Elshu Medic Tube
Elshu Medic Tube
  • 17
  • 92 712
ማይግሬን ራስ ህመም (Migraine headache) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች #migraine#headache#headacherelief#health
ማይግሬን ራስ ህመም (Migraine headache) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች #migraine#headache#headacherelief#healthconsultant#health#habesha#mediciane#doctor#education#healthofficers#headachetreatment#migrainerelief#migraineheadache#migraineprevention#ethiopia#ethiopian
CZcams Channel @Elshu_Medic_Tube
Tiktok @Elshu medic
Instagram @Elshu medic
zhlédnutí: 440

Video

በህፃናት ላይ የሚከሰት ተቅማጥ(Diarrhea in children)መንስኤ እና መፍትሔ#diarrhea#diarrheatreatment#pediatrics#children
zhlédnutí 333Před měsícem
በህፃናት ላይ የሚከሰት ተቅማጥ (Diarrhea in children) መንስኤዎች እና መፍትሔ #diarrhea#diarrheatreatment#diarrhoea#ors#diarra#pediatrics#children#infant#baby#habesha#health#healthconsultant#mediciane#doctor#beauty#duet#ተቅማጥ#የተቅማጥመፍትሄ#ህፃናት#የጤናባለሙያ#ስለጤና CZcams channel @Elshu_Medic_Tube Instagram @Elshu medic Tiktok @Elshu medic
የቪታሚን ዲ እጥረት (Vitamin D deficiency) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች#vitamind#vitaminddeficiency#vitamindfoods
zhlédnutí 129Před měsícem
የቪታሚን ዲ እጥረት (Vitamin D deficiency) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች#vitamind#vitaminddeficiency#vitamindfoods#vitamind3#deficiency#ቪታሚንእጥረት#health#habesha#healthconsultant#duet#doctor#beauty#healthofficers#healthfood#healthylifestyle CZcams channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
የአፍ ውስጥ ፈንገስ (Oral Candidiasis) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች#oralcanidiasis#oralhealth#oralhygienetips#oral
zhlédnutí 1,6KPřed měsícem
የአፍ ውስጥ ፈንገስ (Oral Candidiasis) መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች #oralcanidiasis#health#healthconsultant#duet#habesha#doctor#oralhealth#oralhygienetips#oralhealthmatters#oralhealthtips#healthofficers#oralhygiene#oralhealthawareness#oralhealtheducation CZcams channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
የማንኮራፋት (Snoring) መንስኤ እና መፍትሔዎች#health#healthconsultant#ማንኮራፋት#Snoring#doctor#healthofficers
zhlédnutí 246Před měsícem
የማንኮራፋት (Snoring) መንስኤ እና መፍትሔዎች #health#healthconsultant#ማንኮራፋት#Snoring#alcohol#doctor#healthofficers CZcams channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
ያደረ ስካር(hangover)እና በአልኮል መመረዝ(alcohol poisoning)እንዴት ይለያል?መፍትሄው ምንድን ነው#alcohol#hangover#poisoning
zhlédnutí 124Před měsícem
ያደረ ስካር(hangover) እና በአልኮል መመረዝ (alcohol poisoning) እንዴት ይለያል? መፍትሄው ምንድን ነው? #health#healthconsultant#doctor#alcohol#alcoholaddiction#hangover#alcoholpoisoning#healthofficers#የጤናባለሙያ#ስለጤና# CZcams @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
ከማህጸን የሚወጣ ፈሳሽ ጤናማ ነው?/ጤናማ የሆነ ፈሳሽ እና ጤናማ ያልሆነ ፈሳሽ እንዴት ይለያል#health#vaginaldischarge#የማህፀንፈሳሽ#ስለጤና
zhlédnutí 464Před měsícem
ከማህጸን የሚወጣ ፈሳሽ ጤናማ ነው? ጤናማ የሆነ ፈሳሽ እና ጤናማ ያልሆነ ፈሳሽ እንዴት ይለያል? Is vaginal discharge healthy? #health#healthconsultant#doctor#vaginaldischarge#የማህፀንፈሳሽ#የጤናባለሙያ#ስለጤና CZcams channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
የጨጓራ ህመም እና ቁስለት መንስኤዎች ምርመራ እና ህክምና#gastricproblem#stomachache#gastricpain#gastriculcer#የጨጓራቁስለት
zhlédnutí 358Před měsícem
የጨጓራ ህመም እና ቁስለት መንስኤዎች ምርመራ እና ህክምና #health#healthconsultant#doctor#gastricproblem#stomach#stomachache#gastricpain#gastriculcer#የጨጓራ_ህመም#የጨጓራ_ቁስለት#የጨጓራ_ህመም_መፍትሔ CZcams channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (Urinary tract infection) መንስኤዎች፣ ህክምና እና መከላከያ መንገዶች#uti#urinarytractinfections#ጤና
zhlédnutí 1,3KPřed měsícem
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (Urinary tract infection) መንስኤዎች፣ ህክምና እና መከላከያ መንገዶች #healthconsultant#health#doctor#uti#urinarytractinfections#የሽንትቧንቧኢንፌክሽን#lifestyle#lifestylemanagement#ጤና#ስለጤና#የጤናባለሙያ CZcams channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
ብጉር (Acne) መንስኤዎች እና መፍትሔዎች #health#acne#antiacne#ብጉር#skincare#habesha#healthconsultant#beauty
zhlédnutí 599Před 2 měsíci
ብጉር (Acne) መንስኤዎች እና መፍትሔዎች #health#acne#antiacne#ብጉር#skincare#habesha#healthconsultant#haircare#beauty#education#የጤና_ባለሙያ#ስለጤና#የፊት_ቆዳ#medical#medicalstudent#medicaleducation#ethiopia#ethiopiahealth CZcams @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
ፎሮፎር (Dandruff)መንስኤዎች እና ህክምና#health#healthconsultant#doctor#dandruff#ፎሮፎር#የጤናባለሙያ#ስለጤና
zhlédnutí 1,1KPřed 2 měsíci
ፎሮፎር (Dandruff)መንስኤዎች እና ህክምና#health#healthconsultant#doctor#dandruff#ፎሮፎር#የጤናባለሙያ#ስለጤና
የወር አበባ መዛባት/መቅረት መንስኤዎች እና ማደረግ ያለባቸው ነገሮች (Irregular menstruation) #health#healthconsultant#ጤናባለሙያ
zhlédnutí 3,5KPřed 2 měsíci
የወር አበባ መዛባት/መቅረት መንስኤዎች እና ማደረግ ያለባቸው ነገሮች (Irregular menstruation) #health#healthconsultant#ጤናባለሙያ
የመጥፎ የአፍ ጠረን (Halitosis) መፍትሔዎች #መጥፎየአፍጠረን#Halitosis#health#healthconsultant#health#doctor#የጤናባለሙያ#
zhlédnutí 33KPřed 2 měsíci
የመጥፎ የአፍ ጠረን (Halitosis) መፍትሔዎች #መጥፎየአፍጠረን#Halitosis#health#healthconsultant#health#doctor#የጤናባለሙያ# CZcams Channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu Medic
የሪህ ህመም (Gout Arthritis) መንስኤዎች፣ ምርመራዎች እንዲሁም መከላከያ መንገዶች #የሪህህመም#goutarthritis#arthritis#kneepain#
zhlédnutí 862Před 2 měsíci
የሪህ ህመም (Gout Arthritis) መንስኤዎች፣ ምርመራዎች እንዲሁም መከላከያ መንገዶች #የሪህህመም#goutarthritis#arthritis#kneepain#health#healthconsultant#medical#doctor#የጤናባለሙያ#የጤናአማካሪ CZcams Channel @Elshu_Medic_Tube Tiktok @Elshu medic Instagram @Elshu medic
የፊንጢጣ ኪንታሮት (Hemorrhoid) መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና መፍትሔዎች
zhlédnutí 43KPřed 2 měsíci
የፊንጢጣ ኪንታሮት (Hemorrhoid) መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና መፍትሔዎች #hemorrhoidtreatment#hemorrhoids#hemorrhoidrelief#የፊንጢጣኪንታሮት#ምርመራ#የጤናባለሙያ#የጤናአማካሪ#hemorrhoid Tiktok @Elshu Medic CZcams Channel @Elshu_Medic_Tube
የጡት_ህመም እና መንስኤዎች #breastcancer#breastpain#breastfeeding#breast#ጡት#የጡት_ህመም
zhlédnutí 3,5KPřed 2 měsíci
የጡት_ህመም እና መንስኤዎች #breastcancer#breastpain#breastfeeding#breast#ጡት#የጡት_ህመም
የአባላዘር በሽታ(STD) መንስኤዎች፣ምልክቶች፣ምርመራ፣ ህክምናው እና መከላከያ መንገዶች
zhlédnutí 2,5KPřed 2 měsíci
የአባላዘር በሽታ(STD) መንስኤዎች፣ምልክቶች፣ምርመራ፣ ህክምናው እና መከላከያ መንገዶች

Komentáře

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef Před 10 hodinami

    ኧረ ዶክተርዬ የኔን በሽታ ነዉ የተናገርሹ አሰቃየኝ እኮ ጨዉ እየተጠቀምኩኝ ነዉ ግን እየባሰብኝ ነዉ አሳቀቀኝ እኮ እመም የለዉም ግን ጥሬሴ የሡ ስሜት ይመዘምዘኛል እንጃ ቢቻ ግራ ገባኝ እናመሠግናለን

  • @user-rj3of5sq6b
    @user-rj3of5sq6b Před 13 hodinami

    Afan oromootii nuf hikii

  • @user-oe2sk6jz6p
    @user-oe2sk6jz6p Před 18 hodinami

    ክብደት መጠነኛ ነው የሚባለው ከስንት እሥከ ሥንት ቢሆን ይመረጣል???????????????????????????????መልሥ

  • @SeadaOmer-v2i
    @SeadaOmer-v2i Před 3 dny

    ሰላም ዶክተር እኔ በየወሩይመጣል ግንሁለትቀን ብቻነው የማየው ከዛይጠፋል ያችኑምሁለት ቀንደሞ በደንብአይወርድም ግንምንም ነገር አልጠቀምም መፍትሄካለሽ ንገሪኝ

  • @fardatsegaya7456
    @fardatsegaya7456 Před 4 dny

    እረጂም ጊዜ አሰቃይቶኛል ተመስገን ሰርጅሪ ኮረኩ እንሆ 8 አመት እስኮውን ኖርማል ነኝ

  • @AdouabdoukadirAbdoukadir

    yawar ababa yemmay matabbat mekighaat lamen dinnaw

  • @የህልምፍቺ
    @የህልምፍቺ Před 7 dny

    😀👏👏👏👏👏

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m Před 7 dny

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Gebeyehubana
    @Gebeyehubana Před 8 dny

    አሁን በጣም እያመመኝ ነዉ ሆደ ዉስጥ በጣም ይጮሀል ሆደ ዉስጠ እንደ ዉሃ አይነት ነገሮች ተቋጥረዋሉ እናም በ colonoscopy ማሽን ታይቻለሁ እናም ትንሽ ክንታሮት እንዳለ ተነግሮኛል ጥያቄ የሆነዉ ነገር ዉስጤ ላይ ምጮሄዉ ነገር ነዉ

  • @BezaTadese-km9nc
    @BezaTadese-km9nc Před 9 dny

    እረ ማሪ የኔም ሁለት ወር ሆኖታል ማርገዝ እፈልጋለሁ ግን መርፌ ተወግቼ ነበር የሶስት ወሩን ግን አልቆል ግን የወር አበባ የለም በጣም እየፈራሁ ነው ማርገዝ እፈልጋለሁ

  • @user-eq3wr3do3t
    @user-eq3wr3do3t Před 14 dny

    ኧረ እኔ እህቴ ልትምትብኝ ነው በዚህ በሺታ ደሞም በባሀላውይ ምክራ አልቻለችውም እየተሠቃየች ነው እህቶቸ በህክምና እምታቁ ንገሩኝ ያለችው አገር ቤት ናት ክፍለ ሀገር

  • @danieltenkir2213
    @danieltenkir2213 Před 16 dny

    Thank YOU

  • @Rhmetabdurahman
    @Rhmetabdurahman Před 18 dny

    ካሮቲን ክራም ተጠቅሜ ቆዳየ ዝንጉርጉር ሆነብኝ ከነ ብጉሩ ምን ላርግ

  • @Tekliyetube
    @Tekliyetube Před 18 dny

    ሰላም ዶክተር እኔ የጀመረኝ አሁን ነው ትንሽ የህመም ሰሜት ማምጣት ጀመረ ምቾት አልሰማኝ አለ ክብድ ይለኛል ሽንት ቤት ስቀመጥ ያብጣል እባክሽ ገና አሁን ነው የጀመረኝ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @shimelesmuleta5312
    @shimelesmuleta5312 Před 18 dny

    Thanks a lot .

  • @simgnshe21melkam59
    @simgnshe21melkam59 Před 18 dny

    አረ መላ በሉኝ የኔ ወር ከሁለት ከስስት ሳምንት ለመጀመሪያ ግዜ ምን ሆኘ እንደዎ አላቅም

  • @BerigidoBeyene
    @BerigidoBeyene Před 18 dny

    Kusili yemifeter neber

  • @BerigidoBeyene
    @BerigidoBeyene Před 18 dny

    Hii

  • @user-vj9pg1fg8i
    @user-vj9pg1fg8i Před 20 dny

    Betam enamesegnalen dokter

  • @sisiniyosjovani6395
    @sisiniyosjovani6395 Před 20 dny

    ሰላም ዶ/ር እንዴት ነሽ የምትለቂያቸው ቪዲዮ ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው በርቺ ።

  • @BbBb-y8h
    @BbBb-y8h Před 20 dny

    አሜሰገንሻለዉ የወንድችሳ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před 22 dny

    ሰላም ዶክተር የምታሥተላልፋቸው ነገሮ አሪፍ ናቸው

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy Před 22 dny

    እኔ በረዶ ስበላ ያመኛል ግን አይቆይም

  • @seyanur5398
    @seyanur5398 Před 22 dny

    👍👍👍

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 23 dny

    አንደኛ ነኝ ለኮሜንት በርቺ

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em Před 23 dny

    ❤❤

  • @user-kw8yj6pw8e
    @user-kw8yj6pw8e Před 24 dny

    እህቴ ሰርጀሪው የከፋ እመም አለው አሁን በጣም ህመም ላይ ነኝ 2ልጆች አሉኝ በጣም ፈራው

    • @Elshu_Medic_Tube
      @Elshu_Medic_Tube Před 22 dny

      የከፋ ህመም የለውም አሁን ላይ ግን የህመም ስሜት እየተሰማሽ ከሆነ በሀኪም መታየት የተሻለ መፍትሔ ነው🥰

    • @fardatsegaya7456
      @fardatsegaya7456 Před 4 dny

      @@Elshu_Medic_Tube ምንም ህመም የተጋነነ ህመም የለውም እኔ አርጊለው 8 አመት በፊት ሰላም ነኝ እስኮውን

  • @AbdirehmanSuk
    @AbdirehmanSuk Před 24 dny

    እነመሰጎነለን

  • @NeimaKSA
    @NeimaKSA Před 24 dny

    ለፈስ መዳኒት ንገሪኝ እንዳታልፊኝ

  • @user-cl8bl2uo4m
    @user-cl8bl2uo4m Před 26 dny

  • @user-pr9ss5vf2s
    @user-pr9ss5vf2s Před 29 dny

    ዶክተር እርዳታሽ እፈልጋለው በግል ላናግር የቴሌ ግራም ቁጥርሽ

  • @SaniMusema
    @SaniMusema Před 29 dny

    አኔ የወጭ ነዉ ያለዉ አልፎአልፎ ይደማል ግን ትንሺዬ ስጋ መሣይ ተንጠልጥላ አለች የሚደማዉም እሱ ነዉ ቢያንሰ 5አመት ይሆናል ከጀመረኝ እባክሽ መፍትሄ ካለሽ?

  • @sabotuuasii6434
    @sabotuuasii6434 Před měsícem

    ቁጥሪሺንደክተሪ

  • @user-hk5it1bc8e
    @user-hk5it1bc8e Před měsícem

    የዲዲ መድመት መፍቴ ሚንድነዉ

  • @user-hk5it1bc8e
    @user-hk5it1bc8e Před měsícem

    ጥሪሴ ይዳማል መፊቴ ምንዲናዉ

  • @samidan6821
    @samidan6821 Před měsícem

    ዶክተር የፊንጢጣ ኩንታሮት ሲወጣ በባህላዊ መንገድ ይተኩሱታል ትክክል ነው?

  • @seyanur5398
    @seyanur5398 Před měsícem

    እን ተመረመርኩ ባክቴርያ ነበረኝ ዳንኩ ኣፌ ውስጥ ግን ምልክት ኣለ እስካሁን መዳኒት ገዚቼ መጠቀም እችላላው

  • @AdaneTadelegetenet
    @AdaneTadelegetenet Před měsícem

    ዶክተር አንድ ሰው አባላዘር ይዞት ቶሎ ከታከመ በሽታው ዪጠፋል ወይ

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp Před měsícem

    ኸረእኔ ቅጥያጣነውየኔበየአራትወርሶስትእያለይመጣል ደሞ እስከአስራምናምንቀንይፈሰኛልበብዛትእባክሽመላበይኝ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před měsícem

    የሆድ እቃ ችግር ኣለብኝ ክፍተኛ ያንጀት ቁስለት ኣለብኝ ህክምና ሊፈታው ኣልቻለም ምንይሻላል ዶክተር ምን ኣይነት መዳኑት ልውሰድ ፕሊስ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @habtamugetiso3394
    @habtamugetiso3394 Před měsícem

    Thanks a lot Dr I appreciate your explanation

  • @user-ye6nt1zd7c
    @user-ye6nt1zd7c Před měsícem

    ዶክተርየ እኔማርግዝእግልጋለሁ ግንየወር አበባየ3 ወርይቁይላ ማርግዝእችላለሁእደ በጣምነውየጨነቀኛእስኪመላበየኛ

    • @Elshu_Medic_Tube
      @Elshu_Medic_Tube Před měsícem

      በመጀመሪያ ሙሉ ምርመራ ማድረግ እና የወር አበባሽ መስተካከል አለበት ከዛም የተለያዩ ቪታሚኖች እየወሰድሽ፣ የተመጣጠነ ምግብ እየተመገብሽ፣ ጭንቀት እየቀነሽ፣ ቀለል ያሉ እንቅስቃሴዎች እያደረግሽ ሰውነትሽን ለእርግዝና ዝግጁ ታደርጊዋለሽ😊

    • @tgeeyassu2737
      @tgeeyassu2737 Před 3 dny

      Doctor enem perede kekere 2wer honognal Ena bezih mehal genegunet aderege mekelakeya katetetekemeku eregezena lifter yichalal?

  • @ysolnet
    @ysolnet Před měsícem

    እኔ የውጪ ኪንታሮት ችግር አለብኝ ህክምናውን የማደርገው በራሴ ነው ። አትክልት እና ፍራፍሬ በመመገብ÷ ብዙ ውሐ በመጠጣት እና የስንዴ ምርቶችን በመቀነስ እንዲሁም የስጋ ውጤቶችን በመቀነስ ነው ። ህመሙ ከተነሳ ደግሞ በሙቅ ውሐ በመዘፍዘፍ እብጠቱ እንዲቀንስ ማድረግ ይቻላል ።

  • @ysolnet
    @ysolnet Před měsícem

    "ፋይበር የሌለባቸውን ምግቦች አለመውሰድ " በሚል ይስተካከል ። የፋይበር ምግቦች በጣም መጠቀም ያስፈልጋል ።

  • @Tapaaa-fu4cz
    @Tapaaa-fu4cz Před měsícem

    ታንክሰ❤❤❤

  • @user-rz9tu6iz5u
    @user-rz9tu6iz5u Před měsícem

    እህት አድራሻሽን ስልክ ቁጥር ባገኝ ደስ ይለኛል በውስጥ ለማውራት ፈልጌ ነበር አይተሽ ዝም እንዳትይኝ

    • @Elshu_Medic_Tube
      @Elshu_Medic_Tube Před měsícem

      ኢንስታግራም ወይም ቲክቶክ ላይ ልትፅፊልኝ ትችያለሽ🥰

    • @user-rz9tu6iz5u
      @user-rz9tu6iz5u Před měsícem

      @@Elshu_Medic_Tube አልጠቀምም

  • @hayu2435
    @hayu2435 Před měsícem

    በርቺ ዶክተርየ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před měsícem

    ሰላም ዶክተር ለዚ ቤት አዲሥ ነኝ ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ደሞ ያቀረብሺ ነገር 100 በርሰንት እኔላይ ያለ ነገር ነው ያሌትኩበት ሃኪም ቤት የለም ጨጓራና የአንጀት ህመም አለብኝ የሱ ችግር ነው ተብዬ መዳኒት ቢሰጠኝም ምንም ለውጥ አላገኘውበትም ምናልባት ቶክተርዬ አንቺ በዚ ጉዳይ የተሻለ ህክምና ታገኝበታለህ የምትይው ሆሥቢታል ብጦቅሚኝ ከይቅርታጋር አንቺ ያልሻቸው ነገሮችንም ተጠቅሜ እሞክረዋለው እሥኪ ለሰጠሽን መረጃ ከልብ አመሰግናለው

    • @Elshu_Medic_Tube
      @Elshu_Medic_Tube Před měsícem

      በቪዲዮ ላይ የጠቀስኩትን ነገሮች ሞክሪ ለውጥ እንደምታገኝበት ተስፋ አደርጋለሁ እንዲሁም የህመም ስሜት ካለሽ የተሻለ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ጋር ብትታይ የተሻለ ነው...አመሰግናለሁ❤

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 Před měsícem

      ዶክተር ያልሄድኩበት ሃኪም ቤት የለም ብዙ ቦታ ሄጃለው ምናልባትም አንቺ የተሻለ ለውጥ ታገኝበታለህ ብለሽ የምጦቅሚኝ ሃኪም ቤት ካለ ጦቅሚኝ ሥለመለሽልኝ በጣም አመሰግናለው ሴት አይደለውም ወንድ ነኝ

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 Před měsícem

    ገለጻሽ በደንብ የተብራራ ነዉ አመሰግናለዉ : አኪሜ ዉሀ በደንብ ጠጪ ሲለኝ መድሀኒቱን ስወስድ ብቻ መስሎኝ ነበር አሁን ከአንቺ በደንብ ተረድቻለዉ