Kedegagochu mender - ከደጋጎቹ መንደር
Kedegagochu mender - ከደጋጎቹ መንደር
  • 6
  • 35 919
🟠 የዘመኑን ወጣት ጫት ወቅጦታል 🤣 አዝናኝ የባላገር ወግ ! @kedegagochumender #ከደጋጎቹመንደር #የገጠር
ከደጋጎቹ መንደር የገጠሮቹ ቤተሰቦች በሌላ አዲስ ቪዲዮ መጥተዋል።
#የገጠር #rurallife @kedegagochumender
zhlédnutí: 5 705

Video

🟠 የመጀመሪያዎቹ አርሶ አደር ዩቲዩበሮች የገጠር ህይወት! @kedegagochumender #የገጠር #rural
zhlédnutí 21KPřed 14 dny
የአርሶ አደሮቹ ዩቲዩበሮች የገጠር ህይወት @kedegagochumender #የገጠር #rural #rurallife #village #villagelifestyle This video shows the life style of ethiopian farmers who live in wollo countryside. Their farming style and daily routine is a part of the video.
🟠 ወሎዬዎቹ ባላገሮች መጡ ! ከደጋጎቹ መንደር ተጀመረ ❤ @kedegagochumender @Tossatube. #የገጠር
zhlédnutí 8KPřed 14 dny
አርሶአደሮቹ ጥንዶች በራሳቸው ቻናል መጡ። @kedegagochumender @Tossatube. #የገጠር

Komentáře

  • @user-vb1yh4qe9y
    @user-vb1yh4qe9y Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj Před 3 dny

    የኔአባት እድሐለሁ ግዜደረሳችሁ❤

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před 5 dny

    ማሻአላህ የኔ አባት

  • @user-wt4nk6ie4e
    @user-wt4nk6ie4e Před 6 dny

    የአባቴ መሳይ አባባ ሰይድ ውሴን እንደት ደስ እደምትሉኝኮ ደሞ ቁርጥ አባቴን ይመስሉኛል ወላ አነጋገረወ ሳይቀር ጦሳየ አንድ ላይ አርገህ አሳየኝ ስሞትልህ ሞት አንዲኛቸውን ሳይቀንስብኝ ያረብ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @tamrimuhammed7029
    @tamrimuhammed7029 Před 7 dny

    አባባ ሥብሥክራየብ አደረኩችሁ መርቁኚ ዱአም አድርጉልኚ

  • @eeee9444
    @eeee9444 Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @eeee9444
    @eeee9444 Před 7 dny

    አላህ ይጠብቅህ❤

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu Před 7 dny

    የናት ውለተዋ ከባድነው የሚገርመው እድሜኳቢረጅስለናትስጠየቅሁሎምያዝናል

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před 7 dny

    😢😢😢😢😢😢😢ማን እደናት

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Před 7 dny

    ❤❤❤

  • @IkramIkram-iw2mp
    @IkramIkram-iw2mp Před 7 dny

    አይየዋ እድሜህ ይርዘምልኝ❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 7 dny

    የእናት እና የአባት ውለታ ናፍቆት የዘላለምነው❤

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 Před 8 dny

    ❤❤❤❤

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 Před 8 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-dc1qy3tq7f
    @user-dc1qy3tq7f Před 8 dny

    የሦስትስላሤወንድምች

  • @taibat220
    @taibat220 Před 8 dny

    ደስሲሉ❤❤❤ያኔባት

  • @taibat220
    @taibat220 Před 8 dny

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j Před 8 dny

    ማሻአላህ እርሻዉ እንደት ይቀደዳል በአላህ

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp Před 9 dny

    😂😂😀😀 Yene Abat ❤️❤️❤️

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Před 9 dny

    Enr syye bezih metachhu

  • @meseretmekonne9095
    @meseretmekonne9095 Před 9 dny

    ጨዎታቸው በጣም ደስ ይላል ።

  • @user-di3gn9ms7f
    @user-di3gn9ms7f Před 10 dny

    ማሻአላህአባባ🎉🎉🎉

  • @user-wi5oe6tj2l
    @user-wi5oe6tj2l Před 10 dny

    ማሻአላህእደሜናጢናዪስጠዋት

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 Před 10 dny

    የዘመኑ ወጣት አልሚ ሳይሆን አጥፊ የተለያዩ ሱስ አናታቸው ላይ ሱስ ቤት ሰርቶባቸዋል

  • @hayatkw5976
    @hayatkw5976 Před 10 dny

    ወጣቶች አያችሁ እሄን ያክል ነው የወረዳችሁት ተው ልብ ግዙ😅😅😅😅

  • @user-yf8oc9eu5y
    @user-yf8oc9eu5y Před 10 dny

    ማሻአላህ እድሜናጤና ይስጣችህ የኔ ገራገር ታድለህ ወድም ጀማል ግን ቀይርላት የማየን መስቀል አለው ከተቻለ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před 10 dny

    እርጂም እድሜ ይጥሁ የጦሣ አባት

  • @user-wn6jm8hd3b
    @user-wn6jm8hd3b Před 10 dny

    😅😅😅😅😅የኔአባት❤❤❤❤❤❤

  • @kjygh8889
    @kjygh8889 Před 10 dny

    የኔ አባት ገና እያየሁቸው ነው😅❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @kjygh8889
    @kjygh8889 Před 11 dny

    እደ አያቴ ገራገር አስቂኝ ናቸው ወላሂ😅🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አላህ እረጅም ጤና ይስጥልኝ አባታችን❤😊

  • @kjygh8889
    @kjygh8889 Před 11 dny

    የኔ ሸጋ አባት❤❤❤💝💝💝🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻

  • @user-sx2dg4ep2p
    @user-sx2dg4ep2p Před 11 dny

    አባቴ❤❤

  • @user-sx2dg4ep2p
    @user-sx2dg4ep2p Před 11 dny

    አባቴ❤❤

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd Před 11 dny

    የኔአባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂካባቴጋርከተለያየን7አመቴሳየውአባቴንይመስለኛል❤❤❤❤

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer Před 11 dny

    😂😂😂😂😂

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer Před 11 dny

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n Před 11 dny

    የኔ አባት እርጂም እድሜ ይስጥህ

  • @user-rw9cz1fh4q
    @user-rw9cz1fh4q Před 11 dny

    እንወዳችኋለን

  • @mulu5
    @mulu5 Před 11 dny

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ahilam2232
    @ahilam2232 Před 11 dny

    አባት ትዝ አለኝ ባቄላውን ቲዘሩ የኔው አባት አላሕ ይራሐምሕ

  • @Zana-vj5dq
    @Zana-vj5dq Před 11 dny

    አሚንን

  • @Zana-vj5dq
    @Zana-vj5dq Před 11 dny

    መሻላህ

  • @user-st2fx8lo6r
    @user-st2fx8lo6r Před 11 dny

    የጠቃቱመንዶ?😢😢 ውዱአጎቴንአሠብኩትአላህይዘንለትአይሞት😢😢

  • @semiraMohammed-uf6rn
    @semiraMohammed-uf6rn Před 11 dny

    ኡኡኡኡኡ ደሤ ዙረያ ከጦሳ እስከ ነጢ ያላችሁ ያገሬ ልጆች የትናችሁ ጎሤወች አልብኮወች ኑልኝ❤❤❤❤

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 Před 11 dny

    🎉🎉ላይክ እናርጋቸው

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 Před 11 dny

    ❤❤❤

  • @gufh9364
    @gufh9364 Před 11 dny

    የኔ አባት እግዚብሄር ይጠብቅዉ❤❤❤❤

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 Před 11 dny

    ጀማል ግን የግል አስተያየቴን ልሥጥህ አሰላሙአለይኩም ወራህመትወላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምር በዛውም ድንህን አስተምር.

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 Před 11 dny

    ሰብስክራፕብ አድርጋለሁ ባቄላው ሲደርስ እድትልኩልኝ

  • @SSs-de9fz
    @SSs-de9fz Před 12 dny

    አባትንየምለሉ