Elsi-Kitchen
Elsi-Kitchen
  • 31
  • 30 963

Video

ፈጣንና ቀላል ለቁርስ ለምሳ የሚሆን ልዩ ሩዝ በዶሮ አሰራር , how to cook rice #ethiopian Food .
zhlédnutí 99Před 14 dny
ለልጆች ላዋቂ እንዲሁም ለምሳ እቃ ልዩ አማራጭ ነው :: ከሩዙ ዶሮውና አትክልቱን ብታበዙት ይበልጥ ይጣፍጣል ::
የ አጃና ቡላ አጥሚት አሰራር በቀላሉ # Ethiopian drink Oats and Bula Atmit.
zhlédnutí 260Před 14 dny
በዚ መልኩ ሰርተን ብንጠጣ ብዙ ጥቅም በቀላሉ እናገኛለን :: ቡላ ለማታገኙ ተልባ መጥቀም ትችላላችሁ :: ያጠለላችሁትን ከዱቄት ጋር በማቀላቀል የጨጨብሳ ቂጣ መጋገር ትችላላችሁ ::
ፍቅር ሽሮ አሰራር fikir shiro aserar #1 Ethiopian food recipe.
zhlédnutí 456Před 21 dnem
ሽሮውን ለመስራት ምንም የተለየ ግብአት አልተጠቀምኩም ቤታችን ባለን ነገር እንደዚ አሳምረንና አጣፍጠን ለየት ባለ መንገድ ብንመገብ ጥሩ ነው :: ይህን ፍቅር የሆነ ምግብ ለመጀመርያ ግዜ የት ነው የቀመሳችሁት ??? ኮመንት አስቀምጡልይ please 🙏
ሁለት አይነት ሙልሙል በኮባ ቅጠል ጋገርኩ / Mulmul bread # Ethiopian food /
zhlédnutí 393Před 21 dnem
የ ሀገር ቤት ጠአም ሲናፍቀን ቅመሞችን እንዲሁም የኮባ ቅጠል በመጠቀም ልክ እንደ ሀገር ቤት ያለ ዳቦ መጋገር እንችላለን
Grilled chicken nuggets , የዶሮ ግሪልድ ናጌት (ጥብስ) ለልጆች
zhlédnutí 121Před 21 dnem
በዘይት የተጠበሰ ከውጭ ከመግዛት ይህን ቀላል ዘዴ በመጠቀም የልጆትን ጤና ይጠብቁ
ፉርኖ ዱቄት ሳንጠቀም አጃ ሳንፈጭ ጤናማና ልዩ የ ፆም ጨጨብሳ አሰራር Chechebsa aserar / vegan / # Ethiopian food /
zhlédnutí 734Před 28 dny
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ በተቻለን መጠን ፉር ዱቄት መጠቀም ብንቀንስና ገብስ : አጃ : ጤፍ : እንዲሁም ስንዴና የተለያዩ ጤናማ የሆኑ እህሎች ብንጠቀም ብዙ እናተርፋለን ::
ተበልቶ የማይጠገብ ቲማቲም ቁርጥ በ ድፍን ምስር አሰራር /Vegan tomato salad with brown lentils / Ethiopian food
zhlédnutí 478Před měsícem
አንዴ ከቀመሳችሁት ሁሌም ነው ምትሰሩት :: እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች እንደ አይነት ማቅረብ ይችላሉ ::
የተመጣጠነ የ ህፃናት ምግብ አሰራር /healthy baby food /
zhlédnutí 842Před měsícem
ሰላም ተመልካቾቼ በዚ ቪዲዮ ልጆች ጤናማ ሆነው እንዲያድጉ የሚረዳን ምግብ ነው ይዤላቹ የመጣሁት እንዲሁም ምግባቸውን ሳይደፉ መመገቢያ ሰሀን ታገኝበታላችሁ ::
ቀላል ቅቤ አዘገጃጀትና አነጣጠር /How to make Ethiopian clarified butter/
zhlédnutí 460Před měsícem
ሰላም ተመካቾቼ በዛሬው ቪድዮ ይዤላቹ የመጣሁት የሀገር ቤት ጠአም ያለው ቅቤ ነው በዚ መልኩ እንጥሩት ውጤቱን ትገረሙበታላቹ :: የተጠቀምኩት የቅቤ አይነት የ አይሪሽ unsalted butter ነው ::
በ ቫይታሚን የበለፀገ የ ጤፍ ጁስ አሰራር / Teff smoothie for iron deficiency / Ethiopian food
zhlédnutí 414Před měsícem
በተለይ ለ አራስ እንዲሁም ተጨማሪ ቫይታሚን ለሚያስፈልገን ተመራጭ መፍትሔ
ጤናማና ቀላል እራት ቦርጭ ላስቸገረው / healthy dinner recipe/
zhlédnutí 410Před měsícem
ጤናማና ቀላል እራት ቦርጭ ላስቸገረው / healthy dinner recipe/
ባስታየታቹ መሰረት ቆንጆና ቀላል ጤፍ እንጀራ አዘገጃጀት በ አብሲት Ethiopian food / Injera recipe /
zhlédnutí 2,5KPřed měsícem
ባስታየታቹ መሰረት ቆንጆና ቀላል ጤፍ እንጀራ አዘገጃጀት በ አብሲት Ethiopian food / Injera recipe /
ልዩና ጤናማ የ ሳልመን ዓሳ ጥብስ አሰራር በ ሀገራችን ጠአም / Healthy salmon fish recipe / Ethiopian food
zhlédnutí 186Před měsícem
ልዩና ጤናማ የ ሳልመን ዓሳ ጥብስ አሰራር በ ሀገራችን ጠአም / Healthy salmon fish recipe / Ethiopian food
የገብስ ቂንጬ አዘገጃጀትና ለማብሰል ቀላል ዘዴ Ethiopian food , how to make kinche
zhlédnutí 541Před měsícem
የገብስ ቂንጬ አዘገጃጀትና ለማብሰል ቀላል ዘዴ Ethiopian food , how to make kinche
ለየት ያለ ተበልቶ የማይጠግብ ሩዝ አሰራር Ethiopian food “How to make Spicy rice with sweet corn “
zhlédnutí 398Před 2 měsíci
ለየት ያለ ተበልቶ የማይጠግብ ሩዝ አሰራር Ethiopian food “How to make Spicy rice with sweet corn “
እንጀራ ሳይበላሽ ማቆያ ዘዴና ቀላል አዘገጃጀት / How to make Enjera / #Ethiopian food #
zhlédnutí 14KPřed 2 měsíci
እንጀራ ሳይበላሽ ማቆያ ዘዴና ቀላል አዘገጃጀት / How to make Enjera / #Ethiopian food #
ነጭ ሽንኩርት መላጥ ለማትወዱ ቀላል ዘዴ :: / how to peel garlic easily /. #Ethiopian food #cooking....
zhlédnutí 416Před 2 měsíci
ነጭ ሽንኩርት መላጥ ለማትወዱ ቀላል ዘዴ :: / how to peel garlic easily /. #Ethiopian food #cooking....
ፍፍት ያለና ለስላሳ ለልጆች ቀላል ቁርስ አሰራር / Easy and quick breakfast / Ethiopian food/
zhlédnutí 407Před 2 měsíci
ፍፍት ያለና ለስላሳ ለልጆች ቀላል ቁርስ አሰራር / Easy and quick breakfast / Ethiopian food/
ለየት ያለ ቀላል የሚጣፍጥ ብሮኮሊ አሰራር
zhlédnutí 6KPřed 2 měsíci
ለየት ያለ ቀላል የሚጣፍጥ ብሮኮሊ አሰራር
ተበልቶ የማይጠገብ ድንች በካሮት ወጥ አሰራር /Vegan Ethiopian potato with carrot stew/
zhlédnutí 560Před 2 měsíci
ተበልቶ የማይጠገብ ድንች በካሮት ወጥ አሰራር /Vegan Ethiopian potato with carrot stew/
ጤናማ ለየት ያለ የ ፓን ኬክ አሰራር ያለ ስኳር ያለ ፉርኖ ዱቄት
zhlédnutí 252Před 3 měsíci
ጤናማ ለየት ያለ የ ፓን ኬክ አሰራር ያለ ስኳር ያለ ፉር ዱቄት
በመበጥበጥ ብቻ ሊጥ ሳይቦካ ቀላል እንጀራ አዘገጃጀት
zhlédnutí 83Před 3 měsíci
በመበጥበጥ ብቻ ሊጥ ሳይቦካ ቀላል እንጀራ አዘገጃጀት
በ ሶስት ግብአት ብቻ ጠጅ አጣጣል በ አሜሪካ
zhlédnutí 66Před 4 měsíci
በ ሶስት ግብአት ብቻ ጠጅ አጣጣል በ አሜሪካ
ለየት ያለ የጨጨብሳ አሰራር
zhlédnutí 141Před 4 měsíci
ለየት ያለ የጨጨብሳ አሰራር
ድፎ ዳቦ አሰራር
zhlédnutí 48Před 4 měsíci
ድፎ ዳቦ አሰራር

Komentáře