#መልከ ጼዴቅ Online #አብነት ት/ቤት
#መልከ ጼዴቅ Online #አብነት ት/ቤት
  • 737
  • 686 782
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ጸርሐት ቤተ ክርስቲያን ኀበ ዮሐንስ ወትቤሎ አንተኑ ክርስቶስ ወይቤላ አንሰ ኢኮንኩ ኪያሁ ስቡ/ውእ/ወል/ለዓ ነዋ በግዑ
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ጸርሐት ቤተ ክርስቲያን ኀበ ዮሐንስ ወትቤሎ አንተኑ ክርስቶስ ወይቤላ አንሰ ኢኮንኩ ኪያሁ ስቡ/ውእ/ወል/ለዓ ነዋ በግዑ ለእግዚአብሔር ዘየአትት ኃጢአተ ዓለም
zhlédnutí: 21

Video

የአንገርጋሪ ወረብ👉እምሄሶ ለሄሮስ (ይብላዕ መሐላሁ (2) እምያምትር ርዕሶ ለዮሐንስ/፪/ ዐቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት ለንስሐ ሰባኬ ጥምቀት /፪/በሊቃውንተቦሌመ
zhlédnutí 60Před 2 hodinami
የአንገርጋሪ ወረብ👉እምሄሶ ለሄሮስ (ይብላዕ መሐላሁ (2) እምያምትር ርዕሶ ለዮሐንስ/፪/ ዐቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት ለንስሐ ሰባኬ ጥምቀት /፪/በሊቃውንተቦሌመ
ዐዲስ ዓመት እምከርሰ እሙ አእመረ ሰገደ ወአንፈራጸ ሰገደ ወአንፈራጸ 👈እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ ስምዓኒ ላይ ግዕዝ ዜማ ዋዜማ👉በሊቃውንተ ቦሌ መድኃኔዓለም
zhlédnutí 52Před 4 hodinami
ዐዲስ ዓመት እምከርሰ እሙ አእመረ ሰገደ ወአንፈራጸ ሰገደ ወአንፈራጸ 👈እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ ስምዓኒ ላይ ግዕዝ ዜማ ዋዜማ 👉በሊቃውንተ ቦሌ መድኃኔዓለም
ደሪኦሙ ተአጊሦሙ ጽፋት በቁርቋሮና አፈ ጋን
zhlédnutí 89Před 14 hodinami
ደሪኦሙ ተአጊሦሙ ጽፋት በቁርቋሮና አፈ ጋን
ደሪኦሙ ተአጊሦሙ ጽፋት
zhlédnutí 29Před 16 hodinami
ደሪኦሙ ተአጊሦሙ ጽፋት #habesha #አጫብር #ethioforumኢትዮፎረም #ወምድርኒ
እስ ለዓ ደሪኦሙ ተአጊሦሙ 👉እፎ አምሰጥዎ ለመጽብብ ከመ ይባዕዎ ለመርሕብ በመረግድ በሊቃውንተ ደብረ ይድራስ
zhlédnutí 62Před dnem
እስ ለዓ ደሪኦሙ ተአጊሦሙ 👉እፎ አምሰጥዎ ለመጽብብ ከመ ይባዕዎ ለመርሕብ ቀመረግድ ቀሊቃውንተ ደብረ ይድራስ #habesha #አጫብር #ወምድርኒ #pigeon #abelbirhanuየወይኗልጅ #love
ነሐሴ ተክለሃይማኖት 👉አመላለስ ቀሊቃውንተ ደብረ ይድራስ ገነተ ትፍሥሕት ኪያሃ አውረሶሙ ወአቀቦሙ ከሐመ ብንተ ዓይን ለጻድቃን እለ ሎቱ ተቀንዩ በሕይወቶሙ
zhlédnutí 80Před dnem
ነሐሴ ተክለሃይማኖት 👉አመላለስ ቀሊቃውንተ ደብረ ይድራስ ገነተ ትፍሥሕት ኪያሃ አውረሶሙ ወአቀቦሙ ከሐመ ብንተ ዓይን ለጻድቃን እለ ሎቱ ተቀንዩ በሕይወቶሙ
ወያወርሶሙ ምድረ ሐዳሰ እንተ ታውህዝ ሐሊበ ወመዓረ ሊቃውንተ ደብረ ይድራስ Addis Ababa Ethiopia
zhlédnutí 78Před dnem
ወያወርሶሙ ምድረ ሐዳሰ እንተ ታውህዝ ሐሊበ ወመዓረ ሊቃውንተ ደብረ ይድራስ Addis Ababa Ethiopia
በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን ወበዓላ ለቅድስት ማርያም እንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ (በጽፋት)
zhlédnutí 110Před 14 dny
በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን ወበዓላ ለቅድስት ማርያም እንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል አንጺ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ (በጽፋት)
እስመ ለዓለም ዘነሐሴ ኪዳነ ምሕረት በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን Addis Ababa Ethiopia በቦሌ መድድኃኔዓለም ሊቃውንት
zhlédnutí 80Před 14 dny
እስመ ለዓለም ዘነሐሴ ኪዳነ ምሕረት በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን #habesha #ወምድርኒ #pigeon #አጫብር #birds
ኢይብክያ ዘከልአ ደናግለ /፪/ አርዑተ መስቀል ፆረ እስከ ቀራንዮስ ሖረ /፪/ ሆሣዕና
zhlédnutí 132Před měsícem
ኢይብክያ ዘከልአ ደናግለ /፪/ አርዑተ መስቀል ፆረ እስከ ቀራንዮስ ሖረ /፪/ ሆሣዕና Addis Ababa Ethiopia #habesha #አጫብር #love #ወምድርኒ #africa #ethiopianzena
ማኅሌት ዘትንሣኤ በሊቃውንተ-ቦሌ መድኃኔዓለም Addis Ababa Ethiopia
zhlédnutí 52Před měsícem
ማኅሌት ዘትንሣኤ በሊቃውንተ-ቦሌ መድኃኔዓለም Addis Ababa Ethiopia #ethiopianzena #pigeon #ወምድርኒ #love #አጫብር
አመላለስ ዘሰኔ ሚካኤል 👉ወሪዶ እመስቀሉ /፪/ እመስቀሉ አብርሃ ለኵሉ እመስቀሉ ለኵሉ አብርሃ /፪/
zhlédnutí 42Před měsícem
አመላለስ ዘሰኔ ሚካኤል 👉ወሪዶ እመስቀሉ /፪/ እመስቀሉ አብርሃ ለኵሉ እመስቀሉ ለኵሉ አብርሃ /፪/ #አጫብር #ethiopianzena #habesha #ወምድርኒ #love #ኪርያላይሶን #pigeon
ወረብ እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም እግዚአብሔር /፪/ ወመሠረትኪ (2) እግዚአብሔር /፪/
zhlédnutí 52Před měsícem
ወረብ እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም እግዚአብሔር /፪/ ወመሠረትኪ (2) እግዚአብሔር /፪/ #አጫብር #habesha #ኪርያላይሶን #ወምድርኒ #pigeon #love
አመ ፴ሁ ለሰኔ ነቢይ፥ ሐዋርያ ወሰማዕት ልደተ ዮሐንስ (መጥምቀ መለኮት) 👉ወረብ አመ ሐወጸተከ ማርያም ፀኔሳ አምላከ /፪/ እፎ አንፈራጽከ እንዘ ትሰግድ ለን
zhlédnutí 95Před 2 měsíci
አመ ፴ሁ ለሰኔ ነቢይ፥ ሐዋርያ ወሰማዕት ልደተ ዮሐንስ (መጥምቀ መለኮት) 👉ወረብ አመ ሐወጸተከ ማርያም ፀኔሳ አምላከ /፪/ እፎ አንፈራጽከ እንዘ ትሰግድ ለን
መልአከ ሰላምነ መልአከ ሰላምነ /፪/ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰዓል ወጸሊ በእንቲአነ /፪/
zhlédnutí 44Před 2 měsíci
መልአከ ሰላምነ መልአከ ሰላምነ /፪/ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰዓል ወጸሊ በእንቲአነ /፪/
ሜላድ የብራና መጻሕፍት ኤግዚቢሽን
zhlédnutí 36Před 2 měsíci
ሜላድ የብራና መጻሕፍት ኤግዚቢሽን
ወረብ ዘሰኔ ቅዱስ ሚካኤል በሊቃውንት Addis Ababa አዲሱ ሚካኤል ኀበነ ሰላመከ ንጸውዕ ስመከ /፪/ ዘኢትነውም ትጉህ ኖላዊነ ኄር ኖላዊ ትጉህ /፪/
zhlédnutí 26Před 2 měsíci
ወረብ ዘሰኔ ቅዱስ ሚካኤል በሊቃውንት Addis Ababa አዲሱ ሚካኤል ኀበነ ሰላመከ ንጸውዕ ስመከ /፪/ ዘኢትነውም ትጉህ ኖላዊነ ኄር ኖላዊ ትጉህ /፪/
አመ ፴ሁ ለሰኔ ልደቱ ለዮሐንስ ወልደ ዘካርያስ 👉ወረብ ትቤላ ኤልሳቤጥ ለማርያም ሶበ ሰማዕኩ ቃለኪ /፪/ (አንፈርዓፀ እጓል)/2/ በዉስተ ከርሥየ /፪/ የቤቱ
zhlédnutí 64Před 2 měsíci
አመ ፴ሁ ለሰኔ ልደቱ ለዮሐንስ ወልደ ዘካርያስ 👉ወረብ ትቤላ ኤልሳቤጥ ለማርያም ሶበ ሰማዕኩ ቃለኪ /፪/ (አንፈርዓፀ እጓል)/2/ በዉስተ ከርሥየ /፪/ የቤቱ
ምሥጢር መለኮት ዘርዕያ አእይንቲከ /፪/ ሚካኤል መልአክ ወሐዋርያ ሚካኤል መልአክ /፪/ አዲሱ ሚካኤል Addis Ababa Ethiopia
zhlédnutí 42Před 2 měsíci
ምሥጢር መለኮት ዘርዕያ አእይንቲከ /፪/ ሚካኤል መልአክ ወሐዋርያ ሚካኤል መልአክ /፪/ አዲሱ ሚካኤል Addis Ababa Ethiopia
ወከሲቶ ረከበ ወከሲቶ ረከበ ኀበ ይብል እዜንዎሙ ለነዳያን ፈነወኒ /፪/ ወእስብክ ሎሙ ግእዛን ለጺውዋን ወእስምዮ ለባሕራን ኅሩየ /፪/
zhlédnutí 95Před 2 měsíci
ወከሲቶ ረከበ ወከሲቶ ረከበ ኀበ ይብል እዜንዎሙ ለነዳያን ፈነወኒ /፪/ ወእስብክ ሎሙ ግእዛን ለጺውዋን ወእስምዮ ለባሕራን ኅሩየ /፪/
ምስጢረ መለኮት ዘርእያ አእይቲከ /2/ ሚካኤል መልአክ መልአክ ወሐዋርያ ሚካኤል መልአክ /2/ Addis Ababa Ethiopia አዲሱ ሚካኤል
zhlédnutí 100Před 2 měsíci
ምስጢረ መለኮት ዘርእያ አእይቲከ /2/ ሚካኤል መልአክ መልአክ ወሐዋርያ ሚካኤል መልአክ /2/ Addis Ababa Ethiopia አዲሱ ሚካኤል
Wereb ዘሕንፀተ ቤተ ክርስቲያን ወሀለወት አሃቲ ድግል ድግል አሃቲ ድግል (፪) መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል
zhlédnutí 77Před 2 měsíci
Wereb ዘሕንፀተ ቤተ ክርስቲያን ወሀለወት አሃቲ ድግል ድግል አሃቲ ድግል (፪) መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል
አርያም ዘትንሣኤ ዜማ ወዝማሜ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስቅዱስቀዳሚዜማግበሩበዓለ በትፍሥሕትእስከአቅርቲሁለምሥዋዕዚቲ ፋሲ A/A Bole
zhlédnutí 81Před 3 měsíci
አርያም ዘትንሣኤ ዜማ ወዝማሜ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስቅዱስቀዳሚዜማግበሩበዓለ በትፍሥሕትእስከአቅርቲሁለምሥዋዕዚቲ ፋሲ A/A Bole
ሕንፄሃ አዳም (2) ሕንፄሃ ለአንቀጸ ብርሃን /፪/ሐመልማለ ወርቅ (2) ገበዋቲኃ ሐመልማለ ወርቅ/፪/ 👉ወረብ ዘሕንፀተ-ቤተ ክርስቲያን Addis Ababa Et
zhlédnutí 68Před 3 měsíci
ሕንፄሃ አዳም (2) ሕንፄሃ ለአንቀጸ ብርሃን /፪/ሐመልማለ ወርቅ (2) ገበዋቲኃ ሐመልማለ ወርቅ/፪/ 👉ወረብ ዘሕንፀተ-ቤተ ክርስቲያን Addis Ababa Et
አቡን ሐነፀ ጽርሐ መቅደሱ በአርያም 👉#አጫብር ወረብና ተክሌ ዝማሜ በቃሊት አንቀጸ ብርሃን ማርያም ቤተክርስቲያን ሰንበትተማሪዎች AddisAbabaEthiopia
zhlédnutí 72Před 3 měsíci
አቡን ሐነፀ ጽርሐ መቅደሱ በአርያም 👉#አጫብር ወረብና ተክሌ ዝማሜ በቃሊት አንቀጸ ብርሃን ማርያም ቤተክርስቲያን ሰንበትተማሪዎች AddisAbabaEthiopia
አመላለስ ዘመዝሙር ዘፋሲካ #ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ [፪] ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ [፪]
zhlédnutí 63Před 4 měsíci
አመላለስ ዘመዝሙር ዘፋሲካ #ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ [፪] ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ [፪]
ግፍዖሙ ኤግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ ጽብኦሙ እግዚኦ ለእለ ይጸብዑኒ ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ
zhlédnutí 101Před 4 měsíci
ግፍዖሙ ኤግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ ጽብኦሙ እግዚኦ ለእለ ይጸብዑኒ ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ
#አገቱኒ ከለባት ብዙኃን ወአሐዙኒ ማኅበሮሙ ለእኩያን #አገቱኒ-ከለባት-ብዙኃን
zhlédnutí 77Před 4 měsíci
#አገቱኒ ከለባት ብዙኃን ወአሐዙኒ ማኅበሮሙ ለእኩያን #አገቱኒ-ከለባት-ብዙኃን
ስቅለት
zhlédnutí 41Před 4 měsíci
ስቅለት

Komentáře

  • @sol9925
    @sol9925 Před 2 dny

    Amlak edme tiena ystlign yeneta tlahun

  • @rahellemma8358
    @rahellemma8358 Před 10 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selamselamg8181
    @selamselamg8181 Před 12 dny

    Yemelaectn zmarie yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KirubelDiyakon
    @KirubelDiyakon Před 13 dny

    ❤❤❤❤

  • @hilmmelmelekgojjam3596

    የንታ ቃለ ህይወትን የሰማልን

  • @jgukbv9265
    @jgukbv9265 Před 19 dny

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je Před 26 dny

    እህት ወንድሞቼ ምን ይሻለኝ አልገባ አልያዝ የሚነሳ የሚጣለውን አላቅ እያልሁ😭😭😭

  • @habenyemane6690
    @habenyemane6690 Před měsícem

    ጥዑመ ዜማ

  • @kibreadweldemariam9948
    @kibreadweldemariam9948 Před měsícem

    ቃለሂየት ያሰማልን

  • @FirdyawkalasmamawWerku
    @FirdyawkalasmamawWerku Před měsícem

    በንባብይበሉልን ????

  • @Ereytsda
    @Ereytsda Před měsícem

    ሰላም እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ይሁን መምህር ይህ ካርታ ኤትዮጵያ እና ኤርትራ ሁለት ሃገር ለምን በኣንድ ባንዴራ መሸፈን ኣስፈለገ፡ ኤርትራ ልኡላዊት ሃገር ናት ስለዚ፡ ያንተ ያልሆነ ነገር መመኘት መፈለግ ሃጥያት ኣይደለም? ? ወይም እንደገና ዛሬ ደሞ ጦርነት ፈልጋቹ ነው? ለሌላ ሰው በጣም የማይጠቕም ሃሳብ የሚያስነሳ ስለ ሆነ ይህ እንድትቀይሩት በትህትና እጠይቃኩ ኣለው። የቃላት ግድፈት ወይ ጌጋ ቢኖር ተናጋሪ ኣማረኛ ስላልሆንኩም ብትረዱልኝ እወዳለው። እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

    • @online2420
      @online2420 Před měsícem

      እግዚአብሔር ይመስገን ጠያቂ አመሰግናለሁ በእኔ አረዳድ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕል ወይም የቅዱሳን ስዕላት በኢትዮጵያና ኤርትራ ሥርዓተ አምልኮ ወይም ዶግማ ተመሳሳሳይ ነው ማለት እንጅ ሌላ ትርጓሜ (እይታ አይደለም) እናመሰግናለን

    • @Ereytsda
      @Ereytsda Před měsícem

      ስለ መልሳቹ ኣመሰግናለውን ግን በስእል እመ ቤታችን ሳይሆን በባንዴራው ነው ጥያቄይ። ስእል ብቻ ወይም የሁለቱ ሃገር በየባንዴራው ቪሆን ምንም ኣይል ነበር, ኣንድ የኢትዮጵያ ባንዴራ ለሁለት ኣገር ግን ብዙቹ የሚሃልሙት ስለ ሆነ ሰላም የሚያመጣ ሳይሆን እንቅፋት ነው። ኤርትራ ደሞ ደም ልጆቻ ፈሶ የእርስዋ ባንዴራ የለበሰጭ ኣገር ስለ ሆነች እዚህ ባንዴራ ኣየስፈልገንም!!! ኣመሰግናለው.

  • @FanayeAsers-z4p
    @FanayeAsers-z4p Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዲህ ብንማር ሁላችን እንዴት እግዚአብሔርም እናውቀው ነበር ፣

  • @yemanebrhan1688
    @yemanebrhan1688 Před 2 měsíci

    🙏

  • @tigraihagerey8246
    @tigraihagerey8246 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር በናንተ ርኽሰት መዓት ወረደባት ኣገሪቱ 😢 ለዛም በበዓለ ሚካኤል -እንዲህ ኣይነት እንክርዳድ ክፍኣት የሞላበት የእግዚአብሔር ታቦት ባለበት መስጠቱ የፈሪሳውያን ሶዶቃውያን ቅጅ ናቹ ድምፃቹ ፍሬ የሌለው እንደከቦራና እንደ ፀናፅል መንኮሻኮሽ ነው!!

  • @xcerxcer5908
    @xcerxcer5908 Před 2 měsíci

    ቅዳሴ ስስማ አይምሮየ ይታደሳን ማርያምን😢😢😢

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před 2 měsíci

    አሜን

  • @user-iv4zc1jp2o
    @user-iv4zc1jp2o Před 2 měsíci

    ሰላም ብያለሁ በክርስቶስ ሰላም ሠላማችሁ ይብዛ ሠላማችሁ ይድረሰኝ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ በዕግዚአብሔር ስም ወለተሰማዕት እያላችሁ ፀልዩልኝ እንድበረታ 👏👏👏👏👏😰

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔታ

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ👏👏🕊🕊☘️🌾

  • @user-tq6gu5qh8c
    @user-tq6gu5qh8c Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @Geni_Ze_Tewahdo_21
    @Geni_Ze_Tewahdo_21 Před 3 měsíci

    ዋትሳፕ ላይ ወጥቼ ቀረሁኮ መልሱኝ እናንተየ😥

  • @KaziJemal
    @KaziJemal Před 3 měsíci

    መምህረየ ልማሃር ፈልጌ ንበር ስልካኣቹ የለኝም

  • @genetteferra9209
    @genetteferra9209 Před 3 měsíci

    የቅዱስ ገብረ ኤልን ጥዑመ ዜማ ስላሰሙን ዜማ መላእክት ያሰማልን አባቴ!!!

  • @coolheadism
    @coolheadism Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ያርዝምልን።

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 Před 4 měsíci

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እባታችን

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ Před 4 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ የኔታ

    • @online2420
      @online2420 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ Před 4 měsíci

    ኪርላይሶን ኪርላይሶን ኪርላይሶን

  • @lijimariyamey8637
    @lijimariyamey8637 Před 4 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኪርያላይሶ ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 Před 4 měsíci

    በጣም ይ ም ወ ድ ወ ነው ዜ ማ አ ራ ራ

  • @eyobtensue-pr7zn
    @eyobtensue-pr7zn Před 4 měsíci

    Ere minktwachew miltanu ga besmam esme lealemun wow sertachwal memher

  • @alami5787
    @alami5787 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሠማልን አሜን (3)🙏🙏🙏🤲🤲🤲ጥያቄ ነበርኝ ምንድነው ጥያቄው አንድ ሠው ባለማወቅም ሆነ በማወቅ አንድን ሠው በጣም ፈርቶት በአንድ ቅዱሣት ቢምል ምንድነው ችግሩ በፈተናወች ምሀል ሥሆን በጣም የምፈራው ሠው ሢጠይቀኝ ፈረቸ በቅዱሥ ሚካኤል ብዙ ግዜ ምያለሁ ቅዱስ ሚካኤልን በጣም እወደዋለሁ ያደኩበት ደብር ነው እና ሚካኤልን ነው የምለው አሁን ላይ ሀጢያቴ ገረፈኝ ተፅፅትኩ ምን ላድርግ

    • @online2420
      @online2420 Před 4 měsíci

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ላለፉት ልምዶች ይቅር ብሎ ልምድን ማስወገድ ነው ማለት የተሳሳተ ልምድን

  • @FantasyJust-qw9cy
    @FantasyJust-qw9cy Před 4 měsíci

    Dochcu

  • @genetdegena2879
    @genetdegena2879 Před 5 měsíci

    ቃለ ዊወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ግእዝ ስለማላቅ ለማንኛቸውም አሁንም በድጋሚ ቃል ለዊወት ያሰማልን

  • @selamselamg8181
    @selamselamg8181 Před 5 měsíci

    Kale hiwot yasemalen

  • @selamselamg8181
    @selamselamg8181 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-vn8wq9tk7k
    @user-vn8wq9tk7k Před 5 měsíci

    የቴሌግራም ሊንክ ላኩልኝ

  • @user-gs7nn6hp4h
    @user-gs7nn6hp4h Před 5 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ ብውህ ሊተ ምንድነው ምልክቱ።

  • @BelayZeAbissinya
    @BelayZeAbissinya Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fhgggf4861
    @fhgggf4861 Před 5 měsíci

    አሜንአሜን👏👏👏👏🙏🙏ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት ጠብቀን🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @ZemenAtalel-ul7uj
    @ZemenAtalel-ul7uj Před 6 měsíci

    ወረብ ዘመጋቢት መስቀል ስራልን አባታችን

  • @abebedesta3840
    @abebedesta3840 Před 6 měsíci

    ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን የሰማልን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @eliasberhe3138
    @eliasberhe3138 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም ፣ እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን የዚህን ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ከሌላ ለየት ይላል ማኅሌቱን የሚያደምቁ ሊቃውንት አሉበት እና የተለያዩ የዐበይት በዓላት ወረቦችን እፈልግ ነበር ከተቻለ ?

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před 7 měsíci

    ህይወት ያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 Před 7 měsíci

    እባኮትን የኔታ የጀመርቱን ንባብ ይቀጥሉት እባኮትን ስለምኖትን😢😢😢😢😢በጣም ደስ ይላል በጣም ወድጀዋለው ግን ግን ብያንስ ባትጨርሱት ግን ብያንስ ግን ግማሽ ኣድርሱት❤❤❤❤❤

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel Před 7 měsíci

    11:43 - ሚ በዝኁ

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤