BIRUK GEBRETSADIK
BIRUK GEBRETSADIK
  • 22
  • 1 644 208
biruk gebretsadik-Miknyatu-ምክንያቱ - volume 1- lyrics video
ባለፍኩበት ፡ በሄድኩበት ፡ በመንገዴ ፡ ሁሉ
ከነበርኩባቸው ፡ አስጨናቂ ፡ ቀኖቼ
ፀጋህ ፡ ምህረትህ ፡ እያገዘኝ
ዛሬን ፡ አደረሰኝ
አዝ፡ ፡ ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬን ፡ ለመድረሴ
ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ በህይወት ፡ ለመኖሬ (፪x)
ከማህፀን ፡ ገና ፡ ሳለሁ ፡ በስሜ ፡ የጠራኸኝ
ከልጅነቴ ፡ ጀምሮ ፡ መንገድ ፡ የመራኸኝ
ከጥፋት ፡ ጎዳና ፡ ጠበከኝ ፡ ዛሬን ፡ አሳየኸኝ
አዝ፡ ፡ ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬን ፡ ለማየቴ
ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ በህይወት ፡ ለመኖሬ (፪x)
ከኔ ፡ የሆነ ፡ ከቶ ፡ ምንም ፡ የለም
ሁሉ ፡ ባንተ ፡ ነው ፡ የሆነው
ከኔ ፡ የሆነ ፡ ከቶ ፡ ምንም ፡ የለም
ሁሉ ፡ ካንተ ፡ ነው ፡ የሆነው
አዝ፡ ፡ ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬን ፡ ለመድረሴ
ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ በህይወት ፡ ለመኖሬ (፪x)
ምክንያቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ በህይወት ፡ ለመኖሬ
zhlédnutí: 1 763

Video

Biruk gebretsadik- kenehatiyate-ከነሀጥያቴ- volume 1-lyric video
zhlédnutí 1,6KPřed 2 měsíci
ነፍሴን ፡ ጨለማ ፡ ውጧት መግቢያው ፡ መውጫው ፡ ጠፍቷት ህይወቴ ፡ በሀጥያት ፡ ተዘፍቃ አዝ፡ ፡ እንኳን ፡ ልጅህ ፡ ልሆን በቤትህ ፡ ውስጥ ፡ ልኖር መኖር ፡ ማይገባኝ ፡ ባሪያ ፡ ነበርኩ (፪x) ከነሀጥያቴ ፡ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ ፡ መረጥከኝ ልጅህ ፡ አደረከኝ በማይጠፋው ፡ ፍቅርህ ፡ ለወጥከኝ (፪x) መንገዴ ፡ ተሳስቶ ፡ እዳን ፡ ተሸክሜ በፊህ ፡ ለመሆን ፡ እጅጉን ፡ ቆሽሼ አዝ፡ ፡ እንኳን ፡ ልጅህ ፡ ልሆን በቤትህ ፡ ውስጥ ፡ ልኖር መኖር ፡ ማይገባኝ ፡ ባሪያ ፡ ነበርኩ (፪x) ከነሀጥያቴ ፡ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ ፡ መረጥከኝ ልጅህ ፡ አደረከኝ በማይጠፋው ፡ ፍቅርህ ፡ ለወጥከኝ (፪x) ወዶኛል ፡ አዳነኝ በ...
BIRUK GEBRETSADIK-MENORYAY-መኖሪያዬ-VOLUME 1 LYRIC VIDEO-
zhlédnutí 3,6KPřed 2 měsíci
መኖሪያዬ ፡ የዘላለም ፡ አምላክ ፡ ነው በክንዶቹ ፡ ጥላ ፡ አርፋለሁ የሚያስፈራኝ ፡ ሁሉ ፡ ተወግዷል ህይወቴን ፡ በሰላም ፡ ሞልቶታል (፪x) አዝ፡ ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የለም ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ የለም ፡ አይኖርም ፡ ዘላለም (፪x) በሰማይ ፡ በምድር ፡ የለም ፡ የሚመስለው ፡ እግዚአብሔር ፡ እጅግ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ (፪x) እንዲህ ፡ ነህ ፡ ተብሎ ፡ ማይገመተው ከሰው ፡ ልጅ ፡ እጅግ ፡ የላቀ ፡ ከፍም ፡ ያለ ፡ ነው አዝ፡ ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ የለም ፡ የለም ፡ እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ የለም ፡ አይኖርም ፡ ዘላለም (፪x) የሞተውን ፡ ነገር ፡ ህያው ፡ ነው ፡ የሚለው ፡ እግዚአብሔር...
Biruk Gebretsadik- Eyesus Selame-እየሱስ ሰላሜ 2024
zhlédnutí 45KPřed 7 měsíci
Biruk Gebretsadik- Eyesus Selame-እየሱስ ሰላሜ 2024
Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ and Biruk gebretsadik ብሩክ ገ/ፃድቅ Enkuan Teketelkut / እንካን ተከተልኩት NEW 2023
zhlédnutí 1MPřed rokem
@BereketTesfayeOffical Dear Bereket, I want to express my heartfelt gratitude to you for the incredible inspiration and encouragement you provided during our time together here in Minnesota. Your presence and ministry have been a true blessing to all of us. Working alongside you has been an absolute honor. I'd also like to extend my thanks to my dear brother Yonathan Bekure for his outstanding ...
አቤቱ| ABETU- TINSAE ABIYO
zhlédnutí 38KPřed 2 lety
Video recording Sintu Eshetu And Abraham Birkute
Goodness of God | Reggae cover choir Exodus Getahun
zhlédnutí 15KPřed 3 lety
Goodness of God | Reggae cover choir Exodus Getahun
ቆይታ ከ ዶ/ር ፓስተር መላኩ ይገዙ ጋር..ምክር ለውጣት ሙዚቀኞች እና ዘማርያን
zhlédnutí 1KPřed 3 lety
ቆይታ ከ ዶ/ር ፓስተር መላኩ ይገዙ ጋር..ምክር ለውጣት ሙዚቀኞች እና ዘማርያን
የጠራን live singing
zhlédnutí 7KPřed 3 lety
Sunday service ministers
እስማማለው | Ismamalew -Biruk Gebretsadik Offcial Music Video 2021
zhlédnutí 60KPřed 3 lety
Share, Like and Subscribe For More Videos. Biruk Gebretsadik Offcial CZcams Channel czcams.com/channels/S83.html​... Original Song Biruk Gebretsadik Music Production Biruk Gebretsadik Choir director Israel A.Fekadu Director Bemnet Shibeshi Marathon Films © All rights reserved to BIRUK GEBRETSADIK . No part of this publication may be reproduced, distributed or transmitted in any form or by any m...
ሁሉ ሰላም ነው Tekeste Getnet mezmur cover
zhlédnutí 13KPřed 3 lety
ሁሉ ሰላም ነው Tekeste Getnet mezmur cover
Masinko solo, Habesha praise
zhlédnutí 3,5KPřed 3 lety
Masinko solo, Habesha praise
አምላኬ ደስታዬ yohanes Girma cover
zhlédnutí 34KPřed 3 lety
አምላኬ ደስታዬ yohanes Girma cover
የጠራን | Yeteran Biruk Gebretsadik Offcial Music Video 2021
zhlédnutí 123KPřed 3 lety
የጠራን | Yeteran Biruk Gebretsadik Offcial Music Video 2021
Biruk Gebretsadik ለሠው የማይቻል| Lesew Yemaychal 2020 | New Amharic Worship song
zhlédnutí 120KPřed 4 lety
Biruk Gebretsadik ለሠው የማይቻል| Lesew Yemaychal 2020 | New Amharic Worship song
UNCONDITIONAL- Biruk gebretsadiq (NEW SINGLE) 2018
zhlédnutí 14KPřed 6 lety
UNCONDITIONAL- Biruk gebretsadiq (NEW SINGLE) 2018
biruk gebretsadiq new song lyu
zhlédnutí 9KPřed 8 lety
biruk gebretsadiq new song lyu
Biruk gebretsadiq MENORIYAYE Official Lyric Video
zhlédnutí 45KPřed 9 lety
Biruk gebretsadiq MENORIYAYE Official Lyric Video

Komentáře