- 122
- 119 832
ገብር ኄር ቲዩብ Gebr her Tube
United States
Registrace 7. 11. 2020
ይህ ገብር ኄር የተሰኘው የዩቲዩብ ገጽ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የተለያዩ ሀሳቦችና ወቅታዊ ጉዳዮችን በማንሳት ለሕዝብ እውነተኛውንና መሆን ያለበትን ሀሳብ በማንሳት የሚዳሰስበት ቻናል ነው።
ስለዚህ #SUBSCRIBE #SHARE #LIKE በማድረግ አገልግሎቱን መደገፍ ይችላሉ።
ስለዚህ #SUBSCRIBE #SHARE #LIKE በማድረግ አገልግሎቱን መደገፍ ይችላሉ።
የዕለተ ሰንበት ልዩ የዝማሬ አገልግሎት
በኮተቤ ማኅደረ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን
ደብሩን ለማገዝ የምትሹ ምዕመናን
ንግድ ባንክ 1000071909682
ዐባይ ባንክ 1372119383153010
#መዝሙር #ሰንበት #mezmur
ደብሩን ለማገዝ የምትሹ ምዕመናን
ንግድ ባንክ 1000071909682
ዐባይ ባንክ 1372119383153010
#መዝሙር #ሰንበት #mezmur
zhlédnutí: 233
Video
የሁለት ወር ዕይታችን
zhlédnutí 636Před 2 měsíci
ያልተጠበቁ ድርጊቶች የተፈጸመበት ወራት #like #subscribe #share በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ
የቅዱስ ፓትርያርኩ የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር በመንበረ ፓትርያርክ አዳራሽ
zhlédnutí 484Před 2 měsíci
#ትንሣኤ #አቡነ_ማትያስ #በዓለ_ትንሣኤ
ግሩማን መላእክት //ለመጋቢት 5 የቀረበ ድንቅ የጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረብ
zhlédnutí 446Před 4 měsíci
#ወረብ #አቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ #ንግስ ኮተቤ ማኅደረ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ የምዕራፈ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋዮች
"እሴተ ሃይማኖት" #ክፍል_3
zhlédnutí 1,5KPřed 5 měsíci
ተከታታይ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ #አባ_ገብረ_ኪዳን #ሃይማኖት #ኦርቶዶክስ
ይሄንን ለመፈጸም ማንን ተማምነው ይሆን? መታየት ያለበት ወቅታዊ ፕሮግራም
zhlédnutí 414Před 5 měsíci
ይሄንን ለመፈጸም ማንን ተማምነው ይሆን? መታየት ያለበት ወቅታዊ ፕሮግራም
እሴተ ሃይማኖት #ክፍል_2 ተከታታይ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
zhlédnutí 873Před 5 měsíci
እሴተ ሃይማኖት #ክፍል_2 ተከታታይ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
እሴተ ሃይማኖት #ክፍል_1 ተከታታይ ትምህርት በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
zhlédnutí 1,1KPřed 5 měsíci
እሴተ ሃይማኖት #ክፍል_1 ተከታታይ ትምህርት በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
ወደእኛ ተመልከት። እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
zhlédnutí 6KPřed 6 měsíci
ወደእኛ ተመልከት። እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ....በመካነ ሰላም ሰ/ት/ቤት የቀረበ ዝማሜ
zhlédnutí 600Před 7 měsíci
ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ....በመካነ ሰላም ሰ/ት/ቤት የቀረበ ዝማሜ
እምእቶነ እሳት ዘአድኃኖሙ ገብርኤል። በኮተቤ ደብረ ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሊቃውንት የቀረበ ወረብ
zhlédnutí 474Před 7 měsíci
እምእቶነ እሳት ዘአድኃኖሙ ገብርኤል። በኮተቤ ደብረ ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሊቃውንት የቀረበ ወረብ
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ... ግሩም ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
zhlédnutí 30KPřed 7 měsíci
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ... ግሩም ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Ye enchet zer aykerm enkuan sewna sw ❤❤❤❤zmare melakt yasemak wendme berta
❤
❤
መምህራነ- ወንጌል፡-እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም፣በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ፤የከርሞ ሰው ይበለን፡፡ ጥያቄ/አስተያየት፡- ቅድስት ቤ/ክ መድረኳን የሚያሳምሩ፤የሚያስውቡ፣ ትምህርታዊ እና ትውፊታዊ ኩነቶችን የሚያሳዩ፣ በረከትን የሚያስገኙ( ቅዱሳን ሥዕላት) እያሏት ለምንድነው “ብርቅርቅታ ዱኬሬሽን” እየተለመደ የመጣው?
በዚህ ጉዳይ ላይ በቪዲዮ እንመጣለን
Yamet sw ybelen🥰
❤❤
Gerum new
Amen egzbhare yemsgan ❤kale hiwte yeshmlen kidus gebrale abtey 19 ytbkha❤
ቅድሰ ገብርኤል ይጠብቅህ አባታችን
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የተ ሰጠህ ክብር ታላቅ ነው
አሜን❤አሜን❤አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
በርቱልን ወድሜቻችን እግዚአብሔር ጸጋችሁን ያብዛልን።
❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤🤲🤲🤲 በእርሶ 🏫ትምህርት እራሴን እየገነባዉ ነው ለእትዮጵያ ሃገራችን እንደ እርሶ ያለዉን ያብዛልን 🤲🤲🤲 የናፍሴ ምግብ 🌿🌿🌿❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amen amen amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት አሜን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ጠላታቸዉ ከግራቸዉ መረገጫ በታች ይዉደቅ አሜን ያስተማረን የመከረን የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችአሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤
Qalehyiwetn yasemaln wondimochachin
ወንድሞቻችን በርቱልን
የቅዱስ አባታችን ቡራኬ ትደርብን
Amen
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen🎉
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin ❤😊
🙏❤️ Blessings!
fetare ytbeqlne
Kale.hiwot.yasemalin.❤❤❤❤❤
ቃለሀህይወትን ያሰማለን ❤ ያመት ሰዉ ይበልልን
አረ ምርጥ ሃሳብ ነው በጣም ደስ የሚል ነው እውነት የሆነ ነገር ነው በርቱ እስካሁን ቻናላችሁን ባለማግኘቴ ተጎድቻለሁ ከዚህ በኃላ የኔ ናችሁ ተባረኩ
Waw best ideya
ድምፃቸ ብም አይሰማም
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Be Unet 🌾🌻👏♥️🤲🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እስከ ስድስት ክፍል አለው።ሼር አድርግ።
በርቱ ወድሞቻችን❤❤
በርቱልን ወንድሞቼ እንደሀሳብ ነጠላ አርጋችሁ ብትሰሩ እላለሁ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
በርቱልን ወንድሞቻችን ሌሎችም እያየን እናበረታታቸው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው
በርቱልን ት ጥር ትምርት ነው ።
ድንቅ ትምህርት
ድንቅ ትምህርት
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
እንዴት ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደግሞ አንባቢዋ ልዩ ናት።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
Teru melketa new Egzabher yebarkachu!!! Ebakachu Egzabher yemewedewena yetefeqedew yeseat lejen albabesen betemelkete besefew betastemerun elalew amsegenalhu!!
ድንቅ አመለካከት ነው በእውነ እግዚአብሔር አይቀይርባችሁ አሜን 🙏🙏
በአንድ ወቅት ለቀብር ዊንጌት አካባቢ ሄጄ በቀብሩ ስርአት ላይ የህይወት ታሪክ ለማንብብ ለስፒከሩ $250 ብር ካልከፈላችሁ መጠቀም አትችሉም ተብለው ያንን በማዬቴ አዝኛለሁ አንዳዴም ቤተክርስቲያኗ የምታደርገው ልክ አይደለም ለሰው ማገልገል ሳይሆን ሙስና የበዛበት ሆኗል ልቅስዎውማ ቅጥ ያጣ ሆኗል ጉድ ነው የሚታየው::
ቃለሕይወት ያሠማልን የድምፅ ጥራቱን ትኩረት አርጉበት