Zetewahedo Media - ዘ-ተዋህዶ ሚዲያ
Zetewahedo Media - ዘ-ተዋህዶ ሚዲያ
  • 71
  • 105 363

Video

አስር ስለ ሔኖክ እና መፅሐፈ ሔኖክ ያሉ እውነታዎች
zhlédnutí 84Před 3 měsíci
#ETHIOPIA #ፀሎት #orthodox #Sibket #mezmure #መዝሙር #Sebket #Tewahedo #SUBSCRIBE# Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ መዝሙሮች / ስብከቶች እና የሊቃውንት ትምህርቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ሰብስክራይብ / subscribe / share / እያደረጋችሁ እንድታልፉ ይሁን ዘ-ተዋሕዶ | zetewahedo.com groups/516999651705966/ czcams.com/channels/D-10Vb7Wc7_gp3NagxG-vg.htmlvideos
የኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት 83 የመፅሐፍ ቅዱስ ማስረጃ
zhlédnutí 65Před 3 měsíci
#ETHIOPIA #ፀሎት #orthodox #Sibket #mezmure #መዝሙር #Sebket #Tewahedo #SUBSCRIBE# Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ መዝሙሮች / ስብከቶች እና የሊቃውንት ትምህርቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ሰብስክራይብ / subscribe / share / እያደረጋችሁ እንድታልፉ ይሁን ዘ-ተዋሕዶ | zetewahedo.com groups/516999651705966/ czcams.com/channels/D-10Vb7Wc7_gp3NagxG-vg.htmlvideos
ድነናል
zhlédnutí 62Před 3 měsíci

ምስጢረ ሥላሴ በቀሲስ ኅብረት የሺጥላ
zhlédnutí 62Před 4 měsíci
#ETHIOPIA #ፀሎት #orthodox #Sibket #mezmure #መዝሙር #Sebket #Tewahedo #SUBSCRIBE# Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ መዝሙሮች / ስብከቶች እና የሊቃውንት ትምህርቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ሰብስክራይብ / subscribe / share / እያደረጋችሁ እንድታልፉ ይሁን ዘ-ተዋሕዶ | zetewahedo.com groups/516999651705966/ czcams.com/channels/D-10Vb7Wc7_gp3NagxG-vg.htmlvideos
ኢየሱስ እና ወንድሞቹ
zhlédnutí 84Před 4 měsíci
#ETHIOPIA #ፀሎት #orthodox #Sibket #mezmure #መዝሙር #Sebket #Tewahedo #SUBSCRIBE# Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ መዝሙሮች / ስብከቶች እና የሊቃውንት ትምህርቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ሰብስክራይብ / subscribe / share / እያደረጋችሁ እንድታልፉ ይሁን ዘ-ተዋሕዶ | zetewahedo.com groups/516999651705966/ czcams.com/channels/D-10Vb7Wc7_gp3NagxG-vg.htmlvideos
ኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናት
zhlédnutí 134Před 4 měsíci
#ETHIOPIA #ፀሎት #orthodox #Sibket #mezmure #መዝሙር #Sebket #Tewahedo #SUBSCRIBE# Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ መዝሙሮች / ስብከቶች እና የሊቃውንት ትምህርቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ሰብስክራይብ / subscribe / share / እያደረጋችሁ እንድታልፉ ይሁን ዘ-ተዋሕዶ | zetewahedo.com groups/516999651705966/ czcams.com/channels/D-10Vb7Wc7_gp3NagxG-vg.htmlvideos
ፕሮቴስታንት ወይም ጴንጤ የማንሆንበት ምክንያት
zhlédnutí 72Před 4 měsíci
#ETHIOPIA #ፀሎት #orthodox #Sibket #mezmure #መዝሙር #Sebket #Tewahedo #SUBSCRIBE# Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ መዝሙሮች / ስብከቶች እና የሊቃውንት ትምህርቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ሰብስክራይብ / subscribe / share / እያደረጋችሁ እንድታልፉ ይሁን ዘ-ተዋሕዶ | zetewahedo.com groups/516999651705966/ czcams.com/channels/D-10Vb7Wc7_gp3NagxG-vg.htmlvideos
ቅዱስ ቁርባን በጥንት አባቶች ትምህርት
zhlédnutí 60Před 4 měsíci
#ETHIOPIA #ፀሎት #orthodox #Sibket #mezmure #መዝሙር #Sebket #Tewahedo #SUBSCRIBE# Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ መዝሙሮች / ስብከቶች እና የሊቃውንት ትምህርቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ሰብስክራይብ / subscribe / share / እያደረጋችሁ እንድታልፉ ይሁን ዘ-ተዋሕዶ | zetewahedo.com groups/516999651705966/ czcams.com/channels/D-10Vb7Wc7_gp3NagxG-vg.htmlvideos
ኢየሱስ ክርስቶስ አሁን አገልጋይ ነው?
zhlédnutí 122Před 4 měsíci
#ETHIOPIA #ፀሎት #orthodox #Sibket #mezmure #መዝሙር #Sebket #Tewahedo #SUBSCRIBE# Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ መዝሙሮች / ስብከቶች እና የሊቃውንት ትምህርቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ሰብስክራይብ / subscribe / share / እያደረጋችሁ እንድታልፉ ይሁን ዘ-ተዋሕዶ | zetewahedo.com groups/516999651705966/ czcams.com/channels/D-10Vb7Wc7_gp3NagxG-vg.htmlvideos
ምስጢረ ሥላሴ
zhlédnutí 74Před 4 měsíci

መዳን በቅፅበት ወይስ በሂደት ውይይት ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት
zhlédnutí 60Před 6 měsíci
#ETHIOPIA #ፀሎት #orthodox #Sibket #mezmure #መዝሙር #Sebket #Tewahedo #SUBSCRIBE# Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ መዝሙሮች / ስብከቶች እና የሊቃውንት ትምህርቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ሰብስክራይብ / subscribe / share / እያደረጋችሁ እንድታልፉ ይሁን ዘ-ተዋሕዶ | zetewahedo.com groups/516999651705966/ czcams.com/channels/D-10Vb7Wc7_gp3NagxG-vg.htmlvideos
ዘማሪት ሶፊያ በስማ በለው ለምታወራው የተሰጠ ድንቅ ምላሽ
zhlédnutí 120Před 6 měsíci
#ETHIOPIA #ፀሎት #orthodox #Sibket #mezmure #መዝሙር #Sebket #Tewahedo #SUBSCRIBE# Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ መዝሙሮች / ስብከቶች እና የሊቃውንት ትምህርቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ሰብስክራይብ / subscribe / share / እያደረጋችሁ እንድታልፉ ይሁን ዘ-ተዋሕዶ | zetewahedo.com groups/516999651705966/ czcams.com/channels/D-10Vb7Wc7_gp3NagxG-vg.htmlvideos
በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ ፩ኛ ጢሞቴዎስ ፪ - ፭
zhlédnutí 95Před rokem
በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ ፩ኛ ጢሞቴዎስ ፪ - ፭
ዕብራውያን 7 - 25 ሊቀ ካህናት
zhlédnutí 234Před rokem
ዕብራውያን 7 - 25 ሊቀ ካህናት
እየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናት ለምን ተባለ
zhlédnutí 244Před rokem
እየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናት ለምን ተባለ
እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ሲባል
zhlédnutí 723Před rokem
እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ሲባል
ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሮሜ ፰ - ፴፬
zhlédnutí 153Před rokem
ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሮሜ ፰ - ፴፬
ፀሎት ማሳረጊያ
zhlédnutí 2,4KPřed rokem
ፀሎት ማሳረጊያ
ከፀሎት በኋላ ቃለ ቡራኬ
zhlédnutí 116Před rokem
ከፀሎት በኋላ ቃለ ቡራኬ
ሀ ሁ ፊደል ቆጠራ
zhlédnutí 217Před rokem
ሀ ሁ ፊደል ቆጠራ
ሀ ግዕዝ ሁ ካዕብ
zhlédnutí 902Před rokem
ሀ ግዕዝ ሁ ካዕብ
አቡጊዳ (Abugida)
zhlédnutí 71Před rokem
አቡጊዳ (Abugida)
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ
zhlédnutí 185Před rokem
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ
ደጅሽ ላይ ቆሜ እጠራሻለው | ዘማሪ ፍቃዱ አማረ
zhlédnutí 561Před rokem
ደጅሽ ላይ ቆሜ እጠራሻለው | ዘማሪ ፍቃዱ አማረ
የሰኔ ጎልጎታ
zhlédnutí 76Před rokem
የሰኔ ጎልጎታ
አማላጅ ማነው
zhlédnutí 1,4KPřed 2 lety
አማላጅ ማነው
ጌታ ሆይ ውለታህ ታምርህ ድንቅ ነው
zhlédnutí 1,9KPřed 2 lety
ጌታ ሆይ ውለታህ ታምርህ ድንቅ ነው
አባታችን ብፁዕ አቡነ ሰላማ ለኮቪድ-19 ታማሚዎች የፀለዩት ፀሎት በፀሎቱ እርስዎም ይጠቀሙበት
zhlédnutí 4,3KPřed 2 lety
አባታችን ብፁዕ አቡነ ሰላማ ለኮቪድ-19 ታማሚዎች የፀለዩት ፀሎት በፀሎቱ እርስዎም ይጠቀሙበት
ስብሐት
zhlédnutí 480Před 2 lety
ስብሐት

Komentáře

  • @Weinchet
    @Weinchet Před 2 dny

    Amen ❤❤❤

  • @GintGint-ll8xg
    @GintGint-ll8xg Před 2 dny

    .አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-on7to2ph4w
    @user-on7to2ph4w Před 3 dny

    amen🎉

  • @GintGint-ll8xg
    @GintGint-ll8xg Před 5 dny

    .አሜን አሜን አሜን

  • @shetuomm1239
    @shetuomm1239 Před 5 dny

    Amen amen amen

  • @dasechbiru3439
    @dasechbiru3439 Před 6 dny

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Před 6 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊

  • @GintGint-ll8xg
    @GintGint-ll8xg Před 6 dny

    .አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebekamulugeta4754
    @kebekamulugeta4754 Před 9 dny

    በጣም ግሩም ማብራሪያ ነው

  • @dasechbiru3439
    @dasechbiru3439 Před 9 dny

    Amen amen amen

  • @jannatbazzi3472
    @jannatbazzi3472 Před 9 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ታባራከ

  • @ethubiethubi
    @ethubiethubi Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 Před 11 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @aylachakoyisha4540
    @aylachakoyisha4540 Před 14 dny

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BalaleshBala
    @BalaleshBala Před 14 dny

    amen🙏🙏🙏🙏

  • @AlemuNegash-pi3yo
    @AlemuNegash-pi3yo Před 15 dny

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před 16 dny

    🙏💒👏እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Před 23 dny

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን ።

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegaDerese-bh7rp
    @NegaDerese-bh7rp Před 28 dny

    Ameeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před měsícem

    አሜን ፅጋውንያብዛልህ ተባረክ እመቤቴ ትጨምርልህ ቀጥልበት

  • @user-tr8yl9er6l
    @user-tr8yl9er6l Před měsícem

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emeemme3139
    @emeemme3139 Před měsícem

    ❤❤❤amen amen amen

  • @Zemenay-fk9ft
    @Zemenay-fk9ft Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @fitawfitaw
    @fitawfitaw Před měsícem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @Gighv
    @Gighv Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera Před měsícem

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j Před měsícem

    አሜን💞🙏 አሜን🙏🤲🤲 አሜን💞💞 ቃለ ይወት ያሰማል🤲🤲 ተመስገን🤲🤲🤲🤲 ተመስገን ተ🙏🙏🙏🙏🙏መስገን❤❤❤❤❤❤❤💞♥️🙏💕🤲💙💟💓🌹💗💛❣️💚💜

  • @Sinish-zm9et
    @Sinish-zm9et Před měsícem

    🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @Sinish-zm9et
    @Sinish-zm9et Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yz9jm9fw6j
    @user-yz9jm9fw6j Před měsícem

    Ameen.ameen.ameen.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @zemenayzemenu
    @zemenayzemenu Před měsícem

    ሁለታችሁም ላይ የመጽሃፍ ቅዱስ እውቀት እጥረት ይታየኛል። መጽሃፍ ቅዱስ ማለት እስካሁን ድረስ ያለው የአለም ታሪክ ማለት ነው። የወደፊቱንም አሁን አለም ላይ እየሆነ ያለውንም ታውቁ ነበር። ችግሩ ሰው መጽሃፍ ቅዱስን የሚያነበው አውቃለሁ ለማለት እንጂ እውነትን ለመፈለግ አይደለም። እውነትን ፈልጉ እውነት ሃርነት ያወጣችኋል ይላል። እውነትን የምታውቁት ከመጽሃፍ ቅዱስ ብቻ ነው። ገንዘብ የሚወዱና ጉረኞች በፍጹም እውነት አይገለጽላቸውም

  • @zemenayzemenu
    @zemenayzemenu Před měsícem

    መጽሃፍ ቅዱስን ከጫፍ ጫፍ ድረስ ካላወክ አይገባህም። ሙሉ መጽሃፉ ተያያዥነት አለው

  • @zemenayzemenu
    @zemenayzemenu Před měsícem

    ወንድሜ ተሳስተሃል። ክርስቶስ ትንቢት ነው የተናገረው። በቤተ ክርስቲያን ማምለክ እንደሚከለከል ያውቃል። ስለዛ ነው በስሜ ሁለትም ሶስትም ሆናችሁ ብትሰባሰቡ የተባለው። ይህን ማስረጃ ለማጠናከር ክርስቶስ እንደዚህ ብሏል። በእየሩሳሌም ወይም በዚህ ተራራ የማትሰግዱበት ቀን ይመጣል። የሚሰግድ በእውነት እና በመንፈስ ይስገድ ተብሏል።

  • @zemenayzemenu
    @zemenayzemenu Před měsícem

    ህዝቤ ባለማወቁ ጠፋ የተባለው እኮ ሰው መጽሃፍ ቅዱስ ባለማወቁ ይጠፋል ማለት ነው

  • @zemenayzemenu
    @zemenayzemenu Před měsícem

    ቤተ ክርስቲያን በመንግስት የተመዘገበች ናት። ስለዚህ የመንግስትን አጀንዳ ታስፈጽማለች። ስለዚህ ቤተክርስቲያን ላይ እምነትን መጣል ለሃሰት ትምህርቶች ያጋልጣል። ቀሳውስቱ ሃብታም የሆኑት ለምንድነው? ሰው ሁሉ መጽሃፍ ቅዱስን መመርመር ያስፈልጋል። መጽሃፍ ቅዱስ ራሱ አስተማሪዎቻቸው ያስቷቸዋል ይላል። ክርስቶስ ራሱ የሃይማኖት መሪዎችን ይተቻቸዋል። ሲጀመር ቤተክርስቲያን መጽሃፍ ቅዱስን አታስተምርም። መጽሃፍ ቅዱስ በቂ ነው። ያ ማለት ከ አዲስ ኪዳንም ይሁን ከብሉይ ኪዳን የወጡትን ጨምሮ። ከሰው ሃሳብ የተጻፈ ሳይሆን በእግዚያብሄር የተጻፈ በቂ ነው። የመጽሃፍ ቅዱስ ሚስጥሮች የሚፈቱት በራሱ በመጽሃፍ ቅዱስ ነው። ሰውን ከመጽሃፍ ቅዱስ ማራቅ አግባብ አይደለም። ቤተክርስቲያንን የሚያሳስታት በአለም አቀፍ ቤተክርስቲያን መመራቷ ነው። ሰው ከእግዚያብሄር ቃል እንጂ ከሰው አፍ መማር የለበትም። ሁለትም ሶስትም ሆናችሁ በስሜ ብትሰበሰቡ እኔ በዚያ እገኛለሁ ብሏል። ቤተክርስቲያን አትጠፋም የምትሉት መጽሃፍ ቅዱስን ስለማታውቁ ነው። መጽሃፍ ቅዱስ ቤተክርስቲያን እንደምትጠፋ የተነገረ ትንቢት አለ። ጥያቄ ሲኖራችሁ መጽሃፍ ቅዱስን ጠይቁ እንጂ ሰው አትጠይቁ። መስሃፍ ቅዱስ አትከራከሩ ይላል።

  • @KasechLegas
    @KasechLegas Před měsícem

    አሜንን አሜንን አሜንን

  • @BizuayehuBuze
    @BizuayehuBuze Před 2 měsíci

    Wow ene Kal yelegnm

  • @tirhashagoes3447
    @tirhashagoes3447 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜንበእዉነት ቃለህ ይወትያሰማልን❤❤❤❤🙏

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FirehiwotBirhanu-se6ss
    @FirehiwotBirhanu-se6ss Před 2 měsíci

    Yohad neka kalitesasatiku?

  • @user-ce9zi3px8j
    @user-ce9zi3px8j Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @RahmaMohamad-pq4tc
    @RahmaMohamad-pq4tc Před 2 měsíci

    Ameen ameen amen

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tsiondemissie-ic3kd
    @tsiondemissie-ic3kd Před 2 měsíci

    Amen

  • @user-oi9oq6dj6u
    @user-oi9oq6dj6u Před 2 měsíci

    አሜን❤❤❤❤❤አሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayuawolHayat
    @hayuawolHayat Před 2 měsíci

    ትንቢተ ኢሳያስ 9- 6 ላይ አማኑኤል የተባለው ማን ነው ...!? የሙሥሊሙ ጥያቄና የክርስቲያኑ የመልስ እውነታ..! ሙሥሊሙ ፦ ጥያቄ አለኝ ክርስቲያኑ ፦ ጠይቅ ሙሥሊሙ ፦ ትንቢተ ኢሳ 9፥6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ይህ ጥቅስ የሚናገረው ስለ ማን ነው ? ክርስቲያኑ ፦ስለ ኢየሱስ ነዋ ። ሙሥሊሙ ፦ እርግጠኛ ነህ? ክርስቲያኑ ፦ አዎ ድንቅ መካር ኃያል አምላክ ተብሏል! ሙሥሊሙ ፦ በኢሳያስ ዘመን ኢየሱስ ተወልዶ ነበር? ክርስቲያኑ ፦ አልተወለደም ። ሙሥሊሙ፦ ታዲያ ጥቅሱ ልጅ ተወልዶልናል እያለ እንዴት ለኢየሱስ ነው አልክ? ክርስቲያኑ ፦ ታዲያ ለማን ነው? ሙሥሊሙ ፦ አንተን ልጠይቅህ ። ኢየሱስ በዛን ወቅት ካልተወለደ ለምን ትንቢቱ ላይ ተወለደ የሚለውን ትቶ ይወለዳል አላለም? ይህ ስለ ኢየሱስ አያወራም ። ክርስቲያኑ ፦ እኮ ለኢየሱስ ካልሆነ ለማን ነው? ሙሥሊሙ ፦ በዛን ወቅት ለተወለደው ህጻን ልጅ ። ክርስቲያኑ ፦ ምን መረጃ አለህ? ሙሥሊሙ ፦ መረጃ አለኝ እዛው ትንቢተ ኢሳያስ ላይ 8:3-4 ወደ ነቢይቱም ቀረብሁ፤ እርስዋም ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች። እግዚአብሔርም። ሕፃኑ አባቱንና እናቱን መጥራት ሳያውቅ የደማስቆን ሀብትና የሰማርያን ምርኮ በአሦር ንጉሥ ፊት ይወስዳልና ስሙን። ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኰለ ብለህ ጥራው አለኝ። ታዲያ ኢየሱስ አባትም ነበረው? ክርስቲያኑ ፦ የለውም ። ሙሥሊሙ ፦ ታዲያ ትንቢቱ ላይ በዛን ሰአት የተወለደው ህፃን አባት እና እናት እዳለው ይናገራል እኮ ። ክርስቲያኑ ፦ ከኢየሱስ ሌላ ኃያል አምላክ ተብሎ የተጠራ ማን አለ? ሙሥሊሙ ፦ ኢየሱስ ኃያል አምላክ በሚለው ስም መች ተጠራ ? ስሙ ኢየሱስ ነው! ሉቃስ 2 (Luke) 21፤ ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ፥ በማኅፀን ሳይረገዝ በመልአኩ እንደ ተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ። ሙሥሊሙ ፦ አመንክም አላመንክም ለኢየሱስ የተነበየው ይህ ነው ። እርሱም ነቢይ እንጅ አምላክ አይደለም ። ክርስቲያኑ ፦ ነቢይ ነው የሚል የት አለ? ሙሥሊሙ ፦ ዮሐንስ 8፥40 ነገር ግን አሁን ከአምላክ የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም። ዮሐንስ 8፥26 የላከኝ እውነተኛ ነው እኔም" ከእርሱ የሰማሁትን ይህን ለዓለም እናገራለሁ አላቸው። ዮሐንስ 12፥49 እኔ ከራሴ አልተናገርሁምና፤ ነገር ግን የላከኝ አብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ። ዮሐንስ 14፥24 የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም። ነቢይ ማለት ከአምላኩ የሰማውን ወደ ሰዎች የሚያስተላልፍ መልእክተኛ ነው ። ኢየሱስም ይህንን ነው ያደረገው ! ክርስቲያኑ ፦ አመሰግናለሁ ። እውነታው ይቀጥላል … ✍ ሳራ ነኝ ሰለምቴዋ