Amharic in easy way አማርኛን በቀላሉ
Amharic in easy way አማርኛን በቀላሉ
  • 84
  • 17 606

Video

ሁለት ጥፉ...ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በወፍ በረር ንባብ
zhlédnutí 34Před rokem
ሁለት ጥፉ...ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በወፍ በረር ንባብ
በፊደል ሂ...ስር የሚነገሩ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ከነ ማብራሪያዎቻቸው
zhlédnutí 49Před rokem
በፊደል ሂ...ስር የሚነገሩ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ከነ ማብራሪያዎቻቸው
ሁለት ጥፉ
zhlédnutí 214Před rokem
የምሳሌያዊ አነጋገሮች ፈተና - በ ሁ ስር ለሚገኙ መግቢያ
ምሳሌያዊ አነጋገሮች ከነማብራሪዎቻቸው 3,2
zhlédnutí 123Před rokem
የቁጥር 3 ምሳሌያዊ አነጋገሮች ተከታይ
ለምሳሌያዊ አነጋገሮች ቁጥር 3 ማብራሪያዎች
zhlédnutí 126Před rokem
በፊደል ሀ ስር በመንደርደሪያ 3 ለቀረቡ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የቀረቡ ማብራሪያዎች
በፊደል ሀ ስር ለሚገኙ ምሳሌያዊ አነጋገሮች...
zhlédnutí 86Před rokem
በቀጣዮቹ 2 ቪዲዮዎች ለሚቀርቡ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ማማሙዋቂያ የቀረበ መልመጃ
ጣርማበር
zhlédnutí 66Před rokem
ጣርማበር
ምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን ቁጥር 2
zhlédnutí 187Před rokem
ካለፈው የቀጠለ የምሳሌያዊ አነጋገሮች ስራ ቁ.2
ምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን ከነማብራሪያዎቻቸው
zhlédnutí 82Před rokem
ምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን ከነማብራሪያዎቻቸው
ምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን ከነማብራሪያዎቻቸው።
zhlédnutí 244Před rokem
ተረትና ምሳሌዎቹ ከየአቻ ፍችዎቻቸውና ከአጥጋቢ ማብራሪያዎች ጋር የቀረቡበት በአይነቱ አዲስ የሆነ ስራ ነው።
ምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን ከነ ማብራሪያዎቻቸው። /ለቀጣዮቹ 2 ቪዲዮዎች እንደ መግቢያ የቀረቡ/
zhlédnutí 61Před rokem
ምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን ከነ ማብራሪያዎቻቸው። /ለቀጣዮቹ 2 ቪዲዮዎች እንደ መግቢያ የቀረቡ/
የኑሮ ልማድ በመንዝና አካባቢው
zhlédnutí 59Před rokem
የኑሮ ልማድ በመንዝና አካባቢው
የለቅሶ ባህል በሰሜን ሸዋ
zhlédnutí 54Před rokem
የለቅሶ ባህል በሰሜን ሸዋ
ወልቃይት ጠገዴ። እድሜ ጠገብ ድርሳናት ስለ ወልቃዪት ምን ይሉ ይሆን?
zhlédnutí 222Před rokem
ወልቃይት ጠገዴ። እድሜ ጠገብ ድርሳናት ስለ ወልቃዪት ምን ይሉ ይሆን?
ለብሄራዊ ፈተና ተቀማጮች
zhlédnutí 56Před rokem
ለብሄራዊ ፈተና ተቀማጮች
ስንዝሮ እና ምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን
zhlédnutí 134Před rokem
ስንዝሮ እና ምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን
ከምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን ማህደራት
zhlédnutí 99Před rokem
ከምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን ማህደራት
የቅጥር ጋብቻ
zhlédnutí 35Před rokem
የቅጥር ጋብቻ
የቀድሞው ዘመን የበላ ልበልሃ ሙግትና የአፈርሳታ ባህሎች
zhlédnutí 46Před rokem
የቀድሞው ዘመን የበላ ልበልሃ ሙግትና የአፈርሳታ ባህሎች
ልብ ያለው ሰው ከተረትም ይማራል።
zhlédnutí 58Před rokem
ልብ ያለው ሰው ከተረትም ይማራል።
የጋብቻ ባህል በመንዝና አካባቢው
zhlédnutí 88Před rokem
የጋብቻ ባህል በመንዝና አካባቢው
የጋሽ አካለ የተረት ድግስ
zhlédnutí 58Před rokem
የጋሽ አካለ የተረት ድግስ
የግእዝ ሆሄያት አጠቃላይ ክለሳ
zhlédnutí 85Před rokem
የግእዝ ሆሄያት አጠቃላይ ክለሳ
የ /ረ ገ ነ/ ህብረት በ ሳልስ ሆሄያት ቀመር ውስጥ- ስለ ቀመሩስ ምን አስተያየት አለዎት?
zhlédnutí 94Před rokem
የ /ረ ገ ነ/ ህብረት በ ሳልስ ሆሄያት ቀመር ውስጥ- ስለ ቀመሩስ ምን አስተያየት አለዎት?
የካእብ ሆሄያት ጥናት
zhlédnutí 67Před rokem
የካእብ ሆሄያት ጥናት
የንባብ ፈተና - ለ12ኛው ት/ት ማጠናከሪያ የቀረበ መልመጃ
zhlédnutí 62Před rokem
የንባብ ፈተና - ለ12ኛው ት/ት ማጠናከሪያ የቀረበ መልመጃ
ትምህርት ሚኒስቴር ሆይ፣ እንኩዋን ደስ አለህ፤ እኛ አስተማሪዎችህ በ.ጥሩ የፊደል ማይማን ሆነንልሃል!
zhlédnutí 120Před rokem
ትምህርት ሚኒስቴር ሆይ፣ እንኩዋን ደስ አለህ፤ እኛ አስተማሪዎችህ በ.ጥሩ የፊደል ማይማን ሆነንልሃል!
ለሰነፍ መድሃኔቱ፣ የወላጅ ብልሃቱ
zhlédnutí 51Před rokem
ለሰነፍ መድሃኔቱ፣ የወላጅ ብልሃቱ
ከዚህ ተረት ምን ምን እንማር ይሆን?
zhlédnutí 71Před rokem
ከዚህ ተረት ምን ምን እንማር ይሆን?

Komentáře

  • @Mekonnen-e6u
    @Mekonnen-e6u Před 9 hodinami

    A nice method of teaching Amharic alphabets. Thank u ato kebede

  • @yonaskebede5611
    @yonaskebede5611 Před rokem

    Bravo Dear Father Keep going

  • @tsehaydamte3327
    @tsehaydamte3327 Před rokem

    በጣም ጥሩ ቀላልና በአቅም ደረጃ የሚያስተምር ጥሩ ሥራ ነዉ በርቱ

  • @yedediyacutepie7562

    ጋሽ አካሉ በጣም አስተማሪ እና መሳጭ ነው ስላካፈሉን እናመሰናለን

  • @yonaskebede5611
    @yonaskebede5611 Před rokem

    Bravooooo Gash Kebe

  • @mail2hasset
    @mail2hasset Před rokem

    History tells the truth thank you Gash Kebe👏👏👏

  • @ablem3155
    @ablem3155 Před rokem

    ወንድም ከበደ፣ በርታ! የምታደርጋቸው ሥነ ልሳናዊ ምርምርና ጥረት ለትውልድ የሚተርፍ ነው።

  • @senaitbelete746
    @senaitbelete746 Před rokem

    እውነትም ድንቅ ሥራ ነው.። ምዝገባውም አሥፈላጊ ይመሥለኛል። ስናይት በለጠ።

  • @eliasbekele8661
    @eliasbekele8661 Před rokem

    It is so nice way of learning amhaic fidel. thank you for sharing with us Teacher Kebede🌻🌻

    • @senaitbelete746
      @senaitbelete746 Před rokem

      ዶክተር ኤልያስ፣ ስለ ገንቢው አስተያየትዎ ከልብ አመሥግናለሁ።

    • @amharicineasyway635
      @amharicineasyway635 Před rokem

      Thank you! 😃 ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @tsegagirmay510
    @tsegagirmay510 Před rokem

    ፊደል በቀላሉ በጣም ጥሩ ነው ጋሽ ከበደ እናመሰግናለን

  • @yonaskebede6212
    @yonaskebede6212 Před rokem

    አካልዬ ብእርህ ትባረክ! ልብ ሰቀላህንና እጥር ምጥን ብለው የማያነፉ ዓ.ነገራትህን ስታዘብ ስነ ጽሑፍ ያጠናነው እኔ ነኝ ወይስ እሱ ይምሰኘኛል

    • @yonaskebede6212
      @yonaskebede6212 Před rokem

      ሙሉው ስራህ የህትመት ብርሃን አግኝቶ፣ ጥግብ እስክል ደግሜ ደጋግሜ ሳላነበው እንዳላሸልብ ብቻ ነው የምሰጋው። ከበደ ገብረ መህን(መምህር)

    • @amharicineasyway635
      @amharicineasyway635 Před rokem

      አስተያየት ሰጪዉ፤- ዮናስ ከበደ የሚለዉ ስም በስህተት ስለሆነ፣ ከበደ ገብረመድህን ተብሎ ይታረምልኝ፡፡

  • @amharicineasyway635

    አስተያየቶቻችሁን የሰጣችሁኝን ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ። ተባረኩልኝ። የስራም ጉልበት ሆናችሁኛልና የጋራ ውጤታችንን እነሆ ተመልከቱት። የገና ሰሞን። ከ.ገ.መ.

  • @akebeke2655
    @akebeke2655 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ትውልድን የሚያንፅ ነገር ነው እድሜ ይስጥልን

  • @yeznaatalelealemu6186

    ❤❤❤👍👍👍👍

  • @beamlackkebede7857
    @beamlackkebede7857 Před rokem

    በጣም አስተማሪ እና ስህተቶቻችንን እንድናስተካክል የሚረዳን ትዕይንተ ምስል ነው!!! እናመሰግናለን

  • @nuha1581
    @nuha1581 Před 2 lety

    ቲቸር ከቤ በጣም ጥሩ ስራ ነው።እኛን አስተምረው አሁን ደሞ ለልጅ ልጆቻችን የሚሆን ስራ እያስቀመጡ ነው።በርቱ

  • @mesfinzerabza3115
    @mesfinzerabza3115 Před 2 lety

    እናመሠግናለን ጋሽ ከቤ

  • @solomongessese6036
    @solomongessese6036 Před 2 lety

    መልካሙን ሁሉ ዘወትር የምመኝልዎ ከፍተኛ መምህር ስለ አዲሱ ፈጠራዎ አድናቆቴ ባሉበት ይድረስዎ፤፤ የበለጠም እንጠብቃለንና ፈጣሪ ያበርታዎ፤፤

    • @senaitbelete746
      @senaitbelete746 Před rokem

      እግዚ አብዝቶ ይባርክዎ!

    • @senaitbelete746
      @senaitbelete746 Před rokem

      እግዚ. አብዝቶ ይባርክልኝ። ለሥራውም ለቻናሉም ለምኑም ገና ሀ ሁ ላይ ስለነበርኩ በወቅቱ ምላሽ ባለመስጠቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ከ.ገ.መ.

  • @meazaeshetu2039
    @meazaeshetu2039 Před 2 lety

    btame teru abatachen enamesagenalen

  • @mengistutadesse6614
    @mengistutadesse6614 Před 2 lety

    ግሩም ድንቅ! ፊደሎችን በቀላል ዘዴ ለመማር ትልቅ መፍትሄ!

  • @ablem3155
    @ablem3155 Před 2 lety

    Thank you brother Kebede. You created an easy way to teach Amharic letters to our kids.

    • @amharicineasyway635
      @amharicineasyway635 Před rokem

      Glad it was helpful!

    • @amharicineasyway635
      @amharicineasyway635 Před rokem

      ተወዳጁና አንጋፋው ደራሲ አበራ ለማ ስለሰጠኸኝ ከልብ የመነጨ አስክተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @senaitbelete746
    @senaitbelete746 Před 2 lety

    excellent. keep it up.

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 2 lety

    Betam konjo temeheret nw enamesegenalen👏👏👏

  • @yefabedane6080
    @yefabedane6080 Před 2 lety

    bravo gash kebe