Anketse Bitsuan
Anketse Bitsuan
  • 89
  • 158 817
የብፁዕ አባታችን አቡነ መልከጼዴቅ የእረፍታቸው መታሰቢያ አስመልክቶ የተደረገ ቃለ መጠይቅ ከመ/ር ሲሳይ (ሲሳይ በገና) @EOTCMK
የሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የነበሩት የብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዎስ ካልዕ በዝዋይ ሐመረብርሃን ገዳም አስተምረው ካፈሯቸው አባቶች መካከል አንዱ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ አንዱ ናቸው፡፡ ከአባታቸው ከአቡነ ጎርጎሪዎስ በተግባር የተማሩትን ገዳማትን መገደም ፤ሕፃናትን ማስተማር፣ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ደቀመዛሙርትን ማፍራት እንዲችሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ይጠይቁ ነበር፡፡
አቡነ መልከጼዴቅ በምሁር ገዳመ ኢየሱስ ፣በሀገረስብከታቸው በሚገኙ ገዳማት እና አድባራት ቀን ከሌሊት በመዘዋወር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የተዘጉ አብያተክርስቲያናትን አስከፈቱ፣ ደቀመዘሙርተን አፈሩ፣ ገዳማትን አቀኑ ፣ካህናትን አሰለጠኑ፡፡
በደረሱበት ሁሉ ትምህርተ ወንጌል በማስፋፋት ወጣቱን ፊቱን ወደ ቤተክርስቲያን እንዲያዞ እና እንዲያገለግል በማድረግ ፤ በማራኪ አንደበታቸው የምእመናንን ልብ የሚያረሰርስ የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር፤ በተራራ ላይ እንደተሰቀለ መቅረዝ ለብዙዎች የወንጌልን ብርሃን አበሩ፡፡ ብዙ ለማገልገል ሮጡ ነገርግን ታይተው ተሰምተው ሳይጠገቡ በፈጣን እረፍት ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ፡፡
በፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ እነሆ በአጸደ ሥጋ ከእኛ ቢለዩም በፈጸሙት አንፀባራቂ አገልግሎት ባገለገሉባቸው ቦታዎች ሁሉ ሲታወሱ ይኖራሉ፡፡ እነሆም የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት በ2016 ዓ/ም የአሥራ አራተኛ ዓመት የእረፍት መታሰቢያቸውን ዘክሯል፡፡
#ዝዋይ #ሐመረብርሃን #ገዳም #ብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዎስ #አቡነ መልከጼዴቅ #ሕፃናት #ማስተማር፣ ቤ#ተክርስቲያን #አገልጋይ #ደቀመዛሙርት #አገልግሎት #መቅረዝ #ወንጌልን # ብርሃን #አንቀጸ #ብፁዓን #ሰንበት ትምህርት
zhlédnutí: 135

Video

ብጹዕ አቡነ መልኬጼዴቅ "ከአባቴ ከተማርኩት ጥቂቱን ነው የፈጸምኩት”
zhlédnutí 229Před 14 dny
የሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የነበሩት የብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዎስ ካልዕ በዝዋይ ሐመረብርሃን ገዳም አስተምረው ካፈሯቸው አባቶች መካከል አንዱ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ አንዱ ናቸው፡፡ ከአባታቸው ከአቡነ ጎርጎሪዎስ በተግባር የተማሩትን ገዳማትን መገደም ፤ሕፃናትን ማስተማር፣ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ደቀመዛሙርትን ማፍራት እንዲችሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ይጠይቁ ነበር፡፡ “ከአባቴ ከተማርኩት ጥቂቱን ብቻ ነው የፈጸምኩት” የሚሉት አቡነ መልከጼዴቅ በምሁር ገዳመ ኢየሱስ ፣በሀገረስብከታቸው በሚገኙ ገዳማት እና አድባራት ቀን ከሌሊት በመዘዋወር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የተዘጉ አብያተክርስቲያናትን አስከፈቱ፣ ደቀመዘሙርተን አፈሩ፣ ገዳማት...
May 1, 2024
zhlédnutí 630Před 2 měsíci
አንቀጸ ብጹዓን ትናንት ዛሬ ነገ Anketse Bitsuan Yesterday Today Tomorrow @EOTCMK @-mahtot @mahiberetsion @seifuonebs @ComedianEshetuOFFICIAL #eotc ethiopia henok_haile #mezmur #senbettmhrbet
#ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ “ሶሻል ሚዲያ እና እኛ” Dn Henok Haile “social media ena egna”
zhlédnutí 589Před 3 měsíci
#mezmur #eotc #subscribe #socialmedia #henok_haile henok #orthodox #ethiopia @EOTCMK@EOTCOrthodoxChannel1 @ComedianEshetuOFFICIAL@-mahtot @arganon
መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ "ስለ ትምህርት ልንገራችሁ .....”
zhlédnutí 400Před 4 měsíci
#eotc #orthodox #share #subscribe #new @-mahtot @EOTCMK @EOTCOrthodoxChannel1 @tadewos23 @Deaconzelalemtakele @zemarithiwotOfficial • ቴሌግራም t.me/ EItO_P7FuXhiOWFk • ፌስቡክ anketsebitsuanss?mibextid=ZbWKwL • ቲክቶክ tiktok.com/@anketsebitsuan • ኢንስታግራም anketse_bitsuan?igshid=NTc4MTIwNjQ2YQ
ነነዌን በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
zhlédnutí 253Před 4 měsíci
ነነዌን በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን #mezmur orthodox #eotc@-mahtot @EOTCMK
“ሶሻል ሚዲያ ቤተክርቲያን አልባ ክርስትናን እያለማመደን ወይስ......?” በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ #henokhaile#anketsebisuan
zhlédnutí 298Před 5 měsíci
“ሶሻል ሚዲያ ቤተክርቲያን አልባ ክርስትናን እያለማመደን ወይስ......?” በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ #eotc #new #share #subscribe #orthodox #mezmur ‎@arganon ‎@EOTCMK ‎@EOTCOrthodoxChannel1 ‎@Deaconzelalemtakele ‎@henokhaile-officialchannel3834 ‎@mahberetsionisrael5902 ‎@janderebaw_media ‎@SemayatMedia ‎@seatatmedia7779
መጽሐፍ ቅዱሴ የልጆች መዝሙር metsaf kidusen ewodatalhu new mezmur
zhlédnutí 661Před 5 měsíci
ይህ የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብጹዓን ሰንበት ትምህርት ቤት የዩቲዩብ ቻናል ነው ትምህርቶችን ዝማሬዎችን ያገኙበታል SUBSCRIBE በማድረግ ይከታተሉ። @lejochachen ‎@quanquayeneshmedia4055 ‎@-mahtot ‎@EOTCMK ‎@EOTCTV ‎@EOTCOrthodoxChannel1 ‎@arganon ‎@tadewos23 ‎@Deaconzelalemtakele ‎@zemarithiwotOfficial @yared1 @mezmurorthodox @zemarideaconsamsonnegash5941
አዲስ ዝማሬ ተወለደ በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል አንቀጸ ብጹዓን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን @anketsebitsuan4962 new share
zhlédnutí 9KPřed 6 měsíci
#new #mezmur #eotc #orthodox #share #subscribe @-mahtot @quanquayeneshmedia4055 @21media27 @mikhadenagil @Deaconzelalemtakele @tadewos23 @zemaritfantuwelde7940 @kesishenokweldemariam2240 @janderebaw_media @arganon @-betaqene4118
አዲስ ዝማሬ ተወለደ በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል አንቀጸ ብጹዓን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን በቅርብ ቀን
zhlédnutí 939Před 6 měsíci
ተወለደ አዲስ ዝማሬ @-mahtot @EOTCMK @quanquayeneshmedia4055 @21media27 @tadewos23 @zemariberekettikueofficial7354 @Deaconzelalemtakele @zemarithiwotOfficial @arganon
አዲስ ዝማሬ ወይቤላ በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል አንቀጸ ብጹዓን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን New mezmur Weyibela
zhlédnutí 12KPřed 6 měsíci
@EOTCMK @-mahtot @quanquayeneshmedia4055 @21media27 @arganon @comedianeshetu @EOTCTV @EOTCMK @-betaqene4118 @hohtebirhansenbttemertbet317 @tadewos23 @zemarithiwotOfficial @Deaconzelalemtakele @kesishenokweldemariam2240 @mahiberetsion @mahberkidusfanuelchannel434 @mahiberetsion @ComedianEshetuOFFICIAL
አዲስ ዝማሬ ገብርኤል ምልአኒ በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል አንቀጸ ብጹዓን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን New Mezmur Gebrel milani
zhlédnutí 12KPřed 6 měsíci
ገብርኤል ምላኒ አዲስ ዝማሬ @EOTCMK @-mahtot @quanquayeneshmedia4055 @21media27 @-betaqene4118 @arganon @kesishenokweldemariam2240 @janderebaw_media @EOTCTV @nisebihomezmur-4298 @zemarisolomon @Deaconzelalemtakele @zemaritfantuwelde7940 @zemarithiwotOfficial zemarit @tadewos23 @zemaritkalkidanmekonen
ገጣሚ ረድኤት አሰፋ "የሰቀለነው ነው የቀረን ተስፋ” አንቀጸ ብጹዓን ሰንበት ትምህርት ቤት የሥነ ጥበብ ዝግጅት
zhlédnutí 321Před 6 měsíci
ገጣሚ ረድኤት አሰፋ “የሰቀለነው ነው የቀረን ተስፋ” @-mahtot @EOTCMK @quanquayeneshmedia4055 @arganon @genetetsige3549 gene @mikhadenagil
ልብን የሚመሰጥ የማህሌተ ጽጌ አራተኛ ሳምንት ወረብ በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርቲያን
zhlédnutí 375Před 8 měsíci
ክቡር የሆነው የእግዚአብሔርን ቃል ለመማር እንዲሁም የሰንበት ትምህርት ቤታችንን አገልግሎት ለመደገፍ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ!
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታቦት ለመሆኗ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎች
zhlédnutí 489Před 10 měsíci
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታቦት ለመሆኗ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎች
ተዘከረነ | የበገና መዝሙር | Tezekerene
zhlédnutí 899Před rokem
ተዘከረነ | የበገና መዝሙር | Tezekerene
ከተራ 2015
zhlédnutí 920Před rokem
ከተራ 2015
ገብርኤል አብሠራ | በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን
zhlédnutí 6KPřed rokem
ገብርኤል አብሠራ | በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን
መልክአ ገብርኤል | አዲስ ዝማሬ በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን
zhlédnutí 21KPřed rokem
መልክአ ገብርኤል | አዲስ ዝማሬ በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን
መጪው ዘመን የማን ነው? | መምህር ኢዮብ ይመኑ
zhlédnutí 376Před rokem
መጪው ዘመን የማን ነው? | መምህር ኢዮብ ይመኑ
የገባኦን ሰዎች በዲያቆን ብርሃኑ አድማሴ
zhlédnutí 462Před rokem
የገባኦን ሰዎች በዲያቆን ብርሃኑ አድማሴ
ቅድስት እና ንግስት | መንፈሳዊ ትውኔት
zhlédnutí 1,1KPřed rokem
ቅድስት እና ንግስት | መንፈሳዊ ትውኔት
ና እና እንዋቀስ መንፈሳዊ ተውኔት
zhlédnutí 1,3KPřed rokem
ና እና እንዋቀስ መንፈሳዊ ተውኔት
መንፈሳዊ አበባ አየሽ ወይ/የአዲስ ዓመት ዝማሬ/እሰይ ደስ ደስ ይበለን/ በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት
zhlédnutí 9KPřed rokem
መንፈሳዊ አበባ አየሽ ወይ/የአዲስ ዓመት ዝማሬ/እሰይ ደስ ደስ ይበለን/ በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት
ደብረ ታቦር በደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል 2014
zhlédnutí 1,4KPřed rokem
ደብረ ታቦር በደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል 2014
ዐውደ ስብከት አንድ ጊዜ መምህር ዲ/ን ዘላዓለም ታዬ
zhlédnutí 2,6KPřed rokem
ዐውደ ስብከት አንድ ጊዜ መምህር ዲ/ን ዘላዓለም ታዬ
ብጹዕ አቡነ መልከጼዴቅ ማን ናቸው ?
zhlédnutí 1,2KPřed rokem
ብጹዕ አቡነ መልከጼዴቅ ማን ናቸው ?
እንሆ እልካቹሃለሁ መጋቤ ሐዲስ ወብሉይ ቀሲስ መንግስቱ
zhlédnutí 156Před 2 lety
እንሆ እልካቹሃለሁ መጋቤ ሐዲስ ወብሉይ ቀሲስ መንግስቱ
ልጄ ሆይ ከአደንህ ወጣህ መምህር ሃይማኖት ታዬ
zhlédnutí 171Před 2 lety
ልጄ ሆይ ከአደንህ ወጣህ መምህር ሃይማኖት ታዬ

Komentáře

  • @user-cy2jg9ls8y
    @user-cy2jg9ls8y Před 21 hodinou

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @azeeba1095
    @azeeba1095 Před dnem

    ቃለ ሂወት ያሰመልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲

  • @user-iw1di6tp5r
    @user-iw1di6tp5r Před 5 dny

    ክቡር መህምራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 8 dny

    አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን ወዲማችን💓🙏🙏💓🙏🙏💓🙏💓🙏💓🙏

  • @EhetagegnKebede-dx8ef

    ✝️እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před 10 dny

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 12 dny

    Amen..amen..amen..kale..hiwet .yasemaln..memhrachin..bewunet..yderegln..tegawun..yabzalh

  • @mishu372
    @mishu372 Před 13 dny

    ትንሹ ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 Před 14 dny

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በርቱ

  • @ወይንዬ_ዘደማስቆ

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @HabtamuaMekuria
    @HabtamuaMekuria Před 27 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GedionFanta-bl4tj
    @GedionFanta-bl4tj Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-mp6ms3xz6j
    @user-mp6ms3xz6j Před měsícem

    እስኪ ግጥሙን ፃፉልኝ😊

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @FruitWorkneh
    @FruitWorkneh Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @FruitWorkneh
    @FruitWorkneh Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @FruitWorkneh
    @FruitWorkneh Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @kidistabatanh1714
    @kidistabatanh1714 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw4822 Před 2 měsíci

    ፍጻሜውን ያሳየን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤

  • @EshetuAbebaw
    @EshetuAbebaw Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @obsigetachew7561
    @obsigetachew7561 Před 2 měsíci

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 měsíci

    ደስ የሚል ዝግጅት ነው:: በእውነት ማህበሩ እዚህ ደረጃ ደርሶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል: በርቱ! እባካችሁ የቀድሞ ፎቶግራፎች ተጨማሪ ካላችሁ ፖስት እንድታደርጉልን በአክብሮት እጠይቃችኃለሁ🙏🏾 የቀድሞ ማህበሩ መሥራች ነኝ ከአሜሪካ::

  • @yaredabdelabereda96
    @yaredabdelabereda96 Před 2 měsíci

    🙏🙏🥰🥰🥰

  • @NetsanetTadesse
    @NetsanetTadesse Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sarasara9949
    @sarasara9949 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም የተባረከውን ትዳር ይስጠን እግዚአብሄር❤❤❤❤❤

  • @meazaalen
    @meazaalen Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 Před 3 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @befikrualex
    @befikrualex Před 3 měsíci

    ግሩም ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መመህራችን❤❤❤❤❤

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw4822 Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 3 měsíci

    ♥️♥️♥️👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Sammy_21
    @Sammy_21 Před 3 měsíci

    Meche new milekekew?

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw4822 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @NetSi-do7hg
    @NetSi-do7hg Před 4 měsíci

    zmar melaktn yasemaln

  • @endalkachewsiyum
    @endalkachewsiyum Před 4 měsíci

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አስተርጓሚ እናመሰግናለን

  • @Elijah777
    @Elijah777 Před 4 měsíci

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @tgawash6932
    @tgawash6932 Před 4 měsíci

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Před 5 měsíci

    ያሳደከኝ መልዐክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የነገርኩህን ነገር አደራ❤❤❤❤❤

  • @user-eu5ks1tr6r
    @user-eu5ks1tr6r Před 5 měsíci

    ቃለ በረከት ያድለን❤❤❤

  • @TurungoLeta
    @TurungoLeta Před 5 měsíci

    ቃል ሂዎት ያስማልን እኛም ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ያድለን 🙏

  • @user-do9bx7ic1z
    @user-do9bx7ic1z Před 5 měsíci

    ሰላም ውዶች እንዴት ናችሁ፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ሁላችንንም ግጥሙንም በጽሁፍ ብትለቁ መልካም ነበር።

  • @addisabebe8236
    @addisabebe8236 Před 6 měsíci

    ፀጋዉን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናችዉ

  • @user-ju2tx2os3n
    @user-ju2tx2os3n Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🥰❤🙏

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 Před 6 měsíci

    ውይይ ስታስቀኑ🥰🙏

  • @user-nq2qi1qj2q
    @user-nq2qi1qj2q Před 6 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🥰🙏

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🙏

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 Před 6 měsíci

    ሀሌ ሀሌሉያ እንዘትፈትል ወርቀ፪ ወሜላተ አስተራያ ገብርኤል ግብተ፪ በደብረ ብስራት ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱ 🥰🙏

  • @Dagmawite-kd9tq
    @Dagmawite-kd9tq Před 6 měsíci

    Yewnt dgagme eysmahut ltgbew alchalkum. Bdgami egziabher amlak atntn ymiyalmlm ymleaktn zmare yasmachu. Bebetu beagelglot yatsenachu.