢለብሱ ሰውነታቸው ባይገላለጥ. ቃሉ የሚለው ለአይምሮ የሚመች አገልግሎት እንድናገለግል ነው . አብረውሽ ያገለገሉት ሁላችሁም ለበረከት ሁኑ ❤❤❤❤❤

  • @biniyamtsegaye9052
    @biniyamtsegaye9052 Před 4 měsíci

    ፈልግሃለው በሙሉ ልቤ ካንተጋ መሆን ሆኖልኝ ግቤ🙏 ዘመንሽ በህልውናው ይባረክ እህቴ❤

  • @user-ld5dw5bo4v
    @user-ld5dw5bo4v Před 4 měsíci

    Tebarkikgn❤❤❤❤