Aqatari Media
Aqatari Media
  • 198
  • 865 991
ፋኖ አሰግድ መኮንንን እንዴት አስያዙት?
ፋኖ አሰግድ መኮንንን እንዴት አስያዙት?
zhlédnutí: 34

Video

የእስክንድር የፋኖን ትግል ጠለፋ ጉዞ
zhlédnutí 29Před 7 hodinami
የእስክንድር የፋኖን ትግል ጠለፋ ጉዞ
የፋኖ የአንድነት ሙከራ የገጠመው ችግር
zhlédnutí 32Před 9 hodinami
የፋ የአንድነት ሙከራ የገጠመው ችግር
July 2, 2024
zhlédnutí 50Před 21 dnem
July 2, 2024
June 12, 2024
zhlédnutí 42Před měsícem
June 12, 2024
April 24, 2024
zhlédnutí 45Před 2 měsíci
April 24, 2024
April 24, 2024
zhlédnutí 45Před 2 měsíci
April 24, 2024
April 17, 2024
zhlédnutí 45Před 3 měsíci
Part 4
April 17, 2024
zhlédnutí 40Před 3 měsíci
Part 2
April 17, 2024
zhlédnutí 55Před 3 měsíci
Part 1
April 17, 2024
zhlédnutí 13Před 3 měsíci
Part 3
Zemdkun Bekele - መንግስት የመዘዘውን የሀይማኖት ሴራ ማክሸፍ
zhlédnutí 67Před 3 měsíci
Zemdkun Bekele - መንግስት የመዘዘውን የሀይማኖት ሴራ ማክሸፍ
Zemedkun Bekele - Discussion with Amhara Muslims
zhlédnutí 142Před 3 měsíci
Zemedkun Bekele
April 2, 2024
zhlédnutí 64Před 3 měsíci
Zemedkun Bekele - 04/02/2024 - Part 2
April 2, 2024
zhlédnutí 17Před 3 měsíci
Zemedkun Bekele - 04/02/2024 - Part 1
ነጭ ነጯን
zhlédnutí 19Před 3 měsíci
ነጭ ነጯን
Zemedkun Bekele: ኢትዮጵያዊውን ትውልድ ምን ፈሪ አድረገው?
zhlédnutí 757Před 3 měsíci
Zemedkun Bekele: ኢትዮጵያዊውን ትውልድ ምን ፈሪ አድረገው?
March 9, 2024
zhlédnutí 48Před 4 měsíci
March 9, 2024
March 9, 2024
zhlédnutí 25Před 4 měsíci
March 9, 2024
ዘመድኩን በቀለ ሲመረመር
zhlédnutí 5Před 4 měsíci
ዘመድኩን በቀለ ሲመረመር
Zemedkun - Truth be told 02/27/2024
zhlédnutí 31Před 4 měsíci
Zemedkun - Truth be told 02/27/2024
Relaxing with Water Sound, Peaceful Ambience, Relaxation
zhlédnutí 75Před rokem
Relaxing with Water Sound, Peaceful Ambience, Relaxation
“ምን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይልብናል” በዶ/ር አብይ የተበሳጨችው ሴትዮ
zhlédnutí 742Před 5 lety
“ምን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይልብናል” በዶ/ር አብይ የተበሳጨችው ሴትዮ
PM Abiy Ahmed - በሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
zhlédnutí 230Před 5 lety
PM Abiy Ahmed - በሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
PM Abiy Ahmed - Question and Answer session from community reps in DC
zhlédnutí 1KPřed 5 lety
PM Abiy Ahmed - Question and Answer session from community reps in DC
ጠ/ሚ አብይ አህመድ: አሜሪካ ካሉ ኢትዮጵያዊያን ጋር! ህዝቡን አስለቀሱት!
zhlédnutí 166Před 5 lety
ጠ/ሚ አብይ አህመድ: አሜሪካ ካሉ ኢትዮጵያዊያን ጋር! ህዝቡን አስለቀሱት!
PM Abiy Ahmed - ጠ/ሚ አብይ አህመድ: በበድር አለምአቀፍ በአል ላይ ያደረጉት ድንቅ ንግግር::
zhlédnutí 100Před 5 lety
PM Abiy Ahmed - ጠ/ሚ አብይ አህመድ: በበድር አለምአቀፍ በአል ላይ ያደረጉት ድንቅ ንግግር::
PM Abiy Ahmed - በነበረብን ችግር ባለቤቴና ልጆቼ የድሆች መኖሪያ ውስጥ ይኖሩ ነበር::
zhlédnutí 276Před 5 lety
PM Abiy Ahmed - በነበረብን ችግር ባለቤቴና ልጆቼ የድሆች መኖሪያ ውስጥ ይኖሩ ነበር::
P/M Abiy Ahmed - ጠ/ሚ አብይ አህመድ: በወጭ ካሉ ፓርቲዎች ለቀረበላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ
zhlédnutí 240Před 5 lety
P/M Abiy Ahmed - ጠ/ሚ አብይ አህመድ: በወጭ ካሉ ፓርቲዎች ለቀረበላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ
Teddy Afro - በቴዲ አፍሮ ላይ የተሳራው አሻጥር ሲጋለጥ
zhlédnutí 276Před 6 lety
Teddy Afro - በቴዲ አፍሮ ላይ የተሳራው አሻጥር ሲጋለጥ

Komentáře

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 23 hodinami

    ደስ ሲል የአብይና የኢትዮጽያ አምላክ ሲያበጣብጥ ቂቂቂቂቂ

  • @AfariMadSleuthExportedSalt

    አህያ ቀውስ ውሻ

  • @GazeEdesa
    @GazeEdesa Před 10 dny

    Stopped

  • @user-xt2lt2hd3h
    @user-xt2lt2hd3h Před 21 dnem

    ነውረኛ ነህ ፣ ስለግለሰብ : የቤተሰብ ጉዳይ ማውራትህ ፣ ትንሽነትህን ነው የሚያመለክተው። አንድእርጋቸው በግል የበደለህን ብትነግረን?

  • @TamiratEscobar
    @TamiratEscobar Před 23 dny

    Thank you

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Před 29 dny

    ይሄ የአይጥሞገጥ የመሰለ ሰዉይ እካን ፕሮፊሰር የአደኛ ከፈል እኳን አየመጥንም አተደግሞ አቶ አቻም የለህ ደግሞ ከዚህ ንፍጣም ጋር ለምን አደምተነታረክ አላቅም

  • @GetachewMuleta
    @GetachewMuleta Před 29 dny

    እውነትን መናገር ነው እንጂ ማምታት አይደለም እኔ ይህንንሀሳቢ ስናገር አማራ አይደልሁም ኦሮሞ ንኝ እውነትን ልክድ አልችልም ስልጣን መያዝ ሳይሆን በተያዘ ቦታ ላይ ሆዳም መሆንሳይሆን በሀቅ መስራት ነው ህዝቀል ሰውን አታጣላ አቻም እንደ ደኛ

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    Wowed 😢

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    Orthodox one CD songs 18vm

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    Do you 😢😢😢😢one 1⃣ bread 🥪 😢

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    Until when 😢😢😢😢l love you all and all ethiopian 😊

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    My daughter instead of milk 🥛 💣

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    😢until when 😢where is ethiopian united 😢😢😢tell me 😢😊do u love me 😊right now my mobility nigbher 😊i used 😢😢😢😢

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    Vitamin 😢😊

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    😢😢😢my line off internet 😢luck of oxygen 😊

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    Don't complicated one 1⃣ ethiopian 😢😢😢😢

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    😢more hTed tigray whys l don't know 😢Ormond diet 😢Amherst 😢diets 😊one 1⃣ ethiopian united 😢rophen😢😢😢POS 😢😢😢😢all voice 😊

  • @hagos2461
    @hagos2461 Před měsícem

    One 1⃣ ethiopian united 😊but with pc😊no more money 💵 😢

  • @yirgabirhane6076
    @yirgabirhane6076 Před měsícem

    አቻምየለህ የምናምን ድስኩር ነው ከጋን ያልወጣ ምሁር ነት

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 Před měsícem

    ይሄ ፕሮፔስር አይደለም አልተማረም

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 Před měsícem

    እዝቄል ማለት በአለም ላይ መጀመሪያ ኦሮሞ ነው የተውለደው ያለው ስው ነው ይሄብሎ ፕሮፔስር ጃንሆይ አማራ አይደሉም ኦሮሞና ጉራጌ ናቸው

  • @spiritbeing9945
    @spiritbeing9945 Před měsícem

    ከባድ ሚዛን!!!

  • @dtlleye3036
    @dtlleye3036 Před měsícem

    I have submitted to ENDC that let historians and sociologists from different regions discuss with representatives of fighters on live TV about the origin of Ethiopians conflicts. After which the nations will have dialog

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 Před měsícem

    ፕሮፌሰር ባጠቃላይ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ሀሳብ ሳይሆን የካድሬ ታሪክ ነው እያወራ ያለው ስለዚህ ክህዝቄል ምንም አዲስ ሀሳብ መጠበቅ ከእባብ የዶሮ እንቁላል መጠበቅ ነው

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před měsícem

    ካሰር የሆንክ ሰዉየ አተን ብሎ ፕርፌሰር ካሰር

  • @user-sr4ev5qt4h
    @user-sr4ev5qt4h Před měsícem

    በዘረኝነት ጭንቅላት ከተበላሸ የተማረ የሚባለው ፌደል ካልቆጠረው በምንም አይሻልም ::ዘረኝነት ያደድባል

  • @HappyDolphins-fr6xt
    @HappyDolphins-fr6xt Před měsícem

    የሰው

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx Před měsícem

    አይ ኦረሞ ይሄንን ሰውየ ነውዴ ፕሮፊሰር ብሎ እሚጠራው እኔ አፈርኩ ምናይነት ደንቆሮ መሀይም ነገሮ ሰው የተፈጠረው ከኦረሞ ነው ዋቃ ነው ያለ የአለማችን የመጨረሻው ደደብ እስቄል ነው

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx Před měsícem

    እስቄል ጋቢሳ ደደብ ምንም እውቀት የሌለው መሀይም ነው አቻምየለህ አተ ምሁር የተከበርክ ሰው ነህ ከዚህ ጋር ዝቅ አትበል

  • @ShimelisHunde
    @ShimelisHunde Před měsícem

    እኔ አባቴ ኦዚሁ ሸዋ ውሰጥ ከአዲስ አባባ አርባ ኪሎሜትር ላይ ሙሎ ትልቅ ባላባት ከሰላሳ ጋሻ በላይ የነበረው ኦሮም በመሆኑ ምንም ጸኖ ያልነበረበት መንገድና ቤተክረሰትያን ለአካባቢው ነዋሪ ያሰራ እሰከ ዛሬዋ ቀን ድረሰ የሁንዴ አረዶ አገር ተብሎ ነው የሚጠራው ሰለዚ እኔ አቻሜለህን ሐሳብ ሙሉለሙሉ እደግፈዋለሁ እሰቄል የኦሮሞን ታሪክ ማሳነስ እና ለፓለቲካ ፍጆታ ለማዎልና አማራ ጠል ሰለሆነ ነወ ጀነራል ታደሰ ብሩ አሉ ሰለተበለው መቶ ፐርሰት ውሸት ነው ለምን የኦሮሞ ፓለቲከኞች ትልቁን ታሪካቸውን አደሚደበቁ ገራነው የሚገባው ሐለሰላሴ መንግሰቱ ኦሮሞ አይደሉም

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 Před měsícem

    ፕሮፌሰሩ የገባበት የዘረኝነት በሽታው ከፍተኛ ስለሆነ ሁሉም ተቃውሞ ህመሙ ስለሆነ መስማት አይፈልግም ጥላቻው ከአማራ ስለሆነ ብቻ በስም እየተነገረው እንኳን ኦሮሞ አይደለም አማርኛ አጣርተው ስለሚናገሩ አማራ እንጂ ኦሮሞ አይደሉም ጭቁኑ ኦሮሞ ከሁሉም የስልጣን እርከን የተፈናጠጠ ኦሮሞ የለበትም ተብሎ አይኑን አፍጥጦ የተነሳ ድፍን ዘረኛ ስለሆነ የሚገርም የምሁር መሐይም እንደሆነ የሚያስመሰክር በጭቁኑ የኦሮሞን ስም እየተጠቀመ ጥላቻውን መኖሪያውን ያመቻቸ ምሁር ነኝ ባይ ማስረጃ የማይቀበል ድፍን ሰው ነው አቻም ያለህ ስምህን እንደተባለው መልአክ ነው ያወጣልህ ሰውዬ (ፕሮፌሰሩ) እውነትን መቀበል አይፈልግም እንደፈለገ የሚፈርጥጠው ጥላቻው ስለማይኖረው ከዚህ ጥላቸው የወጣ አይፈልግም አንተ አውነትን ይዘህ ብትቀርብ ይበረታል እንጂ አይቀበልም አይፈልግምም።

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 Před měsícem

    "ከጅልና ከብልህ ማን ያሸንፋል?" ብሎ ቢጠይቀው፤ሰውየው ፈጠን ብሎ "ጅል ያሸንፋል!" አለ ሰውየው።"እንዴት ብሎ?" ብሎ ቢጠይቅ፤ "እምቢ ብሎ!" አለ ይባላል።ህዝቅኤል ጋቢሳ፤የብሔር ጥያቄ ባልነበሩበት ዘመናት፤ አማራ የብሔር ጥያቄን አልመለሰም ብሎ ማላዘን፤ ከደንቆሮነት የማያድን አስተሳሰብ ነው።በህዝቅኤል አስተሳሰብ እንሂድ ከተባለ፤ኦርቶዶክስ ለኦሮሞ በፖሊሲ ባይፈቀድ ኖሮ፤በግድ ተቀየርን የሚለውን አስተሳሰብ ወደ ኦሮሞ በመሆናችን ኦርቶዶክስን እንዳንቀበል ተደረግን ብሎ ማልቀሱ አይቀርም ነበር። ራሱ የተማረው "የአማራ ስርዓት ዘመን" በሚለው ዘመን መሆኒን ይረሳል፤የክህደት ፖለቲካ።

  • @ephraimegetachew7421
    @ephraimegetachew7421 Před měsícem

    I wish you have not conduct this debale or interview. You made me lose all my respect for Professor Ezekiel. What a sham!!!

  • @user-xc2fp8ot6u
    @user-xc2fp8ot6u Před měsícem

    እዝቄሔል ታሳፍራልህ ዘርዝሮ ሲገልፅ ጓደኛህ ካድሬ ነው አልከው ያልሆነውን ተናገርክ

  • @user-xc2fp8ot6u
    @user-xc2fp8ot6u Před měsícem

    ውጣጣት እዝቄል መማር ለግል ጥቅም ከመሮጥ ይልቅ ደካማ አመለካከትህ ምርምርህ ከአመለካከት ጭፍን አስተያየት ደካማነትህን ይገልፃል ላስረዳት አብዛኛው ኦሮሞ ቤተሰብ ልጆቹን ወደ ትምህርትዕቤት አይሄዱም አባቶች ለእረኝንህት ለግብርና ትዳር አሲዘው ተባብርህው መኖር ነው ለከተማ ቅርብ የሆኑ ለትምህርት ቤት ለመሔድ አለመቻቸት ብዙ አንተ እንዴት ተማርክ ???

  • @user-lo8pg7cg2l
    @user-lo8pg7cg2l Před měsícem

    አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይነሳም እንደሚባለው ህዝቄኤል እኮ በግል ሕይወቱም identity crisis ያለበት እንደሆነ እወቁ። ስለዚህ ግራ ገብቶት ያንኑ ችግሩን የሚያበረታታ የቢጤዋቹን የሚያስተጋባ በቀቀን ነው። ጌዜያችንን በዚህ እውቀትን ከእውነት በተፋታ መልኩ ከሚያወራ አታጥፉብን።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Před měsícem

    እንዴ! እንዲህ ያለ ምሁር በኢትዮጵያ አለ? በዚህ ዓይነት ኢትዮጵያ ተስፋ አላት እላለሁ።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Před měsícem

    እግዚብሔር ይባርክህ ፕ/ር, እስቅኤል ገቢሳ። ኡልፋዱ ጎፍታኮ።ጋፊ ቀባ።ቂቤቱ ወያ ሞ ፊደላ? አኒ ፊደለ ወያ ጀዳ።

  • @eshetuteka7552
    @eshetuteka7552 Před měsícem

    ሁለት ወጣት 😂😂😂😂😂😂

  • @wakeuphome
    @wakeuphome Před měsícem

    የበፊቱ አለፈ። አሁን ምንም የማያውቁ ለምን ይገደላሉ? ለምን መንግሥት አማራ ላይ ጦርነት ከፈተ? ትጥቅ ማስፈት ከሆነ ለምን ከሌላ አልተጀመረም? በዘር አስተዳደር ያደጉ አገሮች ጥቀሱልኝ?

  • @ayana9852
    @ayana9852 Před měsícem

    በፊት ተደርገዋል የሚባሉት ነገሮች ተደርገዋል እንኳን ብንል እንዴት እንፍታው? እንዴትስ እንታረቅ። እናንተ ማስረጃ የምትሉት አፈታሪክ መጽሐፍ አለ ብትሉም እኛ እኮ በ30ዓመት ውስጥ ብዙ የምንለው ክፉ ነገር አይተናል። ሰለዚህ እባካችሁ የዚህችን ሀገር ትንሳዬ እናቅርበው።

  • @ayana9852
    @ayana9852 Před měsícem

    በዚህ ዓይነት እንዴት ነው የምንታረቀው መግባባት የምንችል አይመስለኝም። እግዚአብሄር ያስታርቀን።

  • @solomonmaru5757
    @solomonmaru5757 Před měsícem

    ፕሮፌሰሰር የምታወራውን ነገር ለምን በማስረጃ አታቀርብም ደግሞስ በጠቅላላ ፈረንጅ የጻፈውን ብቻ ? እነርሱ ምን ያህልጊዜ አገሪቱውስጥ ተቀምጠው አውቀውት ነው? በዚያ ላይ የሚያደርጉትን ነገር ሁሉ የሚያደርጉት ለራሳቸው ከሚሰጣቸው ጥቅም አንፃር ነው። ስምን መለወጥ በተመለከተ ሌላም አገር አለ። ከተሜነትናገጠሬነት ሁልጊዜም የትም አገር ለውጥአለው።

  • @tarekegnmelese4704
    @tarekegnmelese4704 Před měsícem

    ችግሩ "አማራ ይገዛ ነበር በሚባልበት ጊዜ" ሁሉም እራሱን አማራ ለማድረግ ነበር የሚጥረው

  • @abelhiruy4893
    @abelhiruy4893 Před měsícem

    Citing one person's 3 source does not indicate the info is genuine !

  • @gebrekirstosabbay8946
    @gebrekirstosabbay8946 Před měsícem

    ፈረንጅ አምላኪው ፕሮፌሰር ሕዝቄል ገቢሣ ተጋለጠ። ፈረንጆች አንድን ሀገር በተለይ ታላቋን ኢትዮጵያን Divide and Rule System በሚለው ሠይጣናዊ ፖሊሲያቸው የሚጽፉትን Conspiracy Theory ሳይመረምሩ እውነት አድርጎ በመቀበሉ የጠፋ ምሁር መሆኑን ለማመን መቸገሩ አይገርምም። ምሁር ሰው አመሳክሮና መርምሮ እውነቱን ለማወቅ ይጥራል እንጂ ሆነ ተብሎ በ Western Curriculum እንደ አልተማረ ሰው ወይም እንስሳ Cloned ሆኖ ወይም ራሱን በማሳነስ ፈረንጅ አምላኪ ሆኖ መገኘት ታላቅ ውርደት ነው። ሁሉ በአማርኛ ቋንቋ ይነገረ ነበር ለሚለው የበታችነት ስሜት መገለጫ ካለሆነ በስተቀር ፊደል ያለውን እና የዳበረ ቋንቋ፤ ፈረንጅ ለመሆን ፈልገው የላቲን ፊደልን ተውሰው ትውልድ እያቀለጡ ያሉ የኦሮሞ ምሁራን ነን ባይ የጋን መብራቶችን እንዴት ከወደቁበት የበታችነተ ማስተአካከል ይቻላል? ይህን በቁሙ የሞተ ሰው እንዴት መፈወስ ይቻላል? ኦሮሞ ተማረም አልተማረም ፈረንጅ አምላኪነቱን እስካልተወ ድረስ ያው ደንቆሮ እንደሆነ ይቀጥላል። አበቃሁ!

  • @alemuusassaaba-sk5tz
    @alemuusassaaba-sk5tz Před měsícem

    pls. try to invite the victims who are alive today but victimized in the past regime before EPRDF.

  • @FistumAsfaw
    @FistumAsfaw Před měsícem

    ሕዝቅኤል የመንደር ወሬ ነው የሚያወራው መማር እንደሱ ከሆነ እንኳንም አልተማርኩ አቻም የለህ እውነትም አቻም የለህ

  • @melakugetahun2130
    @melakugetahun2130 Před měsícem

    እዝህ ውይይት ላይ ትዝ ያለኝ አንድ ኦሮሞ ጎደኛ አለኝ ኢትዬጽያውስጥ እያለ ስሙ ጋቢሳ ነበር ወደለንደን ሲመጣ ሳሚ ሆኖል ና ምን እንበል ይሄን የእንግዝ መንግስትም ተጭኖበት ነው? ጥያቄ ለእዚቄል

  • @dt3629
    @dt3629 Před měsícem

    Very interesting debate ! Professor Gabisa 0-10 Achamyelhe . The Professor had not one evidence to produce to back up his falsehood allegations. These are the kinds of people misleading the Oromo youth with hateful false propaganda to become monststors 👻 end up murdering innocent children & women.