ተዋህዶ ፍቅር_tewahdo fkr
ተዋህዶ ፍቅር_tewahdo fkr
  • 18
  • 307 690

Video

ማን ነው ክብሩን የሚገልጠው? መፅሀፍ ቅዱስ Vs ቁርአን
zhlédnutí 513Před 2 lety
#መፅሀፍቅዱስ Vs #ቁርአን
መፍጠር የማን ስልጣን ነው? መፅሀፍ ቅዱስ Vs ቁርአን
zhlédnutí 469Před 2 lety
#መፅሀፍቅዱስ Vs #ቁርአን ን
ለሙስሊም ወንድሞቻችን የተሰጠ መልስ ውይይት
zhlédnutí 2,3KPřed 2 lety
ለሙስሊም ወንድሞቻችን የተሰጠ መልስ ውይይት
መደመጥ ያላበት ልዩ ትምህርት
zhlédnutí 869Před 2 lety
መደመጥ ያላበት ልዩ ትምህርት
ከቤት ከመውጣታችን በፊት ይሄን ፀሎት እንፀልይ
zhlédnutí 349Před 2 lety
ከቤት ከመውጣታችን በፊት ይሄን ፀሎት እንፀልይ
ኦርቶዶክስ ክርስትያን ያደረገኝ ______ነው
zhlédnutí 1,1KPřed 2 lety
#ቁርአን #መፅሐፍቅዱስ
ስርአተ ቅዳሴ መስቀል አብርሃ
zhlédnutí 537Před 2 lety
ስርአተ ቅዳሴ መስቀል አብርሃ
ከሙስሊም ወንድም ጋር የተደረገው ውይይት
zhlédnutí 8KPřed 2 lety
ከሙስሊም ወንድም ጋር የተደረገው ውይይት
ውይይት ከሙስሊም ወንድም ጋር የኢሳ(እየሱስ ክርስቶስ) ፈጣሪነት በቁርአን ሲረጋገጥ
zhlédnutí 6KPřed 2 lety
ውይይት ከሙስሊም ወንድም ጋር የኢሳ(እየሱስ ክርስቶስ) ፈጣሪነት በቁርአን ሲረጋገጥ
በመፅሐፍ ቅዱስ እና በቁርአን የተደረገ ሙግት
zhlédnutí 14KPřed 2 lety
በመፅሐፍ ቅዱስ እና በቁርአን የተደረገ ሙግት
አቡ ሀይደር ጋር የተደረገ ክርክር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር my WhatsApp group
zhlédnutí 270KPřed 2 lety
አቡ ሀይደር ጋር የተደረገ ክርክር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር my WhatsApp group
ንስሐ ከመግባታችን በፊት ማድረግ ያለብን ነገሮች
zhlédnutí 897Před 2 lety
ንስሐ ከመግባታችን በፊት ማድረግ ያለብን ነገሮች

Komentáře

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před měsícem

    የአላህ ፍቃድ ከሌለው መፍጠር አይችልም ብለህ ንገራቸው በነካካጅህ ወገኔ እንደት ነው የምታስቡት

  • @user-pl1vt9lx4m
    @user-pl1vt9lx4m Před 2 měsíci

    ተንኮልን ከቁራን ሰምተናል እና ከመጵሀፍ ቅዱሰ የራቁ ስማቸው ወደ ግራ እነምንድናቸው

  • @araya.makeda12
    @araya.makeda12 Před 2 měsíci

    Beautiful😭❤️❤️

  • @user-uv7pr4bw6x
    @user-uv7pr4bw6x Před 3 měsíci

    ቆይ በግድ አምላክ ነህ ነው እንዴ

  • @AminaHussen-uj6le
    @AminaHussen-uj6le Před 4 měsíci

    Ante man selehonk new Abu hayder metesadebew one retake meleselin ante seteweled haymanoteh Minden new Islam Christian ketone ende weha haymanot yekeyeral

  • @sumeyaomer-bd5wg
    @sumeyaomer-bd5wg Před 4 měsíci

    አላሁ አክበር ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም !!!!!!!

  • @kasayewelderufaale3881
    @kasayewelderufaale3881 Před 5 měsíci

    Number one oretodox tewahedo.

  • @user-hs7in8vt9b
    @user-hs7in8vt9b Před 5 měsíci

    እስላም ላረከኝ አላሃምዱሊላ

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja Před 5 měsíci

    🍓💞🍓💞💞🍓💞

  • @user-os4sx3py6m
    @user-os4sx3py6m Před 5 měsíci

    Wishati

  • @SawudaBintislam-ic3ln
    @SawudaBintislam-ic3ln Před 7 měsíci

    . Atilfi jahanem tazagajtolishal

  • @rayhanaferas8157
    @rayhanaferas8157 Před 8 měsíci

    ወላሂ ለአዚም ወላሂ ኦርቶዶክሳች እውቀት የለችሁም ስድብ እና ሌላ ሀይመኖት መቋሸሽ እንጂ እንኳን ከአቡ ሀይደር ትልቅ እውቀት ከለው ኡስታዝ አይደለም ከተረ ሙስሊም እንኳ መከራከር አትችሉም ምንም እውቀት የለችሁም ምንም

  • @tesnimzeynu3113
    @tesnimzeynu3113 Před 11 měsíci

    Wendeme wellahi nwe melhe ke qurean mnm neger fethemo atagegume le nante mihone bikerevachu yeshalale

  • @tesnimzeynu3113
    @tesnimzeynu3113 Před 11 měsíci

    Awe be Alkah fekade lek neh selezi menamelkwe fekajiwen enji asfejajun adelm bayfekedlet ayfetrem malet nwe

  • @eklilhassen7479
    @eklilhassen7479 Před rokem

    አላህ ሰማይ ፈጣሪ እና ደጋፊ ፍፁም፣ አንድ ፣ ይማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው

  • @eklilhassen7479
    @eklilhassen7479 Před rokem

    አላህ ሰማይ ፈጣሪ እና ደጋፊ ፍፁም፣ አንድ ፣ ይማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው ወደተፈጥሮ እምነታቹ ወደ ኡስላም ኑ

  • @eklilhassen7479
    @eklilhassen7479 Před rokem

    1 ቃል መርጠህ ትጮሀለህ እንዴ 😂 ” (Qur'an 31:8). አንብብ ሌላም ብዙ ቦታ አለ በደንብ video ሰርተህ ላይክ ለማግኘት ሳይሆን ከሞት በኻላ ለለው ህይወትህ ስትል አንብብ ከኢስላምጋ እንዴት ታነፃፅራለህ ሌላን እምነት አላህ ሰማይ ፈጣሪ እና ደጋፊ ፍፁም፣ አንድ ፣ ይማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው ወደተፈጥሮ እምነታቹ ወደ ኢስላምኑ አላህ እውነቱን ይግለጥላቹ

  • @eklilhassen7479
    @eklilhassen7479 Před rokem

    የእየሱስ ንግግሮች በመፅሃፍ ቅዱስ 1. አምላክ አንድ ብቻ ነው:: (ማርቆስ 12:29) 2. እኔ አምላክ አይደለሁም:: (ዩሀንስ 12:44) 3. እኔ አምልክ አለኝ (ዩሀንስ 20:17) 4. እኔ ፍጡር ነኝ (ዩሀንስ 5:26) 5. እኔ ነብይ ነኝ (ማርቆስ 6:4) 6. እኔ የተላኩ መልዕክተኛነኝ(ዩሀንስ12:49,7:16) 1. እኔ ገነት ማስገባት አልችልም(ማቲዎስ 20:23

  • @eklilhassen7479
    @eklilhassen7479 Před rokem

    እይታህ የነተበ ነው በ አላህ ስም እያለህ እኮ ነው አላህ የሰው ልጆች ሁሉ ፈጣሪ ፍፁም፣ አንድ ፣ ማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው :: አንድ ህፃን ሲወለድ ኢስላም ነው ነገር ግን ወላጆቹ በጥምቀት or በሌላ ስርአት ከተፈጥሮ እምነቱ ከ ኢስላም ያስወጡታል ይህ ልጅ እጅጉን ያሳዝናል ወላጆች ቢያንስ አድጎ ማመዛዘን እስኪችል ጠብቁት አላህ ወደተፈጥሮ እምታችሁ ስግደት እሚገባው ለ 1 አላህ ብቻ ነው ፈጣሪ ከመወለድ,ከመብላት ,ከመጠጣት ,ከፈጠረው መሬት ስር ከመቀበር 9ወር ከመረገዝ የፀዳ ነው እማይወለድ 1 ብቻ የሆነውን አላህን ተገዙ

  • @sofiamiftah3003
    @sofiamiftah3003 Před rokem

    ,እቺ ,0, ጭቅላት የሆነች ኮሜንት ለምን ዘጋሽዉ ከአቡ ሀይደር ከመከራከርሽ በፊት እዉቀት ያዢ እበልጣለሁ ካልሽ ደግሞ ከማስረጃ ስድብ የኛ ባህሪ ነዉ እሱ ዝም ያለሽ የሴት ልጅ ክብር ቁርአን ስላስተማረዉ ነዉ ስለዚ አንቺ ሽንፈትሽ መበቀል አደረግሽዉ አብቢቢቢቢ😅

  • @user-dm4hu5pt1v
    @user-dm4hu5pt1v Před rokem

    አንቺ አላህን ከመሳደብሺ በፊት ስትወለጂ እናትሺም አንቺም ክርስትና እስትነሱ ድረስ የተፈጥሮ ሀይማኖታችሁ ሙስሊም ናችሁ ክርስትና ሁለተኛ ሀይማኖትሺ ነው ሳትጠመቂ ብትቀሪ ምን ትሆኚ ነበር እስልምና አንድም ሶሥትም ፈጣሪ የለበትም አላህ አንድ ነው ከአባታችን አደም እስከ ነብያችን መሀመድ ድረስ ሙስሊሞች ናቸው አንቺ አይሁድ ክርስቲያን የምታምኑበት በሰው በመሆኑ የኛ ፈጣሪ ከሚበሉ ከሚጠጡ ከማያውቁ ከሚሞቱ ከሚሰቀሉ ከሚወገሩ ከሚገደሉ ፍጥረታት የጸዳ የማይሞት ሰው ያልሆነ የማይወልድ የማይወለድ አንድም ሦሥትም ያልሆነ የማይበላ የማይጠጣ ሰማይን ምድርን ከመፍጠሩ በፊት የነበር በሆላም ብቻውን ለዘላለም የሚኖር እንጂ እንዳንቺ አይነት እርኩስ የሚሰደብ አይደለም ወደድሺም ጠላሺም እስልምና የተፈጥሮ ሀይማኖት መሆኑን አባቶችሺም ዐግጥም አድርገው ያውቃሉ እለፈው ዐግደፈው ካላሉ በስተቀር

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe2wq7sw2d
    @user-fe2wq7sw2d Před rokem

    ለሰውም ክብር አለው ሰውየ😂እየሱስ ፍፁም ሰው ነው

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 Před rokem

    ነብይ ሆነ ዋይ ጉድ ነዉ ትገርማለህ

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 Před rokem

    አሪፍ ነዉ ክርስትና እራሱ ዉሸትነዉ ቃል ስንት ቃል አለ ትላለሁ እየሱስ አባቴ ያለዉ አንተን አይዴለም አላህን ነዉ እወቅ አምላክ ነዉ አትበል

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 Před rokem

    ስጋ ፍጡር አይዴለም እንዴ እሄ በራስህ ፍልስናህን ተዉ አንተ መቼም ሠማይቤት አትገባትም አንተ ዉሸታም ነህ እንኛ ሙስሊሞች ከእዉቀት አላቸዉ አንተዉ እራስህ እመን በአንድ አላህ አላህ አንድ ነዉ መልክተኛዉም መሀመድ ነዉ እኔ ማንም እዲሞትልኝ አልፈልግም እኔ መሞቴ ስለማይቀር ሙቼ እከፍላዋለሁ

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 Před rokem

    ምእራፍ ሁለት ለም ይተዋል ወደቀጥተዉ ምንገድ ይመራል በእሱም አመን በእሱም አንድን አናጋራም አሉ ቢይስ ካንተ ተሻሉ ለምን ስም አትላወጡም ብለጡሁኮ

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 Před rokem

    ታዲያ አላህ ከ ካዲያን ጋር ሁነህ ተበሽ እንዲል ፈልገህ ነበር በምሳሌህ ልታጠመዉ

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 Před rokem

    ቆይ አማረኛን እሰማለን እንናገራለን ምንድነዉ ከብር መግለጥና አምላክንት እንዴት ይገናኛል እኔ እሚርመኝ እናንተ በምንም አለማመናቹሁ ነዉ በባይብል አታምኑም እንዳዉም ክብር ማለት ፈጣሪ ነዉ ትላላቹሁ መፃፉ ሳይል እናንተ ትላላቹሁ እንኛ እናንተን እንከተል ወይስ መሀፉን ግራ ገባን እንኮ መፀሃፉ ክብር ገለጠ አለ አንተደግሞ አምላክ ሆነ አልክ እንኛ ደግሞ ምን እንበል

  • @fotbol10
    @fotbol10 Před rokem

    Hey bro listen carefully, I have a question, my question is, is quran the word of God(Allah)? When I ask my muslim friends they say of course it is. But I want your answer, thank u

  • @saramengustuabitow4204

    Because we don’t want go hell

  • @kwser942
    @kwser942 Před rokem

    ክክክ እስላሞች ክርስቲያን መሆን አለባቸው አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hibamom8786
    @hibamom8786 Před rokem

    አውቆ የተኝ ቢቀሰቅሱት አይሰማም

  • @sofya9565
    @sofya9565 Před rokem

    የዬሱሥ ጌታ ሂዳውን ይስጥህ

  • @sofya9565
    @sofya9565 Před rokem

    አላህ ነው ፈጣሪያችን ያተም የኔም

  • @sofya9565
    @sofya9565 Před rokem

    ኢሳ (አ.ሰ) ወይም በናተ እዬሡሥ ከአላህ በተሠጠው ተአምር ሙታንን ይቀሰቆሳል ግን ከሡ ሳይሆን ፈጣሪው በለገሠው ራዕይ ነው ፈጣሪው ደሞ እኔንም አተንም የፈጠረን አዱ እና አቸናፊው አላህ ነው

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před rokem

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetadmasu4112
    @genetadmasu4112 Před rokem

    abunak be ewnet kalehiwot yasemalen bertalen ke ewuket belay ewnet yecemireleh

  • @keyredinhuseen702
    @keyredinhuseen702 Před rokem

    እንስሳቶች የሚሞቱት ለምንድነው? ሀጢኣት ስላለባቸው ነው?

  • @saw430
    @saw430 Před rokem

    ተረ ተዉ ሙስሊሞችን አችሉም አትጫቃጨቁ እናተ እየሱስን ፈጣሪ ብላችሁ ገነት ስገቡ ሙስሊሞች ደሞ ነብይ ነህ ብለዉ ሁለተኛ ገነት ይገባሉ አለቀ፡፡፡፡

  • @user-pp6wx3fv5o
    @user-pp6wx3fv5o Před rokem

    የናተጌታ የውሸትነው ይባልል ይተኛል የኛየሙሥሊሞች ከድህያለውየጠናነው አደናተ በሠውአይመሠልምየኛአላህሁታአላአድነው አይወልድም አይወለድም ጥራትየገባውሀቅን ሥለምምንንነገርመቀባተረአታብዙ

  • @user-pp6wx3fv5o
    @user-pp6wx3fv5o Před rokem

    ምድነህአተደሞጅልነህ

  • @moonwave7773
    @moonwave7773 Před rokem

    Allah is seten czcams.com/video/rvxkx0BnAA8/video.html

  • @sfghjfghji4361
    @sfghjfghji4361 Před rokem

    ክክክክክኮ ዉሸታም

  • @yadelewjember2318
    @yadelewjember2318 Před rokem

    bertu

  • @saw430
    @saw430 Před rokem

    ሳይገባችሁ ቃል ያሰማን እያላችሁ አትጣፉ መጠሀፍ ቅዱስ አብቡ ቅድሚያ ሁለቱን ሀይማኖት መርምሩ እዉነቱ ታገኛላችሁ፡፡፡

  • @saw430
    @saw430 Před rokem

    አወ እየሱስ የጠፋ አይን አብርቱዋል ስማ ቁርአንኮ አይዋሺም እ ቁርአን የጣፈዉ የሞ መሀመድ ነዉ ዉሸታም ቢሆን መሀመድ አይጥፍም ነበር መሀመድ መልክተኛነዉ እሱ ፡ እደእየሱስ ገባህ

  • @madi6614
    @madi6614 Před 2 lety

    እኮ በአላህ ፍቃድ ማለትኮ በተቃራኒ እኔ ፍቃድ የለኝም እያለ ነዉ ሃሃሃሃ ንግግርህ ያስቃል በአላህ ፍቃድ እኔ ጌታ ነኝ ለምን አላለም ታዲያ ክክክ ነብይ ስለሆነ ነዉ

    • @sofya9565
      @sofya9565 Před rokem

      ወሃ ቢወቅጡት አቦጭ ክክክክክክክክ