Selah Ethiopia
Selah Ethiopia
  • 193
  • 257 075

Video

ባለአደራነት
zhlédnutí 142Před 2 měsíci
ባለአደራነት Watch the full video: czcams.com/video/Z15lD3Ktsmo/video.html
በስሜት ቀውስ ውስጥ ማለፍ • Navigating Crises | Selah Focus
zhlédnutí 3,5KPřed 4 měsíci
በሕይወት ውስጥ ከምናልፍባቸው አጋጣሚዎች እና ሁኔታዎች የተነሳ ጊዜያዊ አሊያም ደግሞ ዘላቂ በሆኑ የስሜት ቀውሶች ውስጥ ልናልፍ እንችላለን። ይህ ሁኔታ በማነኛውም ሰው እና እድሜ ሊከሰት ይችላል። በዛሬው ውይይት የስሜት ቀውስ ውስጥ መሆናችንን ስለምናውቅባቸው መንገዶች፣ አንደ ክርስቲያን ከዚህ አይነት ቀውስ ልንወጣ ስለምንችልባቸው መንገዶች ይዘን መጥተናል፤ ተከታተሉን። Different situations and seasons bring with them all kinds of emotional crises- some are fleeting, and some we are left to deal with for a long time. In today's d...
የሴቶች አገልግሎት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ • The Ministry of Women According to the Bible | Selah Focus
zhlédnutí 1,4KPřed 7 měsíci
ምንም እንኳን በአማኞች ኅብረት ውስጥ ሴቶች በመጽሐፍ ቅዱስ የተደገፈ የጎላ ድርሻ ቢኖራቸውም፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙና በትርጉም ረገድ ክፍፍል የተፈጠረባቸው ክፍሎች የተነሳ በዚህ ጉዳይ ላይ የሀሳብ መለያየት ከጊዜ ወደ ጊዜ ይታያል። በዛሬው ውይይት ሙላቷ እና መታሰቢያ ይህንን ሀሳብ አንስተዋል፣ አብራችሁን ቆዩ። The Bible affirms that women have a significant and meaningful role in the body of Christ and the community of believers. However, when it comes down to specifics, there is division that has aris...
ብቻዬን ማን ነኝ? • When No One is Looking? - Hanna Damtew | አሰላስሎት ፶፯
zhlédnutí 1,1KPřed 7 měsíci
ብቻችንን ስንሆን እና ለሰዎች ሐሳባችንን ስንገልጽ ወይም ሰዎች ባሉበት በሐሳብ ስንመላለስ ሁለቱ አንድ ናቸው? ብቻችንን ስንሆን ትኩረታችንን እና ጊዜያችንን የምንሰጠው ነገር ምንድን ነው? በዛሬው አሰላስሎት፣ ሐና ይህንን ጥያቄ ራሳችንን በመጠየቅ እንድንፈትን ታሳስበናለች። Our thoughts typically vary greatly when we are by ourselves compared to when we are expressing them to others. What consumes your attention when you are by yourself? Hannah challenges us to ask ourselves this question in to...
ጠላቶች ሆነን ሳለ በልጁ አቀረበን | ሃና ዶዳ
zhlédnutí 363Před 8 měsíci
በኃጢአት ምክንያት ጠላቶቹ የነበርን እኛን፣ እግዚአብሔር ዳግመኛ በልጁ ሊያቀርበን እና ግንኙነታችንን ሊያድስ ፈቀደ። ሃና ዶዳ፣ የጌታችን የኢየሱስን ልደት በምታስብበት ጊዜ በውልደቱ ምክንያት እርቅን እና ልጅነትን ማግኘቷ ተስፋን እንደሚሰጣት አጋርታናለች።
አምላክ ስጋን ለበሰ | ቤዛዊት ገረመው
zhlédnutí 271Před 8 měsíci
አምላክ ስጋ ለብሶ በሰው ልጆች መሀል መወለዱ፣ የራቀውን የሰው ልጅ የማቅረቢያ ጅማሬ እና ፍፃሜ ነው። ይህ እውነት በዚህ ሰሞን የምናከብረው በዓል ዋነኛ ትኩረት ነው። ይህን አስመልክቶ ቤዛዊት፣ የኢየሱስን የልደት በዓል በምናከብርበት ወቅት፣ ከምናደርጋቸው ልማዶች ባለፈ ልናተኩርበት ስለሚገባን ዋነኛ ጉዳይ አካፍላናለች።
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው! | ሕሊና ታደሰ
zhlédnutí 253Před 8 měsíci
የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ስናከብር ልናስተውለው የሚገባን ትልቅ ነገር፣ እግዚአብሔር ከሰዎች ጋር ተቋርጦ የነበረውን ግንኙነቱን ለማደስ ወደ ሰዎች መቅረቡን ነው። አማኑኤል፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሊሆን ቀርቦናል።
የማርያም ምላሽ | ሙላቷ ዮሐንስ
zhlédnutí 253Před 8 měsíci
በዚህ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሰሞን፣ ሙላቷ ዮሐንስ ማርያም መድሀኒታችን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደምትወልድ በተረዳችበት ጊዜ እና ከዚያም በኋላ በቋሚነት የምታሳየውን ምላሽ አስተውላ ልቧ ላይ ስላደረው ሐሳብ አካፍላናለች።
የመወለዱ ተስፋ፦ አትፍሩ መድኀን ተወልዶላችኋልና! | Yodit Doda
zhlédnutí 409Před 8 měsíci
በዚህ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሰሞን፣ ዮዲት ዶዳ የኢየሱስን ልደት በምታስብበት ወቅት ተስፋን የሚሰጣትን ሀሳብ ታካፍለናለች።
ራስን መጠራጠር • Imposter Syndrome in the Bible | Naomi Teshome | አሰላስሎት ፶፮
zhlédnutí 586Před 8 měsíci
ራስን መጠራጠር • Imposter Syndrome in the Bible | Naomi Teshome | አሰላስሎት ፶፮
ለ1 ደቂቃ እስቲ እንጸልይ
zhlédnutí 145Před 8 měsíci
ለ1 ደቂቃ እስቲ እንጸልይ
ለ1 ደቂቃ እስቲ እንጸልይ
zhlédnutí 129Před 8 měsíci
ለ1 ደቂቃ እስቲ እንጸልይ
አመስጋኝነት • Gratefulness | Selah Focus
zhlédnutí 566Před 8 měsíci
አመስጋኝነት • Gratefulness | Selah Focus
ስለ ወሲባዊ ጥቃት እንነጋገር • Let's Talk About Sexual Assault | Selah Focus
zhlédnutí 340Před 9 měsíci
ስለ ወሲባዊ ጥቃት እንነጋገር • Let's Talk About Sexual Assault | Selah Focus
እንጸልይ!
zhlédnutí 97Před 9 měsíci
እንጸልይ!
የእግዚአብሔር ፍትሕ • Divine Justice | Naomi Teshome | አሰላስሎት ፶፭
zhlédnutí 350Před 9 měsíci
የእግዚአብሔር ፍትሕ • Divine Justice | Naomi Teshome | አሰላስሎት ፶፭
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ (ክፍል ሁለት) • Newly Married Life (Part 2) | Selah Focus
zhlédnutí 746Před 9 měsíci
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ (ክፍል ሁለት) • Newly Married Life (Part 2) | Selah Focus
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ • Newly Married Life | Selah Focus
zhlédnutí 1,6KPřed 9 měsíci
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ • Newly Married Life | Selah Focus
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ • Newly Married Life (Teaser)
zhlédnutí 377Před 9 měsíci
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ • Newly Married Life (Teaser)
ይቅርታን ማድረግ • Forgiveness | Selah Focus
zhlédnutí 910Před 10 měsíci
ይቅርታን ማድረግ • Forgiveness | Selah Focus
እግዚአብሔርን ከሰው ልጆች ጋር ማን ያስታርቃል? • Who Will Reconcile God and Man? | ሴላ መሠረት
zhlédnutí 344Před 10 měsíci
እግዚአብሔርን ከሰው ልጆች ጋር ማን ያስታርቃል? • Who Will Reconcile God and Man? | ሴላ መሠረት
የእግዚአብሔር ፍቅር • The Love of God | Hilina Tadesse | አሰላስሎት ፶፬
zhlédnutí 480Před 10 měsíci
የእግዚአብሔር ፍቅር • The Love of God | Hilina Tadesse | አሰላስሎት ፶፬
የሥነ-ልቦና ጤና በክርስትና ዓይን • Mental Health and Christianity | Selah Focus
zhlédnutí 1,3KPřed 11 měsíci
የሥነ-ልቦና ጤና በክርስትና ዓይን • Mental Health and Christianity | Selah Focus
እምነትና ሥራ • Faith and Works | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 4 | ሴላ ጥበብ
zhlédnutí 518Před 11 měsíci
እምነትና ሥራ • Faith and Works | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 4 | ሴላ ጥበብ
አንደበትን መግታት • Bridle the Tongue | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 3 | ሴላ ጥበብ
zhlédnutí 651Před 11 měsíci
አንደበትን መግታት • Bridle the Tongue | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 3 | ሴላ ጥበብ
በስራ መትጋት • Vocational Diligence | Hanna A. | አሰላስሎት ፶፫
zhlédnutí 886Před 11 měsíci
በስራ መትጋት • Vocational Diligence | Hanna A. | አሰላስሎት ፶፫
ይቅር ማለት • Love and Forgiveness | Bezawit Geremew | አሰላስሎት ፶፪
zhlédnutí 554Před 11 měsíci
ይቅር ማለት • Love and Forgiveness | Bezawit Geremew | አሰላስሎት ፶፪
ሀብት እና በቅዱሳን መካከል ያለ አድልዎ • Wealth and Attitude | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 2 | ሴላ ጥበብ
zhlédnutí 491Před rokem
ሀብት እና በቅዱሳን መካከል ያለ አድልዎ • Wealth and Attitude | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 2 | ሴላ ጥበብ
ሕይወትን ማቀድ ክርስቲያናዊ ነው? • Is Planning for the Future Biblical? | Selah Focus
zhlédnutí 1,2KPřed rokem
ሕይወትን ማቀድ ክርስቲያናዊ ነው? • Is Planning for the Future Biblical? | Selah Focus