Prestige Addis
Prestige Addis
  • 11
  • 87 046
ለእናቴ ማገልገል ሚገባግኝን አገልግያለሁ | ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ክፍል 2 | Beyond the screen | Fikeraddis Nekatibeb Part 2
በዚህ አጓጊ የ beyond the screen ክፍል አንጋፋዋን አቀንቃኝ ፍቅር አዲስ ነቃጥበብን ክፍል 2 ይዘንላቹ ቀርበናል። ፍቅርአዲስ ለሙዚቃ ያላትን ፍቅር፣ የሥራ ክንዋኔዎችን፣ የግል ተግዳሮቶችን እንዲሁም በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ውስጥ የተከበረች ተምሳሌት ለመሆን ያበቃትን አስደናቂ ጉዞ አካፍላናለች።
#prestigeaddis #fikeraddis #habesha #ethiopian #beyondthescreen #fyp #entertainment #watchnow #ethiopianmusic #ethiopianartists #ethiopianmovie #ebs #music
zhlédnutí: 7 247

Video

የ200 ብር ቤት ኪራይ መክፈል አቅቶኝ ነበር | ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ክፍል 1 | Beyond the screen | Fikeraddis Nekatibeb Part 1
zhlédnutí 39KPřed 21 hodinou
In this episode, we had the pleasure of hosting Fikeradiss Nekatibeb, a legendary and celebrated icon in the Ethiopian music industry. Known for her timeless hits and inspiring career, Fikeradiss will be sharing valuable insights on various topics, including her extraordinary journey from humble beginnings, her passion for music, career milestones, personal challenges, and creative process. Don...
ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ በ Beyond The Screen መድረክ ላይ ያደረገችው ቆይታ
zhlédnutí 1,1KPřed dnem
Join us for an exclusive live interview with legendary Ethiopian singer Fikeradiss Nekatibeb in this captivating episode of Prestige Addis. Fikeradiss shares her extraordinary journey from humble beginnings to becoming a celebrated icon in the Ethiopian music industry. Hear about her passion for music, career milestones, personal challenges, and creative process. #prestigeaddis #beyondthescreen...
3 የማይጠገቡ የዳዊት ፅጌ ዘፈኖች በPrestige Addis በነበረን ቆይታ #dawittsige
zhlédnutí 2,2KPřed 21 dnem
#habesha #entertainmentnews #beyondthescreen #ethiopianartists #ethiopianmovie #ethiopianmusic #dawittsigenewmusic #dawittsigeconcert #dawittsigenewalbum
"መልካም ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል" - ዳዊት ፅጌ ክፍል 2 | Beyond the screen | Dawit Tsige - Part 2
zhlédnutí 3,8KPřed 21 dnem
In this second episode, we were thrilled to host the incredibly talented Dawit Tsige, one of the most accomplished singers of our time! Having been known for winning at the Balagru idol competition, Dawit brought his unique perspective and rich experiences to our show. Join us as Dawit shared his inspiring personal journey, exclusive insights from his professional career, stories behind his mus...
"በሙዚቃ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም" - ዳዊት ፅጌ ክፍል 1 | Beyond the screen | Dawit Tsige - Part 1
zhlédnutí 30KPřed měsícem
In this episode, we were thrilled to host the incredibly talented Dawit Tsige, one of the most accomplished singers of our time! Having been known for winning at the Balagru idol competition, Dawit brought his unique perspective and rich experiences to our show. Join us as Dawit shared his inspiring personal journey, exclusive insights from his professional career, stories behind his music and ...
"መስዕዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ናችሁ ወይ" አለማየሁ ታደሰ ክፍል 2 | Beyond the screen | Alemayehu Tadesse - Part 2
zhlédnutí 929Před 2 měsíci
In this episode we have the pleasure of hosting Alemayehu Tadesse, a renowned and most accomplished actor, play writer and producer. Having worked in television, film and theatre, Alemayehu will be sharing valuable insights on various topics, including his personal journey, and his two decades of professional experiences. #PrestigeAddis #Prestige #BeyondTheScreen #AlemayehuTadesse #Babilonbesal...
"በስራ ቀልድ የለም" አለማየሁ ታደሰ ክፍል 1 | Beyond the screen | Alemayehu Tadesse - Part 1
zhlédnutí 1,9KPřed 2 měsíci
In this episode we have the pleasure of hosting Alemayehu Tadesse, a renowned and most accomplished actor, play writer and producer. Having worked in television, film and theatre, Alemayehu will be sharing valuable insights on various topics, including his personal journey, and his two decades of professional experiences. #PrestigeAddis #Prestige #BeyondTheScreen #AlemayehuTadesse #Babilonbesal...

Komentáře

  • @MESERETENYEW-z9w
    @MESERETENYEW-z9w Před 41 minutou

    ❤❤❤❤❤

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Před 17 hodinami

    ፍቅር ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před dnem

    ሙሉጌታ ተስፋዬን ዘነጋሁ ልትይኝ ነው ? እንደው ስለሱ እምትናገሩት መቼ ይሆን ? በውነት ስለሱ ስል በንቃት ነው እምከታተላችሁ ። ከሱ ጋ የከረማችሁ ሁሉ ትደንቁኛላችሁ ። ለካ ይቸግራል አገር ይዞ ወገን ።

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤አክባሪነሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před dnem

    ሻሸመኔ ነው ያየሁሽ ዝግጂት ነበረ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před dnem

    ፍቅርዬ አቤት እንዴት እንደምወድሽ ድሮ ልበልና እኛ ወጣት ነበርን ይን ጊዜ እንዴት እንደምታምሪ የዚያን ጊዜ ስናይሽ ከቅጥነትሽ መልክሽ ቼኮሌት ትመስይ ነበር🙏

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před dnem

    ከጎንደር 35 k እርቃ የመትገኘ ትንሽ ከተማ ጭልጋ ከመትባል ነው ፍቅር አዲስ የተወለደሽ ቅማንት ናት ከነገራችን ከ10 አመት ወዲህ ነው እንጂ ቅማንቶች ደግ ናቸው አሁን አሁን ጸባያቸው ቅማንቶች ከፍቶአል

  • @GenetShiferaw-ti1re

    ፍቅር አዲሰ ትችያለሸ በጣምምምምም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsaantonioyosef3674

    እናንተ ጴንጤዎች እረፉ

  • @user-sn4mx4oy5y
    @user-sn4mx4oy5y Před dnem

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ፍቅር

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před dnem

    እኔማ እናንተን ነው ማዳምጥ የአሁኑይቅር አይነፋም

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před dnem

    ፍቅርየ የወንዜልጅ አዳምጠን አንጠግብሽም የጎንደር ይንቨርሲቲ የክብር ዶክትሪት ይገባታል ለልእልታችን ይገባታል ጎበዝ ነሽ ከነቤቸሰብሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před dnem

    ፍቅርየ የኛ ትሁት

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před dnem

    ፍቅርየ የኔ ልይ

  • @alemb4972
    @alemb4972 Před dnem

    እድለኛ ነሽ ትዳር በድጋሚ እደድል ሰቶሽ ልጅ ወልደሽ የሚመችሽን ሰው አግኝተሽ የእውነት እድለኛ ሰው ነሽ ምኞቴ ዘፋኝ መሆን ነበር ያንቺንም ዘፈን በተለይ አትርሳኝን እሸመድድ ነበር አልተሳክልኝም ጌታ ይመስገን የልጆች እናት ሆኜ እየኖርኩ ነው እና ጀግናነሽ እወድሻለው።

  • @WubieTefera
    @WubieTefera Před 2 dny

    Zefnesh entatomoch beftinet Nisha Gib beyesus Emgin tinalesh soel endatigebi

  • @mesayyejesus5869
    @mesayyejesus5869 Před 2 dny

    Yena ehet eyesuse limeta bedeghe new siole edateghebi zefen hateyat new

  • @JimmyBelayenh-xl4qn

    U are our hero❤❤

  • @samsonassefa6403
    @samsonassefa6403 Před 3 dny

    try to use tables instead of mobile

  • @girmaywerede8211
    @girmaywerede8211 Před 3 dny

    Beliyo fkir addis niwedalesh

  • @merhawiabed7212
    @merhawiabed7212 Před 3 dny

    Fikreadis one of the most popular singers from holy land Mother Ethiopia

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 Před 3 dny

    Yene derba ba Tewedaj edme yesetesh

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 Před 3 dny

    Yene derba ba Tewedaj edme yesetesh

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před 3 dny

    ፍቅር አዲሥ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @addisalemmekonnen6637

    እጅግአየሁ አብዲሳ አለችወይ ዛሬ ገና ሥሟ ሲነሳ ሰማሁ

  • @user-kt9uq3vf4v
    @user-kt9uq3vf4v Před 3 dny

    ፍቅርዬ እንደኜ የሚወደሽ ያለ አይመስለኝም እናቴ አምላክ እድሜ ከሰጠሽ ጤና ከሰጠሽ ብትዘምሪ ፍቅርዬ አምላክ ይርዳሽ እናቴ

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před 4 dny

    ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ ባልፍ ምቀኘነት ነው 👏👏👏👍👍

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před 4 dny

    የኔ ውድ ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ ❤❤❤

  • @MelatKuma
    @MelatKuma Před 4 dny

    ውብ ቆንጆ ሴት የኔ ደርባባ እናት ንግግራ ቆንጆ በዚህ በውብ ድምፅሽ ለ ፈጣሪሽ ዘምርሸ ለንስሀ በቅጠሽ ከሪው ዘመንሽ በዚህ እንዲያልፍ ምኞቴ ነው

  • @nunu2408
    @nunu2408 Před 4 dny

    ❤❤❤❤ስወድሽ ወይድምፅ👌

  • @yenezewudbelay5205
    @yenezewudbelay5205 Před 4 dny

    በርች

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 Před 4 dny

    Fikraddis, sewdsh❤

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda Před 4 dny

    የዛሬ፡ቃላመጠይቅ፡ለአንቺ፡የለኝፍቅርጨምሮዋል ከዚያ፡በፊት፡የቀድሞባልሽን፡የምትንቂና አቤን፡ዳግሞ፡አሁን ነው ባል የገኛሁ፡የልሽ ቃል ፡ስሜቴ ን፡ቆንጣጥ አርጎኝ ነበር።

  • @DawitBezuayehu
    @DawitBezuayehu Před 4 dny

    ጉንደር ቆላድባ የጀግኖች አገር ትንሽ ቢመስልም ትልልቆችን የፈራ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @DawitBezuayehu
    @DawitBezuayehu Před 4 dny

    ፉቅርየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እረጂም እድሜ ለንስሐ ይስጥሽ።

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z Před 4 dny

    የጎንደር ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት መስጠት አለበት ለፍቅራዲስ ነቃጥበብ

    • @selamzewde9085
      @selamzewde9085 Před 4 dny

      እውነት ነው የክብር ዶክትሬት ይገባታል ስወዳት እኮ!!!

    • @hidjaesleman1062
      @hidjaesleman1062 Před dnem

      እውነት ነው

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 Před 4 dny

    ስዎድሺ መምገርም መልካችን በጣም ነው እመሳሰላለን ብዝ ሰው ይጠይቃል እህትሺ ናት ይሉኛል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xd2qc4yu7j
    @user-xd2qc4yu7j Před 4 dny

    Mefeten melikamnew yanetiral enide work jegina nesh leniseha yabikash🎉🎉🎉

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 4 dny

    ፍቅር በአካል የማቃት

  • @rahelkiroskebede2655

    ጀግና ሴት ነሽ ❤👌👍 አንዳንዱ ሰው ባገራችን ጀግንነት ማለት ሜዳ ጦር መማዘዝ ይመስለዋል በየጊዜው ውግያ መዋጋት ስለለመድን አንጂ 😏

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Před 5 dny

    ፍቅርይ በጣም ነው የምወድሽ አችን ትመስያለሽ ይሉኛል ግን ድምፅ ይለኝም እጅ አችን አስፈቅጅ በዘፍን ያችን ዘፈኖች ብዘፍን ድስታዉን አልችለዉም ነብር እኔ አችን የሚጠላ ያለ አይምስልኝም እኖድሻለን እርጅም እድሜ ኑሪልን

  • @yeworkuhadegefa9551

    Fikeraddis ❤

  • @user-im4ic9wg9j
    @user-im4ic9wg9j Před 5 dny

    ፍቅር አዲስ በጣም አሪፍ የሆነ ድምዕነው ያለሽ በጣምነው እምወድሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥሽ

  • @theworldintheweek6850

    አዲስ ትዝታዬ ትዝታዬ ፍቅር፣ በአካል ሳላገኝሽ እንዴ እስከአሁን ልቅር።

  • @user-um8sy8bp4s
    @user-um8sy8bp4s Před 5 dny

    ኣሪፍ አርገሽ ነው ስለስራሽ ያብራራሽው

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 5 dny

    ባፍንጫዋ ነው የምታወራው ተነፋነፈችብኝ

  • @Jojo-hr6fl
    @Jojo-hr6fl Před 5 dny

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ከነ ስርቅርቅ ድምፅሽ እጅግ የምትወደጅ አርቲስት ነሽ ። አንች ስትዘፍኝ " የምትወደድ ነሃ " ብለሻል እኔ ደግሞ አንችን እልሻለሁ የምትወደጂ ነሻ ብያለሁ ። የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ ይህ ልጅ የጠየቀሽ ጥያቄ በእኔም ህሊና ውስጥ ነበር እና እግዚአብሔር ለመልካም ነገር ሁሉ እጁ የተዘረጋች ናት ስለዚህ ወደ ተወለድሽበት ሀገር ብዙ አርቲስት ለመሆን ብቃት ችሎታ ያላቸው ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ተቀብረዋል እና በሙያሽ በትረጃቸው ቢያንስ የለወደፊት ህይወታቸውን ብርሃን ትሆኝላቸዋለሽ እና ፍቅርዬ በጎነት ለእራስ ነው እና በርች የኔ እህት ።

  • @abrehetandeberhan4426

    Feqeriy tebarki betam new yemwedesch ❤❤